የሲዳማን ህዝብ ራሱን በራሱ የማስተዳደር ህገ መንግስታዊ መብት መጣስ ማለት የኢትዮጵያን ህገ መንግስት መናድ ስለሆነ ሁሉም ብሄርና ብሄረስብ ከሲዳማ ህዝብ ጎን ሊቆም እንደምገባ ተገለጸ:: በሃዋሳ ከተማ ኣስተዳደር ውስጥ 30 ከመቶ የሚሆነውን የኣስተዳደር ቦታ በሌሎች ብሄር እንዲያዝ በሚል የተቀመጠውን የኢህኣዴግ ኣቅጣጫ የሲዳማን ህዝብ ራሱን በራሱ የማስተዳደር ህገ መንግስታዊ መብቱን የጣሰ ነው በሚል ከፍተኛ ተቃውሞ ገጥሞታል::
New የሲዳማን ህዝብ ራሱን በራሱ የማስተዳደር ህገ መንግስታዊ መብት መጣስ ማለት የኢትዮጵያን ህገ መንግስት መናድ ስለሆነ ሁሉም ብሄርና ብሄረስብ ከሲዳማ ህዝብ ጎን ሊቆም እንደምገባ ተገለጸ:: በሃዋሳ ከተማ ኣስተዳደር ውስጥ 30 ከመቶ የሚሆነውን የኣስተዳደር ቦታ በሌሎች ብሄር እንዲያዝ በምል የተቀመጠውን የኢህኣዴግ ኣቅጣጫ የሲዳማን ህዝብ ራሱን በራሱ የማስተዳደር ህገ መንግስታዊ መብቱን የጣሰ ነው በሚል ከፍተኛ ተቃውሞ ገጥሞታል:: እስከ ኣሁን በይፋ ያልተነገረው ነገር ግን ለወራት ውስጥ ለውስጥ በህዝቡ ዘንድ ስወራ የቆየው በሃዋሳ ከተማ ኣስተዳደር ውስጥ ከሲዳማ ብሄር ውጪ ሌሎች ብሄሮችን የመቀላቀል ጉዳይ በተለይ የሲዳማ ተወላጆች ክፉኛ ያስቆጣ ሲሆን የኢህኣዴግ መንግስት በሲዳማ ህዝብ ዘንድ ያለውን ደጋፊ ሊያሳጣው ይችላል ተብሏል:: ጉዳዩን በትኩረት ስጥተው በመከታተል ላይ የሚገኙ ግለሰቦች እንደምሉት ከሆነ፥ የኢትዮጵያ ህገ መንግስት የኣገሪቱ ብሄር ብሄረሰቦች እና ህዝቦች እራሳቸውን በራሳቸው የማስተዳደር መብት ካጎናጸፈ ከ 20 ኣመታት በኋላ የሃዋሳን ከተማ ኣስተዳደር የሲዳማ ህዝብ ከሌላው ብሄር ጋር እንድጋራ ለማድረግ የምደረገው እንቅስቃሴ የኣገሩቱን ህገ መንግስት እንደመናድ ይቆጠራል:: የኢህኣዴግ ኣመራር በራሱ ኣስተዳደር ውስጥ ያለውን የመልካም ኣስተዳደር ችግር ለመቅረፍ ኣጥጋቢ የሆነ እርምጃ ካለመውሰዱ በላይ በመልካም ኣስተዳደር እጦት በመሰቃየት ላይ የምገኘው የሲዳማ ህዝብ እራሱ በራሱ የማስተዳደር መብት ለማፈን እያደረገ ያለው እንቅስቃሴ '' እንኳን ዘንባብሽ ….'' ኣይነት እንደሆነባቸው ኣንዳንድ የብሄሩ ተዋላጆች ተናግረዋል:: በከፍተኛ የኢህኣዴግ ኣመራሮች ሊወሰድ ነው እየተባለ የ