ጥቂት ስለ ጋራምባ ተራራ - ተራራው ሃዋሳ ከተማን ጨምሮ ከሌሎች የሲዳማ ከተሞች ካለው ቅርበት ኣንጻር ከመላው ዓለም የተራራ ወጪዎችን፤ የኣዕዋፍ ብሎም የተፈጥሮ ኣድናቂ ቱርስቶች መሳብ የምችል ቦታ በመሆኑ የሲዳማ ዞን መንግስት ተራራውን በፓርክነት በመከለል በቱርስት መዳረሻነት እንድለማ ብያደርገው መልካም ነው
Garamba Harbegonna, Sidama የጋራምባ ተራራ በሲዳማ ክልል የምገኝ ትልቁ ተራራ ነው። ተራራው 9 ሺ 927 ጫማ ወይንም 3 ሺ 26 ሜትሪ ከፍታ ያለው ነው። እንደ ቴኣኬሪ ድረ ገጽ ዳታ ከሆነ፤ ይህ ከፍታ በደቡብ ክልል የስድስተኛ ደረጃ እንድይዝ ሲያደርገው በኢትዮጵያ ደረጃ ደግሞ 107 እንድሆን ኣስችሎታል። በእውቁ የሲዳማ ኣርቲስት በካላ ኣዱኛ ዱሞ በተደጋጋሚ የተዘመለት የጋራምባ ተራራ እስከ ወገቡ ድረስ በኣገር በቀል ደን የተሸፈነ፤ ወሊማን በመሳሰሉ ብርቂዬ በሆኑ ኣዕዋፋት የተሞላ እና እንደ ጎሮንቴ _ ሎጊታ ( ገናሌ ) ን ለመሳሰሉ በርካታ ትላልቅ ወንዞች መነሻ ነው። እንደ ትራቪሊንግ ላክ ፎር ጋራምባ ድረ ገጽ ከሆነ የጋራምባ ተራራ ከኣካባቢው ከምገኙ በርካታ ከተሞች በቀላሉ የምደረስ ሲሆን፤ ሁኔኛ የቱርዝም ሳይት መሆን የሚችል ተራራ ነው። የጋራምባ ተራራ ሃዋሳ ከተማን ጨምሮ ከሌሎች የሲዳማ ከተሞች ካለው ቅርበት ኣንጻር ከመላው ዓለም የተራራ ወጪዎችን፤ የኣዕዋፍ ብሎም የተፈጥሮ ኣድናቂ ቱርስቶች መሳብ የምችል ቦታ በመሆኑ የሲዳማ ዞን መንግስት ተራራውን በፓርክነት በመከለል በቱርስት መዳረሻነት እንድለማ ብያደርገው መልካም ነው። Populated Place ; a city, town, village, or other agglomeration of buildings where people live and work. Ārbē Gona (16.4km) Dayē (22km) Dangurē Tīcha (23.8km) Hoghiso (24.9km) Kokosa (26.2km) Dugo (27km) Bursa (31.1km) Sisha (32.2km) Ībano (32.7km) Ladu