Posts

ሲዳማን ጨምሮ በደቡብ ክልል በመንገድ ግንባታ ጥሮግራም ከ1ሸህ 200ኪሎ ሜትር በላይ የመኪና መንገድ ተሰራ

አዋሳ ነሐሴ 2/2004 በደቡብ ክልል በተጠናቀቀው የበጀት ዓመት በገጠር የቀበሌ ተደራሽ የመንገድ ግንባታ ፕሮግራም ከ1ሺህ 200 ኪሎ ሜትር በላይ መንገድ መሰራቱን የክልሉ ትራንስፖርት ቢሮ አስታወቀ ። የቢሮ ኃላፊ አቶ ታገሠ ኤርሞ ትናንት ለኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት እንደገለጹትመንገዶች በክልሉ የተለያዩ አቅጣጫዎች የተገነቡት ሀገራዊ የዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድን ተከትሎ ደረጃውን በጠበቀና ክረምት ከበጋ በሚያገለግል መልኩ ነዉ ። የመንገዶቹ ገንባታ የተካሄደዉ ለፕሮግራሙ በተመደበ ከ1ነጥብ 4 ቢሊዮን ብር በላይ ወጪ መሆኑን አስታዉቀዋል ። የመንገዶቹ መገንባት በክልሉ በከተማና በገጠር ፣ በአምራችና አገልግሎት ሰጪው እንዲሁም በግብርናና በኢንዱስትሪ ዘርፎች መካከል የሚኖረውን ትስስር በማጠናከር አርሶና አርብቶ አደሮችን እንዲሁም ሸማቹን ህብረተሰብ ተጠቃሚ እንደሚያደርግ አስታዉቀዋል ። በክልሉ እስካሁን 39 በመቶ የገጠር ቀበሌዎችን ክረምት ከበጋ የሚያገናኝ መንገድ መኖሩን አቶ ታገሠ ጠቁመው በያዝነው የበጀት ዓመት ለዘርፉ ትኩረት በመስጠት ሽፋኑን ከፍ ለማድረግ በትኩረት እየተሰራ ነዉ ብለዋል ። የገጠር መንገድ ተደራሽ ፕሮግራሙን ስኬታማ ለማድረግ በተያዘዉ እቅድ ከ5ሺህ 200 ኪሎ ሜትር በላይ የቅየሳ፣ የዲዛይንና ሌሎችም ስራዎች በበጀት ዓመቱ መከናወናቸውን ተናግረዋል፡፡ የመንገድ ግንባታዉን ለማፋጠን በተያዘዉ እቅድ ከግማሽ ቢሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገዙ የተለያዩ የግንባታ ማሽነሪዎች በአሁኑ ጊዜ ወደ ተለያዩ የግንባታ ሣይቶች መሠራጨታቸውን አቶ ታገሰ አስታዉቀዋል ። በክልሉ እተመዘገበ ላለውና በቀጣይነት ይመዘገባል ተብሎ ለሚጠበቀዉ ኢኮኖሚያዊ እድገት መንገድ ያለው ፋይዳ ከፍተኛ በመሆኑ ቢሮዉ ፕሮግራሙን ውጤታማ ለማድረግ 78

ኣቶ ሽፈራው ሽጉጤን የተመለከተ ከማህበራዊ መረብ ላይ የተገኘ የትዝብት ጽሁፍ

Image
ካላ ሽፈራው ሽጉጤ ሙሉ ጽሁፉን ለማንበብ ከታች ካለው ፎቶ ላይ ዴብል ክሊክ ኣድጉ  ... ራሳች እራሳችን ስናስተዳድር አንድ ሲዳማ ሆነን ክልላዊ መንግስት ከመሰረተን የሚከተሉ ጥቅሞችን እንጎናጽፋለን፤ ሲዳማ 1. የራሱ መንግስት በክልል ደራጃ ይመሰርታል፤ ከማንም መጨፈለቅን ያስወግዳል፤ ነጻነት ያገኛል፤ 2. የክልሉ ህገ-መንግስት ይኖረዋል፣ የራሱ ክልል ም/ቤት ይመሰርታልም፤ የሀዋሳ ጥያቄ ዳግም አይነሳም፤ 3. የራሱን ገቢ ይሰበስባል፣ ራሱን ያለማል ለፈደራል ከተተወው ውጪ/ አሁንኮ ለክልል ያስገባል ደግሞም ደቡብ በሙሉ በኛ ክሳራ ይለማበታል/ 4. የክልል፣ የዞኖች፣ የወረዳዎችና ቀበሌ መዋቅሮች ማንም ሳይቀላቀልበት ይኖሩታል፤ ይህ በመሆኑ የራሳችንን ሀብት ለራሳችን ልማት ስለሚናውል አሁን ከሚናየው ዕድገት የበለጠ አርንጓዴ የሆነች ሲደማን በርግጥ የሚናያት ይሆናል፤ በዓለም ደረጃ ጎብኚዎች ሳቢ የሆነ አከባቢ እንፈጥራለን፤  5. ከሁሉም ክልሎች ህዝብ እኩል የፌደራል መንግስት ስልጣን ድርሻና እኩል ውክልና ይኖረዋል፤ 6. ቡና፣ ጫትና ሌሎች ምርቶችን ከአሁኑ በሚበልጥ አግባብ በማቅረብ የተሻለ ኢኮኖሚ ያመነጫል 7. ትውልዱ የመብት ጥያቄው ስለተመለሰ እጅግ በጣም በሳይንስና ተክኖሎጂ ፈጠራ በመሳተፍ ስራ ፈጣሪ በሚያደርጉት ተግባራት ጊዜውን የሚጠቀም ይሆና 8. በኢትዮጲያ ታርክ ህገ-ምንግስቱ ተግባራዊ የሆነበት አጋጣሚ የሚፈጠር በመሆኑ ዴሞክራሲ ከቆመበት አንድ እርምጃ መራመድ ይጀምራል 9. የመብት ጥያቄን ያነሳሉ፣ ለሲዳማ ዳግም መነሳት ከፍተኛ ሚና ይጫወታሉ ተብለው ከሀገር እንዲሰደዱ የተደረጉ የዓለማችን ብርቅዬ ምሁራኖች ወደ ክልላቸው ተመልሰው በእውቀታቸው ያለሟታል፤ ይመሯታል፤ ሀብታቸውን ያፈሱባታል፤ የምትገርም አ

የሀዋሳ ዩኒቨርስቲ በስታቲስቲክስና ማቲማቲካል ሞዴሊንግ ትምህርት የዶክትሬት ፕሮግራም ሊከፍት ነው

Image
ሃዋሳ ነሃሴ 01/2004/የሀዋሳ ዩኒቨርስቲ በ2005 የትምህርት ዘመን በዶክትሬት ደረጃ የስታቲስቲክስና ማቲማቲካል ሞዴሊንግ የትምህርት ፕሮግራም ለመክፈት መዘጋጀቱን ገለጸ፡፡ ዩኒቨርስቲው የተማሪዎች ቅበላ አቅሙን 30 ሺህ ለማድረስ እየሰራ መሆኑም ተመልክቷል፡፡ የዩኒቨርስቲው የማቲማቲካልና ስታቲስቲክስ ትምህርት ቤት ኃላፊ አቶ ታደለ ተስፉ ትላንት ለኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት እንደገለጹት የትምህርት ፕሮግራሙ መከፈት ብቃት ያለው የሰው ሀይል በሚፈለገው መጠንና ጥራት ለማፍራት የላቀ አስተዋጾኦ አለው፡፡ በመሆኑም የትምህርት ፕሮግራሙ መጀመር ከዚህ በፊት የከፍተኛ ትምህርት ተማሪዎችን ወደ ውጪ በመላክ ያወጣው የነበረውን ከፍተኛ ወጭ ያስቀራል ብለዋል፡፡ ፕሮግራሙንም ለመጀመር የመማሪያ ክፍሎች፣ መምህራን፣ መጻህፍትና ለመማር ማስተማሩ ስራ የሚያስፈልጉ ሌሎች የትምህርት ግብአቶች መዘጋጀታቸውን ኃላፊው አስረድተዋል፡፡ ዩኒቨርስቲው በአሁኑ ወቅት በዘርፉ በሁለተኛ ድግሪ 40 ተማሪዎች ተቀብሎ በማስተማር ላይ እንደሚገኝም ጠቁመዋል፡፡

Money, Modernization and Ambivalence Among the Sidama of Northeastern Africa

Abstract: This article attempts to show how the historic exchange and market system along with an entrenched social ambivalence of an African people impacts the use of multi-purpose money and modernization. I focus on how individuals have responded to the latter in the middle to late twentieth century. The reaction is then compared with that of people in three other African societies. The conclusion considers how traditional subsistence values have led to an emphasis on social identity rather than mere quantitative value of things and money. Read here

On Sidama folk identification, naming, and classification of cultivated enset ( Ensete ventricosum ) varieties

Abstract An ethnobotanical study was carried out in Sidama to document and analyze the local system of naming, identification and classification of the cultivated varieties of enset used by farmers. The results revealed much information of biological and cultural value which can aid the botanical and genetic study and improvement of enset. Farmers recognized a total of 119 different infra-specific units of enset. The locally perceived biotas are partitioned into three well-recognized groups, namely sub-variety, variety, and supra-variety. Taxa assigned to the three groups have nomenclatural and ethnobotanical features that mark them as members of a separate group. A description and analysis of the nomenclatural and ethnobotanical features of taxa assigned to each of the three groups is presented with emphasis on the nature of the characters used for identification and grouping. A folk biological classification system of enset consisting of four taxonomic levels is proposed. The st