Posts

የሀዋሳ ሀይቅ ዳግም ለአደጋ ተጋልጧል

Image
የሀዋሳ ሀይቅ ዳግም ለአደጋ ተጋልጧል ከፌስ ቡክ ላይ የተገኘ ፎቶ ዋዜማ ራዲዮ- በሀዋሳ የሚገነባው ግዙፍ የኢንደስትሪ ፓርክ በሀዋሳ ሀይቅ ላይ ከፍ ያለ የብክለት አደጋ ሊያደስ የሚችል ግንባታ እያደረገ መሆኑን ለጉዳዩ ቅርብ የሆኑ ምንጮች አመለከቱ። ይህ ግዙፍ የኣኢንደስትሪ ፓርክ በርካታ ፋብሪካዎችንና የማምረቻ ተቋማትን የያዘ ሲሆን ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ከፍተኛ የማስተላለፍ አቅም ያለው የፍሳሽ ማስወገጃ ቦይ እየቀደደ መሆኑን የዋዜማ ሪፖርተር በቦታው ተገኝታ ተመልክታለች። የፍሳሽ ማስወገጃው ከሀዋሳ ሀይቅ ጋር እንዲገናኝ መደረጉ ስጋት የፈጠረባቸው ነዋሪዎች ጉዳዩን በሀገር ቤት ላሉ የመገናኛ ብዙሀን ቢያቀርቡም ስሚ እንዳላገኙ ገልፀውልናል። የፍሳሽ ማስወገጃው የተጣራ ፈሳሽ ቆሻሻን ብቻ ለማስወገድ የሚውል መሆኑን የአዋሳ ከተማ አስተዳደር ለነዋሪው ሲገልፅ ቢቆይም አሁን ከግንባታ ባለሙያዎች በተገኘ መረጃ የኣኢንደስትሪ ፓርኩ ምንም አይነት የፍሳሽ ቆሻሻ ማጣሪያ ማከሚያ እንደሌለው ለመረዳት ተችሏል። ስለጉዳዩ ያነጋገርናቸው የደቡብ ክልል የኣአካባቢ ጥበቃና ተፈጥሮ ሀብት ቢሮ ባለሙያዎች የኣኢንደስትሪ ፓርኩ የፈጠረውን ስጋት እንደሚጋሩ ገልፀው ጉዳዩ የፌደራል መንግስት በመሆኑ አስተያየት ለመስጠት እንቸገራለን ብለዋል። ለኣኢኮኖሚ አገልግሎትም ሆነ ለመዝናኛ ተመራጭ የሆነው የሀዋሳ ሀይቅ ባለፉት አስራ አምስት አመታት በኣአቅራቢያው በተደረጉ የተለያዩ ግንባታዎች ለብክለትና ለውሀ መጠን መቀነስ ተጋልጦ ቆይቷል። ለሀዋሳ ከተማ ልዩ መሽብ የሆነው ይህ ሀይቅ በኣአፈጣጠሩ እምብዛም ጥልቀት የሌለው በመሆኑ ሳቢያ በቀላሉ ለ አደጋ የተጋለጠ ነው።  ምንጭ

ACCESSIBILITY TO TUBERCULOSIS CONTROL SERVICES AND TUBERCULOSIS PROGRAMME PERFORMANCE IN SOUTHERN ETHIOPIA

Image
ABSTRACT Background : Despite the expansion of health services and community-based interventions in Ethiopia, limited evidence exists about the distribution of and access to health facilities and their relationship with the performance of tuberculosis (TB) control programmes. We aim to assess the geographical distribution of and physical accessibility to TB control services and their relationship with TB case notification rates (CNRs) and treatment outcome in the Sidama Zone, southern Ethiopia. Design : We carried out an ecological study to assess physical accessibility to TB control facilities and the association of physical accessibility with TB CNRs and treatment outcome. We collected smear-positive pulmonary TB (PTB) cases treated during 2003–2012 from unit TB registers and TB service data such as availability of basic supplies for TB control and geographic locations of health services. We used ArcGIS 10.2 to measure the distance from each enumeration location to the neares

Therapeutic Efficacy of Artemether-Lumefantrine (Coartem®) for the Treatment of Uncomplicated Falciparum Malaria in Wondogenet Woreda, Sidama Zone

Abstract Introduction: The study was conducted to evaluate therapeutic efficacy of Coartem® for the treatment of uncomplicated falciparum malaria in Wondogenet Woreda, Sidama Zone, Ethiopia. Since the spread of Plasmodium falciparum, parasite resistance to almost all antimalarial monotherapies is a serious impediment to malaria control. Artemether-lumefantrine (Coartem®) therapy has been in use as the first-line treatment for uncomplicated falciparum malaria since 2004 in Ethiopia. Methods: The study was designed according to WHO study protocol. The study outcomes were classified into Early Treatment Failure (ETF), Late Clinical Failure (LCF), Late Parasitological Failure (LPF) and Adequate Clinical and Parasitological Response (ACPR). Results: Primary study was conducted on ninety-nine P. falciparum mono-infected consenting patients who were enrolled in the 28-day in vivo Coartem® treatment followup study. Based on this, the overall cure rate for Coartem® was 98.9% (PCR uncorrected).

የኮሚሽነሩ በኢትዮጵያ የሰብአዊ መብት አያያዝ የማሻሻል ተሰፋ

የተባበሩት መንግሥታ የሰብዓዊ መብት ከፍተኛ ኮሚሽነር ዛይድ ራኣድ ኣል ሁሴን በመንግሥት ጋባዥነት በኢትዮጵያ የሠስት ቀናት ጉብኝታቸዉን አጠናቀዋል። ከኢትዮጵያ መንግሥት ግብዣዉ መቅረቡ እንዳስገረማቸዉ የተናገሩት ኮሚሽነሩ በቆይታቸዉ፤ ከባለስልጣንናት እስከ ተቃዋሚ ፓርቲ አመራሮች ያሉትን አግኝተዉ እንዳነጋገሩ ለዶይቼ ቬሌ ገልጸዋል። አውዲዮውን ያዳምጡ። 05:14 የሰብአዊ መብት አያያዝ «ታዋቂ» ያሏቸዉን የፖለትካ እስረኞችም አግኝተዋል። አገሪቱ በሰብዓዊ መብት አያያዝ አስጊ ሁኔታ ዉስጥ ብትገኝም ከመንግሥት ጋር ለመሥራት ተስፋ እንዳለቻዉም አመልክተዋል። ኮሚሽነሩን በተለይ ከዶቼ ቬለ ጋር ቃለ ምልልስ አድርገዋል። ያነጋገራቸዉ መርጋ ዮናስ ነዉ። ለተጨማሪ፦  ዶይቼ ቬሌ

የተመድ ባለሥልጣን ከኢህአዴግና ከተቃዋሚ ፓርቲዎች ጋር ተወያዩ፤ “ሊቆጣጠረው ያልቻለው ችግር እንዳለበት ኢህአዴግ አምኗል”

Image
የተመድ ባለሥልጣን ከኢህአዴግና ከተቃዋሚ ፓርቲዎች ጋር ተወያዩ፤ “ሊቆጣጠረው ያልቻለው ችግር እንዳለበት ኢህአዴግ አምኗል” U.N. human rights chief Zeid Ra’ad al-Hussein speaks to Vanderbilt University School of Law students Wednesday, April 5, 2017, in Nashville, Tenn. (AP Photo/Mark Humphrey) በተባበሩት መንግሥታት ከፍተኛ ኮሚሺነር ጋር ያደረጉት ውይይት በኢትዮጵያ ያለው የሰብዓዊ መብት ጥሰት ዓለም አቀፍ እውቅና እንዲያገኝ ያግዛል ሲሉ አንዳንድ የሀገር አቀፍ የተቃዋሚ ፓርቲዎች ተናግረዋል፡፡ ኮሚሺነሩ ለመንግሥት ምክር ከመስጠት የዘለለ ተግባር ሊኖራቸው እንደማይችል የኢትዮጵያ ችግርም ከውጭ በመጡ ሰዎች ይፈታል ብለው እንደማያምኑ ግን ፓርቲዎቹ አስታውቀዋል፡፡ የተባበሩት መንግሥታት የሰብዓዊ መብት ከፍተኛ ኮሚሺነር ዘኢድ አል ሁሴን ከገዥው ኢህአዴግና ከሀገር አቀፍ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ተወካዮች ጋር ተወያይተዋል፡፡ ለዝርዝር ወሬው  የዛጎል ዜናን ይመልከቱ