Posts

Sidama Traditional Medicinal Plants

Image
McAlvay_Sidama_Plant_Based_Medicine.pdf ምንጭ፦ http://www.surgery.wisc.edu/system/assets/1951/McAlvay_Sidama_Plant_Based_Medicine.pdf?1389376111

በሲዳማ መዲና ሐዋሳ ስለተሰየመችው የኢትዮጵያ ንግድ መርከብ ምን ያውቃሉ?

Image
የኢትዮጵያ ንግድ መርከብ ድርጅት በቅርብ በቻይና ካሰራቸው እና በክልል ከተሞች ስም ከሰየማቸው መከቦች መካከል ኣንዷ የሆነችው ሐዋሳ በኣይነቷ ታንከር ወይም ድፍድፍ ነዳጅ ጫኚ ስትሆን፤ 26ሺ820 ቶኔጅ የመያዝ ኣቅም ኣላት። መርከቧ 187 ነጥብ 8 ሜትር በ 32 ሜትር ሪዝመት ኣላት፤ ክብደቷ ደግሞ  42 ሺ 190 ዴድ ዌይት ነው። የተመረተችው እንደፈረንጆቹ ዘመን ኣቆጣጠር በ 2ሺ 13  ሲሆን በኣሁኑ ሰዓት በ13 ነጥብ 3 ኬኤን በ328ድግሪ ፊጥነት 27 ነጥብ 77716 ድግሪ ላቲቱድ እና 50 ነጥብ 63666ድግሪ ሎንግቱድ በፐሪሺያ ወሽመጥ በመቅዘፍ ላይ ትገኛለች። ለተጨማሪ መረጃ ከታች  ይመልከቱ፦ IMO:  9617454 MMSI:  624018000 Call Sign:  ETHW Flag:  Ethiopia (ET) AIS Type:  Tanker Gross Tonnage:  26820 DeadWeight:  42190 Length x Breadth:  187.8m × 32m Year Built:  2013 Status:  Active Last Position Received In Range Info Received: 3 min ago (2014-08-29 15:27) Area:   Persian Gulf Latitude / Longitude: 27.79563° / 50.62411° Status: Underway using Engine Speed/Course:   13.2kn / 329° AIS Source:   1947 Itineraries History Latest Positions Nearby Vessels Show on live map    Wind:  11 knots Wind direction:  SE (150 o ) Tempe

EthSwitch selects SmartVista to enhance payments infrastructure in Ethiopia

Ethiopian banks consortium EthSwitch has selected Swiss-based BPC Banking Technologies’ SmartVista for national switching operations in Ethiopia. The company zeroed in on SmartVista because of its functionality, and advanced technology, BPC said. EthSwitch has been formed by the Ethiopian banks to work towards connecting the banks to a central transaction switching platform, which will provide customers access to money and other banking services through ATM, point of sale (POS) device, mobile and internet channels. The consortium is being backed by the Ethiopian Bankers' Association and the National Bank of Ethiopia. EthSwitch CEO Bizuneh Bekele said: "Our goal is to make inter-bank retail payments processing easier, while increasing security and transparency." BPC-Africa managing director Daryl Berg said: "We have a long track record with projects such as this and we are certain that EthSwitch will have the most advanced, robust and innovative payments

ሃይ_ቴክ የህክምና መሳሪያዎች የሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሆስፒታልን ጨምሮ በኣምስት ሆስፒታሎች ልከፋፈሉ መሆኑ ተሰማ

Image
ከሶስት ቢሊዮን ብር በላይ ወጪ የተደረገባቸው ሃይቴክ የህክምና መሳሪያዎች የሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሆስፒታልን ጨምሮ በኣምስት ሆስፒታሎች ልከፋፈሉ መሆኑ ተሰማ፤ የህክምና መሳሪያዎቹ መካከል ዲጂታል ኤክ ሪይ ማንሻ፤ የኩላሊት ማቆያ ሬፍሪጄራቶር፤ የኦፕሬሽን ኣልጋ፤ ወዘተ የሆኑ ለኩላሊት ትራንስ ፕላንት የምውሉ ናቸው ተብሏል። ዝርዝር ዜናው የኣፍሪካ ዶትኮም ነው፦ The Ethiopian Pharmaceuticals Fund & Supply Agency (PFSA) has acquired Hi Tech medical equipment for 3.1 billion Br to be distributed to five hospitals across Ethiopia. The equipment includes - Computed Tomography (CT) scanners, Magnetic Resonance Imaging (MRI) machines, Intensive Care Unit (ICU) machines, Radiant Warmers, anesthesia machines and endoscopy machines. There is also a set to be used for kidney transplants, including operation tables, Harmonic generators, kidney refrigerators and digital X-rays. This equipment will go to the Black Lion Hospital, St Paul Hospital, Jimma University Specialised Hospital, University of Gondar Hospital and Hawassa University Hospital, as soon as the they finish preparing for installation. Ninety-five

ከአዲስ አበባ ናዝሬት ለተዘረጋው የፍጥነት መንገድ ማስፋፊያ ለሆነው የሞጆ- ሐዋሳ-ሞያሌ መንገድ ከፊል ግንባታ የሚውል 300 ሚሊዮን ዶላር ብድር ከዓለም ባንክ ተጠየቀ፡፡

የብድር ጥያቄውን በኢትዮጵያ መንግሥት በኩል ያቀረበው የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር ሲሆን፣ የፕሮጀክቱ ፈጻሚ ደግሞ የኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን መሆኑን የተገኙ መረጃዎች ያመለክታሉ፡፡ የኢትዮጵያ መንግሥት የብድር ጥያቄውን ያቀረበው ከዝዋይ-ሐዋሳ ላለው የመንገድ ግንባታ መሸፈኛ የሚሆን 300 ሚሊዮን ዶላር ሲሆን፣ የዚህ መንገድ አጠቃላይ ወጪ 370 ሚሊዮን ዶላር ነው፡፡ በብድር ከሚገኘው 300 ሚሊዮን ዶላር በተጨማሪ የሚቀረው ወጪ በኢትዮጵያ መንግሥት እንደሚሸፈን ለማወቅ ተችሏል፡፡ የሞጆ-ሐዋሳ-ሞያሌ (የኬንያ ድንበር ከተማ) መንገድ የሚገነባው በተለያዩ ምዕራፎች ሲሆን፣ የመጀመሪያው ምዕራፍ ግንባታ የሚካሄደውም ለሁለት ተከፍሎ ነው፡፡ በዚህም መሠረት ከሞጆ-መቂ-ዝዋይ ያለው መንገድ የመጀመሪያው ምዕራፍ አጠቃላይ ወጪውም 225 ሚሊዮን ዶላር ነው፡፡ ከዚህ ውስጥ ከሞጆ-መቂ ያለውን የመንገድ ክፍል ለመገንባት ከአፍሪካ ልማት ባንክ 126 ሚሊዮን ዶላር ሲገኝ፣ ቀሪው 99 ሚሊዮን ዶላር በኢትዮጵያ መንግሥት በኩል እንደሚሸፈን መረጃዎች ያመለክታሉ፡፡ ቀሪውን ከመቂ-ዝዋይ የሚገኘውን መንገድ ለመገንባት ደግሞ ከኮሪያ የኢምፖርት ኤክስፖርት ባንክ 100 ሚሊዮን ዶላር ብድር በመገኘቱ የኢትዮጵያ መንግሥት ቀሪውን ወጪ ይሸፍናል፡፡ ከዓለም ባንክ የተጠየቀው ብድር ከዝዋይ-ሐዋሳ የሚያመራውን መንገድ ለመሸፈን የሚውል ነው፡፡ በአሁኑ ወቅት ባንኩ የቀረበውን የብድር ጥያቄ ተቀብሎ እየገመገመ መሆኑን ለመረዳት ተችሏል፡፡ በባንኩ በኩል የብድር ጥያቄውን እየገመገመ ያለው ቡድን መሪ የቀድሞው የኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን ዋና ሥራ አስኪያጅ የነበሩት አቶ ተስፋ ሚካኤል ናሁሰናይ መሆናቸውን ለመረዳት ተችሏል፡፡ የተጀመረው የፍጥነት መንገድ ግንባታ የኢትዮጵያ መን