Posts

The Politics of Genocide - The Case of Sidama

Image
Paper on genocide This paper uncover a serious of policies of the Ethiopian government intended to destroy the social, economic and political fabric of oppressed people who are demanding respect for their basic rights. There is no claim that this brife presentation, is a comprehensive study into genocide in Ethiopia, yet it sheds light into the processes that potentially and actually indicate to crime s against humanity and genocide. Read here

AFRICAN GOVERNANCE REPORT URGES FAIR POLITICAL REPRESENTATIVENESS TO DEEPEN DEMOCRACY IN AFRICA

Image
Good management of diversity and fair political representativeness remain crucial to the successful holding of elections and the deepening of democracy on the African continent, says the 3rd edition of the African Governance Report (AGR III), which was launched in Addis Ababa, Ethiopia  yesterday. “In about 35 out of the 40 countries covered by the Report, the trend of experts’ opinions favors proportional representation,” highlighted Adam Elhiraika, Director of the Macroeconomic Policy Division at the Economic Commission for Africa. “This is the first major finding of the Report and is quite a significant one as it clearly points to the importance ofinclusiveness as an ingredient for strong democracies in African societies.” Among the other important findings of the Report is the importance for African countries to embark on electoral, constitutional and political reforms; making electoral management boards more independent and competent while improving the diversity within th

ሰንሻይን ሦስተኛውን የማሪዮት ሪዞርት ሆቴል በሐዋሳ ሊገነባ ነው

Image
ሰንሻይን ኢንቨስትመንት ግሩፕ ከማሪዮት ኢንተርናሽናል ጋር በፍራንቻይዝ ስምምነት ሦስተኛውን የማሪዮት ሪዞርት ሆቴል ሐዋሳ ከተማ ውስጥ ሊገነባ ነው፡፡ ምንጭ፦ ethiopianreporter.com አዲስ አበባ ውስጥ በተመሳሳይ መንገድ እየተገነቡ ካሉት ሁለት ባለአምስት ኮከብ ሆቴሎች ውስጥ አንደኛውን ከስድስት ወራት በኋላ እንደሚያስመርቅ ተገለጸ፡፡ በሰንሻይን ኢንቨስትመንት ግሩፕ ሥር ከሚገኙ ኩባንያዎች መካከል አንዱ የሆነው በሰንሻይን ቢዝነስ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር ሦስተኛውን ማሪዮት ሪዞርት ሆቴል ከግማሽ ቢሊዮን ብር በላይ ወጪ ይጠይቃል ተብሏል፡፡  ለሐዋሳ ማሪዮት ሪዞርት ሆቴል የመሠረት ድንጋይ ባለፈው እሑድ ሰኔ 1 ቀን 2006 ዓ.ም. የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደሴ ዳልኬና የሐዋሳ ከንቲባ አቶ ዮናስ ዮሴፍ በተገኙበት ተቀምጧል፡፡ የሐዋሳው ማሪዮት ሪዞርት ሆቴል ስዊት ቪላዎች፣ ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውሉ ሕንፃዎችና ለሌሎች አገልግሎቶች የሚውሉ ግንባታዎችንም ያካተተ ነው፡፡ የሰንሻይን ኢንቨስትመንት ግሩፕ ፕሬዚዳንት አቶ ሳሙኤል ታፈሰ እንደገለጹት፣   ማርዮት ሪዞርት ሆቴልን በሐዋሳ ለመገንባት የወሰኑት ሐዋሳ ከተማ እያሳየች ካለው ዕድገትና በሚቀጥሉት ሦስት ዓመታት ከተማዋ ልታሳይ የምትችውን የኢንቨስትመንት ዕድሎች ከግምት በማስገባት ነው፡፡  አቶ ሳሙኤል ሐዋሳን ለምን እንደመረጡ በሰጡት ተጨማሪ ማብራሪያ፣ ሐዋሳ ከሌሎች ከተሞች በተሻለ እያደገችና በተደጋጋሚ ምርጥ ከተማ በመባል ተሸላሚ መሆኑዋ አንዱ ምክንያት ነው፡፡ እንዲሁም የከተማዋ ኢንቨስትመንት ዕድገትና በሚቀጥሉት ሦስት ዓመታት ውስጥ ከተማዋን የሚያቋርጠው የፈጣን መንገድ ግንባታ የሚጠናቀቅ መሆኑም ሌላው ምክንያት ነው፡፡ ከዚህም በተጨማሪ በሐዋሳ ሐይቅ

ሲኣን/ መድረክ የሃዋሳ ከተማ ኣስተዳደር ምላሽ በመጠባበቅ ላይ ነው

ሲኣን / መድረክ በዚህ ሳምንት በሃዋሳ ከተማ ለማካሄድ ላቀደው ሰላማዊ ስልፍ የጸጥታ ኃይል እንዲመደብለት ለከተማው ኣስተዳደር ላቀረበው ጥያቄ እስከኣሁን ምላሻ ኣለማግኘቱ ታውቋል። ሪፖተራችን ጥቻ ወራና ከሃዋሳ እንደዘገበው፤ ከሳምንታት በፊት በወቅታዊ ፖለቲካዊ፤ ማህባራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች ላይ የተለያዩ ጥያቄዎችን መንግስትን በሰላማዊ ሰልፍ ለመጠየቅ የጸጥታ ጥበቃ እንዲደረግለት በጽሁፍ ጠይቆ የከተማዋን ኣስተዳደር ምላሽ በመጠባበቅ ላይ ነው። እንደዘጋባው ከሆነ፤ ምንም እንኳን ከከተማው ኣስተዳደር ምላሽ ባይኖረም የሰላማዊ ሰልፉ ኣዘጋጅ ኮሚቴ ለሰማላዊ ሰልፉ የሚያደርገውን ዝግጅት ኣጠናክሮ መቀጠሉ ታውቋል።

ልጅ ፍለጋ ወደ ሲዳማ ስለተጓዙ እናት

Image
#RealTravel: One Woman's Journey to Ethiopia to Find her Son ምንጭ፦ ያሁ ኒውስ In 2011, Circe Hamilton, a British photographer who lives in New York City, got the news she’d been waiting two years to hear: she’d been approved to adopt a child from Ethiopia. That June she flew to Addis Ababa to meet the boy who was to legally become her son. Two more trips, including one to a small village where her son, Abush, was from, a mountain of paperwork, and several court appearances later, Abush and Circe left Ethiopia in August 2011 for a new life in the United States as a family. This is their story as told through Hamilton’s lens. 1. In June 2011, Hamilton arrived in Bole International Airport, Addis Ababa (English translation = new flower). Also known as the gateway to Africa. 2.  Hamilton took the back roads to the orphanage, where she was to meet her son. 3. Hamilton meets her son for the first time at 18 months old. Abush, who had just arrived from an orphanage near