Posts

ህጻናት ከወልድ ጋር በተያያዘ የሚሞቱባት የምድር ገነት፦ ሲዳማ

Image
Mujeres atendidas en un hospital de Etiopía. /  JUAN CARLOS TOMASI / MSF ለስፔኑ ኤል ፓይስ ጋዜጣ በሲዳማ ውስጥ ባለው የእናቶች እና ህጻናት ጤና ኣያያዝ ላይ የስፔኑ ድንበር የለሹ የህክምና ቡድን ኣባላት ያቀረቡት ጽሁፍ እንዳመለከተው፤ በዞኑ በኣሮሬሳ እና ጭሬ ወረዳዎች ነፍስጡር እናቶች በእርግዝና ወራት በቂ የጤና ክትትል ስለማያደርጉ  ከወልድ ጋር በተያያዘ ለጤና መታወክ ብሎም ለሞት እንደምዳረጉ ኣመልክቷል። ሙሉ ጽህፉን ከታች ያንቡ፦  “ ¡Astonishing!” , exclama el conductor del vehículo de  Médicos Sin Fronteras (MSF)  de camino a las montañas de  Sidama . ‘Astonishing’ es una palabra que no tiene una buena traducción en español, o por lo menos no tan buena como para expresar el verdadero significado de la palabra inglesa pronunciada con los ojos y la boca bien abiertos cuando uno contempla algo extraordinario. Al principio de la época de lluvias, cualquier desplazamiento a la región de los cafetales al sur de Etiopía dura más de lo normal por dos motivos: el barro y el paraíso. Los incómodos y sencillos Toyotas que utiliza MSF no están equipados con ningún confort, pero son las únicas "bestias"

The great Ethiopian media crackdown – and why this affects all Africans

Image
Photo: Prime Minister of Ethiopia Hailemariam Desalegn attends the Meeting of the Peace and Security Council at the African Union Headquarters in Addis Ababa, Ethiopia, 29 January 2014. EPA/DANIEL GETACHEW. Ahead of elections this year, the Ethiopian government is cracking down hard on any kind of free press – shutting down publications, jailing journalists and harassing their families. This is not just Ethiopia’s problem, however. As the home of the African Union, and as an oft-punted role model for African development, Ethiopia’s censorship problem is Africa’s too. By SIMON ALLISON. It’s not easy being a journalist in Ethiopia. In fact, it is nearly impossible, according to a new Human Rights Watch  report  that documents the scale of the state’s censorship apparatus. As journalists ourselves, it makes for highly disturbing reading (and once again highlights why the South African media fraternity’s fight against the proposed secrecy bill is so important – the distance

The nutritional status and meal pattern of pregnant women in Dale Woreda were not in line with normal range to support the pregnant women

A research on p revalence of food aversions, cravings and pica during pregnancy and their association with nutritional status of pregnant women in Dalle Woreda has indicated that the nutritional status and meal pattern of pregnant women in Dale Woreda were not in line with normal range to support the pregnant women. Readmore: Side Document on Women health care.pdf

በዚህ ሳምንት የፕሪሚየር ሊግ ውድድር ሲዳማ ቡና ወደ ኣዲስ ኣበባ ተጉዞ ንግድ ባንክን ይገጥማል

Image
ፎቶ ከ soccerethiopia.net በአስደናቂ ጉዞ ላይ ያለው ሲዳማ ቡና በዚህ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር ወደ ኣዲስ ኣበባ ተጉዞ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክን ይገጥማል። ሁለቱ ክለቦች በምመጣው እሁድ ከቀኑ ኣስር ሰዓት ላይ በኣበበ ቢቂላ ስታዲዬም ውድድራቸውን እንደሚያደርጉ ታውቋል። የሲዳማ ቡና ባለፈው ሳምንት ይርጋለም ከተማ ላይ ኢትዮጵያ ቡናን ኣስተናገደው 1-0 አሸንፎ ያሸነፈ ሲሆን፤ የሲዳማ ቡናን የድል ግብ ያስቆጠረው ኬንያዊው አጥቂ ኤሪክ ሙራንዳ መሆኑ ይታወሳል፡፡

በቅርቡ ኣስልጣኙን ያሰናበተው ሃዋሳ ከነማ በዚህ ሳምንት ዳሽን ቢራን ይገጥማል

Image
Photo ከ soccerethiopia.net በዘንድሮው የውድድር ኣመት ውጤት የከዳው ሃዋሳ ከነማ በዚህ ሳምንት የፕሪሚዬር ሊግ ውድድር ወደ ጎንደር ተጉዞ ዳሽን ቢራን ይገጥማል። ሀዋሳ ላይ አሰልጣኙ ታረቀኝ አሰፋን አሰናብቶ በጊዜያዊ አሰልጣኙ አዲሱ ካሳ እየተመራ ያለው ሀዋሳ ከነማ ባለፈው ሳምንት ውድድር ኤሌክትሪክን አስተናግዶ በአዲስ አለም ተስፋዬ አና ተመስገን ተክሌ ግቦች 2-1 ማሸነፉ ይታወሳል፡፡ የ2 ጊዜ የፕሪሚየር ሊግ ቻምፒዮኑ ሀዋሳ ከነማ በክረምቱ የተጫዋቾች የዝውውር መስኮት ከፍተኛ ገንዘብ ካፈሰሱ ክለቦች አንዱ ቢሆንም በአሰጣኝ ታረቀኝ አሰፋ ‹‹ ዳኜ ›› ስር ከ11 ሳምንት የሊጉ ጨዋታዎች በኋላ ማግኘት የቻለው 7 ነጥቦችን ብቻ ነው፡፡ የቀድሞው የሲዳማ ቡና አሰልጣኝ ታረቀኝ አሰፋ ባለፈው ክረምት ከጎንደሩ ክለብ ዳሽን ቢራ ጋር ከስምምነት ደርሰው የነበረ ቢሆንም ሀዋሳ ከነማ ሳይፈቅድ በመቅረቱ ዝውውሩ ሳይሳካ መቅረቱ ይታወሳል፡፡ አሰልጣኝ ታረቀኝ ባለፈው የውድድር ዘመን አጋማሽ የተረከቡት ቡድን ውጤቱ ከጊዜ ወደ ጊዜ ማሽቆልቆሉ ለስንብታቸው እንደምክንያት የተገለፅ ሲሆን አምና ቡድኑን ለ6 ወራት ይዘውት የነበሩት አሰልጣኝ በፍቃዱ ዘሪሁን ቡድኑን በጊዜያዊነት ሊረከቡ ይችላሉ ተብሏል፡፡ ሀዋሳ ከነማ ከ1995 በኋላ መጥፎውን የውድድር ዘመን እያሳለፈ ሲሆን በአሰልጣኝ ታረቀኝ ስር ካደረጋቸው 23 ጨዋታዎች ሙሉ 3 ነጥቦችን ማገኘት የቻለው በ5 ጨዋታዎች ብቻ ነው፡፡ የ2007 የውድድር ዘመን ከተጀመረ ወዲህ ወልድያ እና ደደቢት አሰልጣኞቻቸውን ያሰናበቱ ሰሲሆን ሀዋሳ ሶስተኛው ክለብ ሆኗል፡፡