Posts

ዋሊያዎቹ ሰኞ ከሊቢያ ጋር ይጫወታሉ

በአፍሪካ አገሮች የእግር ኳስ ዋንጫ (ቻን) የሚሳተፈው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዛሬ ወደ ደቡብ አፍሪካ ያመራል፡፡ ፌዴሬሽኑም ዛሬ በኢንተርኮንትኔታል ሆቴል ጋዜጣዊ መግለጫ እንደሚሰጥ አስታውቋል፡፡ ኢትዮጵያ ከምትገኝበት ምድብ የተደለደለው የጋና ብሔራዊ ቡድን ባለፈው ሰኞ ምሽት ደቡብ አፍሪካ ገብቷል፡፡ በኢንተርኮንትኔታል ሆቴል ተቀምጦ ከሁለት ሳምንት በላይ ዝግጅት ሲያደርግ የቆየው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን፣ ባለፈው ዓርብ ወደ ናይጄሪያ አምርቶ በማግስቱ ቅዳሜ ከናይጄሪያ አቻው ጋር ተጫውቶ 2ለ1 ተሸንፎ እሁድ ታኅሣሥ 27 ቀን 2006 ዓ.ም. አዲስ አበባ መመለሱ ይታወሳል፡፡  በመጪው ቅዳሜ ጥር 3 ቀን 2006 ዓ.ም. በኬፕታውን ስታዲዮም አስተናጋጅ ደቡብ አፍሪካ ከሞዛምቢክ በሚያደርጉት የመክፈቻ ጨዋታ ይጀመራል፡፡ ባቻን ሻምፒዮና ኢትዮጵያን ጨምሮ ከጥቂት አገሮች ውጪ ያሉት ደቡብ አፍሪካ፣ ጋና፣ ናይጄሪያ፣ ካሜሩንና የመሳሰሉት የሚሳተፉት በሁለተኛ ቡድናቸው ስለመሆኑ ሲነገር መቆየቱ ይታወቃል፡፡  የዋሊያዎቹ አለቃ አሰልጣኝ ሰውነት በኬንያ አስተናጋጅነት በቅርቡ በተከናወነው ሴካፋ የእግር ኳስ ሻምፒዮና ላይ፣ በእሳቸው አገላለጽ ለነባሩ ብሔራዊ ቡድን ተተኪ ያሉዋቸውን ተጨዋቾች ይዘው እንደሔዱ፣ ነገር ግን በውሳኔያቸው ሳይጸኑ መቅረታቸው ሲያስተቻቸው ሰንብቷል፡፡  አሰልጣኙ ከኢትዮጵያ ውጭ ባሉ ሊጎች ከሚጫወቱት በደቡብ አፍሪካ ጌታነህ ከበደ፣ ከሱዳን አዲስ ሕንጻና ሽመልስ በቀለ እንዲሁም በግብጽና በቤልጄም ክለቦች ሲጫወት ከቆየው ሳላዲን ሰይድ በስተቀር የቀሩትን ሙሉ በሙሉ አካትተው መሄዳቸው ተቃውሞውን አባብሶታል፡፡ አሰልጣኙ ደጋግመው እንደሚናገሩት አሁን ባለው በአገሪቱ ሊግ ነባሮቹን የብሔራዊ ቡድን ተጨዋቾች ሊተኩ የሚችሉ አሉ፡፡ ይህ የአ

A tribute to the birth place of coffee, Ethiopia

Image
Ethiopian Embassy, Beijing,  08 January 2014- In a ceremony held at the  Starbucks  flagship store in  Beijing Kerry Centre , a coffee testing program for the newly introduced  Ethiopian Blend  was held yesterday, January 7. On the occasion, Ambassador Tesfaye Yilma, Deputy Head of the Ethiopian Embassy in China said that the Ethiopian Coffee  remains unique coffee and thanked Starbucks for promoting and presenting Ethiopian coffee with its uniqueness and identity. “We grow it in Ethiopia, partially process it and Starbucks serve it in cups, this is partnership in action.” The Vice President for Public Affairs of Starbucks China, Mr.Dongwei Shi on the occasion made a lucid presentation of Ethiopian coffee and the new blend. The Ethiopian Blend was colorfully served in a traditional Ethiopian coffee ceremony performed to guests present. The Ethiopian coffee ceremony is a social event where family, neighbors and friends gather and share their thoughts, feelings, concerns, gossi

የኣለምኣቀፉ ማህበረሰብ የኢትዮጵያ መንግስት የሲዳማን ህዝብ ህገ መንግስታዊ መብቶች እንድያከብር እና ለክልላዊ መንግስት ጥያቄ ምላሽ እንድሰጥ ግፊት እንዲያደርግ ከኣንድ ኣመት በፊት የቀረበ ጥሪ ኣጥጋብ ምላሽ ኣላገኘም

የሲዳማ ዳይስፖራ ማህበረሰብ ተወካይ የሆኑት ካላ ቤታና ሆጤሳ ለኣለም ኣቀፉ ማህበረሰብ በተለይም ለተባበሩት መንግስታት ዋና ጸሃፊ ካላ ባንኪሙ፤ ለኣውሮፓ ህብረት ኮሚሽን ፕሬዚዳንት ካላ ጆሴ ኣማኑኤል ባሮሶ፤ ለኣፍሪካ ህብረት ዋና ጸሃፊ ዲኮ ኢንኮሳዛና ዲላሚን ዙማ እና ለኣሜሪካን ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዲኮ ሂላሪ ሮዲሃም ክልንተን ደብዳቤ ጽፈዋል። በጻፉትም ደብዳቤ ላይ በሲዳማ ህዝብ ላይ በገዥው መንግስት በመፈጸም ላይ ያሉ የሰብኣዊ መብት ጥስት እንዲቆም፤ የሲዳማ እስረኞች እንድፈቱ እና የሲዳማ ህዝብ ህገ መንግስታዊ ጥያዊ የሆነው የክልል ጥያቄ በኣግባቡ እንዲመለስ ጥሪ ኣቅርበው ነበር። ብዙዎቹ ሲዳማውያን እንደሚያምኑት ከሆነ ጥሪውን ተከትሎ የተገኘው ውጤት የተጠበቀውን ያህል ኣይደለም። ጥሪውን ተከትለው የሲዳማ እስረኞች መካከል ኣንዳንዶቹ ያለ ምንም ምክንያት ከታሰሩበት የተፈቱ ቢሆንም የክልል ጥያቄውን የመሳሰሉ ትላልቅ ህዝባዊ ጥያቄዎች  እስከ ኣሁን ድረሰ ምላሻ ተነፍጎበት ይገኛል። ይባስ ብሎም ሰሞኑን የሃዋሳን ከተማ በፌደራል መንግስት እንዲተዳደር ሁኔታን የሚያመቻች የከተሞች መሬት ኣስተዳደር ኣዋጅ ጸድቋል።  የዛሬ ኣመት የተጻፈውን የድጋፍ ጥር ደብዳቤ ከታች ያንቡ፦   Appeal to:-  Mr. Ban Ki -Moon,  United Nation’s Secretary General,  United Nations, 760 United Nations Plaza  Manhattan, NY 10017, USA  Mr. José Manuel Barroso  President of the European Commission  1049 Brussels, Belgium  Mrs. Inkosazana Dlamini Zuma,  African Union’s Secretary Gene

በተለያዩ የሲዳማ ከተሞች በኣነስተኛ እና ጥቃቂን ማህበራት ተደራጅተው ያሉ የሲዳማ ወጣቶች የመንግስት ትኩረት ያሻቸዋል ተባለ

Image
በሃዋሳ ከተማ በኣነስተኛ እና ጥቃቂን ኢንዱስትሪ ስር የታቀፉ የሲዳማ ወጣት ልጆች በቁጥር ከጊዜ ወደ ጊዜ በመጨመር ላይ መሆናቸውን ሪፖርተራችን ሰሞኑን ከሃዋሳ ከተማ ያጠናቀረው ዘገባ ኣመልክቷል። የሲዳማ ወጣቶች በድንጋይ መፍጨት ስራ፤ በኮብል ስቶን ስራ፤ ቢም እና ፕረካስት ስራ የብረታብረት እና የእንጨት ስራ እና በመሳሰሉት የስራ መስኮች በኣነስተኛ እና ጥቃቂን ኢንዱስትሪ በማህበር በመደራጀት በመስራት ላይ ሲሆኑ፤ በራሳቸው ማለትም ብቻቸውን ተደራጅተው ካቋቋሙት ማህበራት በተጨማሪ ከሌሎች ብሄር እና ብሄረሰቦች ልጆች ጋር ተደራጅተው በመስራት ላይ መሆናቸው ተሰሞቷል። በሃዋሳ ከተማ ውስጥ ካሉት በተጨማሪ በሁሉም የሲዳማ ከተሞች በመስል መልኩ የማህበራት በመደራጀት በተለያዩ የስራ መስኮች የገንዘብ እና የስልጣና ድጋፎችን ኣግኝተው የራሳቸውን እና የቤተሰቦቻቸውን ኑሮ ለማሻሻል በመጣር ላይ ናቸው። ወጣቶቹ በጥቃቂን እና ኣነስተኛ ማህበራት ተደራጅተው ስራ መስራታቸው መልካም ሆኖ ሳለ በምሰሩት ስራ ያሳዩት ወጤት ብዙም ኣጥጋብ ኣይደለም። በእርግጥ ከተለያዩ የትምህርት ተቋማት የወጡትን ጨምሮ ብዙ የተግባር ስራ ልምድ የሌላቸው ጊዜያቸውን ባልቧለ ቦታ ያሳልፉ የነበሩት ወጣቶች ወደ ስራ ገብተው ውጤታማ መሆን መጀመራቸው የምካድ ባይሆንም፤ እያስመዘጋቡ ያሉትን ውጤት ከሌሎች ክልል ማህበራት የስራ ውጤቶች ጋር ሲወዳደር ልዩነቱ የእትዬ ሌሌ ነው። ከዚህ ባሻገር በስራ ላይ ውጤት በማጣታቸውም የተነሳ እስከ መበተን የደረሱም ኣሉ። እንደ ጥቻ ወራና ዘጋባ ከሆነ በሃዋሳ ከተማ ሲዳማውያን ብቻ ተደራጅተው ካቋቋሟቸው ማህበራት መካከል ሁለቱ በኣያያዝ ችግር የተነሳ ፈርሰው ከዚህ በፊት ለስራ በከታማዋ ማዘጋጃ የተሰጣቸውን የስራ ቦታ ሊ

የገና በዓልና ተያያዥ ኩነቶች

Image
በአገራችን ከሚከበሩ ሕዝባዊና ሃይማኖታዊ በዓላት መካከል ገና አንዱ ነው፡፡ ይህ በዓል በክርስትና አማኞች ዘንድ የኢየሱስ ክርስቶስ ልደት መታሰቢያ ነው፡፡ ከፈረንጆቹ ገና በአንድ ሳምንት ዘግይቶ የሚከበረው ይህ ሃይማኖታዊ በዓል፣ በሁሉም የክርስቲያን ቤተ እምነቶች በኩል በተለያዩ ሃይማኖታዊ ሥርዓቶች ይከበራል፡፡ የቱሪስት መስህብ በሆነው በደብረ ሮሃ ላስታ ላሊበላ ያለው አከባበር ደግሞ ከሁሉም የተለየና የሚማርክ ነው፡፡ በበዓሉ ዋዜማ ካህናቱ በሚያቀርቡት ኅብረ ዜማ ይደምቃል፡፡ ከላሊበላ አቢያተ ክርስቲያናት አንዱ በሆነው በቤተ ማርያምና በዙሪያው ባለው የማሜ ጋራ ዝማሬው በጥንግ ድርብና በጧፍ ታጅቦ ይከበራል፡፡ የሃይማኖት አባቶች እንደሚገልጹት፣ በጋራው ላይ የሚያሸበሽቡት ካህናት የመላዕክት፣ ከጋራው ሥር የሚያሸበሽቡት ካህናት ደግሞ የሰው ልጆች ምሳሌዎች ናቸው፡፡  ኢየሱስ ክርስቶስ በተወለደ ጊዜ ካህናትና ሰዎች በአንድነት ኢየሱስ ክርስቶስን ያመሰገኑበት ምሳሌ መሆኑ፣ በስፋት ይነገራል፡፡ የገና ባህላዊ በዓልነቱ በአብዛኛው በገጠራማው የአገራችን ክፍል የሚስተዋል ቢሆንም የተወሰኑ የባህሉ ቅሪቶች በአንዳንድ ከተሞችም አይጠፉም፡፡ በዓሉን በባህላዊ ጭፈራ፣ በገና ጨዋታ፣ ባህላዊ ልብስ ለብሶ ማክበር የተለመደ ነው፡፡  ‹‹በገና ጨዋታ አይቆጡም ጌታ›› የሚለው ብሂል እንደሚያስረዳው፣ ሁሉም ወጣት ከቤቱ ወጥቶ በሜዳ ላይ ጨዋታ፣ በደስታና በሃሴት ያከብረዋል፡፡ እንደሌሎች በዓላት ሁሉ በገና በዓል ድፎ መጋገር፣ ሰንጋ መጣል፣ ጠጅና ጠላ መጎንጨት የተለመደ ነው፡፡ እንደ ፈረንጆቹ የበዛ ባይሆንም፣ በዚህ ጊዜ ስጦታ መስጠት የበዓሉ ዓቢይ መገለጫ ነው፡፡ ሕግ የኅብረተሰብን ባህላዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ፖለቲካዊና ሃይማኖታዊ ትስብር የሚገዛ እንደመሆኑ መጠን እነ