Posts

Ethiopia: Bombing Kills 2 in Ethiopian Capital

Ethiopian state media have reported that a bomb blast in the capital city Addis Ababa has killed at least two people. The attack took place Sunday in the city's Bole district, which is home to a large Somali population. There was no immediate claim of responsibility for the bombing, but Ethiopia says it has thwarted plots of attacks in the past two years and blames rebel groups based in the south and southeast, as well as Somalia's al-Shabab insurgents. Ethiopian troops have been fighting al-Qaida-linked al-Shabab militants in Somalia since 2011, alongside African Union forces from Uganda, Burundi and Kenya. Last month, al-Shabab led an attack on a shopping mall in Kenya in which at least 67 people were killed. The al-Qaida-linked group said the attack was retaliation for Kenya's military intervention in Somalia. http://allafrica.com/stories/201310140116.html

Sole opposition MP says Ethiopia bottling up strife

(Reuters) - Girma Seifu Maru, Ethiopia's sole opposition politician in a 547-seat parliament, says the authorities risk provoking social unrest if they do not offer more political space to critical voices. The 47-year-old economist and consultant said his party, Unity for Democracy and Justice (UDJ), is pushing for greater openness with a petition against an anti-terror law that critics say is used to stifle dissent, and by a campaign of protests. But it is an uphill struggle for opponents of the ruling coalition in a nation that Girma said was following China's model in a bid to drag swathes of its 90 million people, many still subsistence farmers, out of poverty by 2025. "The Chinese model is that economic development is the primary issue, don't ask about human rights issues, don't ask about your freedom, keeping silent on people's rights so that a few politicians get the economic benefits," he told Reuters in an interview at a modern hotel, wher

በሲዳማ ለኣያሌ ኣመታት ብቸኛ ኣስፓልት መንገድ ሆኖ የቆየው ሃዋሳ - ዲላ መንገድ ደረጃውን በጠበቀ መልኩ በኮንክሪት ደረጃ መገንባት መጀመሩን ኣፊኒ

Image
Hawassa - Dila ይህን በርካታ ኣመታት በብቸኛ የኣስፓልት መንገድነቱ በሲዳማ ውስጥ የምታወቀው ከሃዋሳ ዲላ የምወስደው መንገድ የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን በዚህ ኣመት  ከ2 ነጥብ 7 ቢሊዮን ብር በሚበልጥ ወጪ  ለማሰራት ግንባታውን የጀመረው   የሀዋሳ - ቡሌ ሆራ የ198 ኪሎ ሜትር የአስፋልት ኮንክሪት መንገድ ኣካል ሆኗል። በጣሊያን ጊዜ እንደተሰራ በኣፌ ታሪክ የምነገርለት ይህ መንገድ ካለው ረዥም እድሜ የተነሳ በከፈተኛ ሁኔታ የተጎዳ ነው። በመሆኑም  መንገዱ እንደ ኣዲስ ደረጃውን በጠበቀ የኮንክሪት አስፋልትነት መገንባት ብሎም ከ12 እስከ 22 ሜትር ስፋት ይኖረዋል ማድረጉ፤ ቡናን እና ሌሎች የሲዳማ ምርቶችን ወደ ማዕከላዊ ገበያ በፍጥነት እና በጥራት ለማቅረብ ያስችላል። ይህም በሲዳማ ኢኮኖሚ ላይ የሚኖረው ኣዎንታዊ ተጽዕኖ ቀላል ኣይደለም። ከዚህም ባሻገር መንገዱ የምያቋርጣቸው ከሲዳማ መዲና ሃዋሳ ጀምሮ እስከ ዲላ ከተማ ያሉ እንዴ፦ ሞኖፖል፤ቱላ፤ኣቤላ ሊዳ፤ ሞሮቾ፤ ማስንቃላ፤ ኣፖስቶ፤ጩኮ እና ሌሎች የሲዳማ ከተሞች  እስከ 22 ሜትር የምሰፋው መንገድ ገጽታቸው እንደምቀይር እና ለስራ እና ለኑሮ ምቹ እንዲሆኑ እንደምያደርጋቸው ይጠበቃል። ይህም በእነዚህ ከተሞች የምኖሩ ሰዎች በቀላሉ ሃዋሳ እና ዲላን በመሳሰሉ ትላልቅ ከተሞች መስራት ያስችላቸዋል። Tolla Gamaxo Road Sidama እንደ ፋና ብሮድካስቲን ኮፖሬት ድረ ገጽ ዘገባ ከሆነ፦ መንገዱ ኢትዮጵያን ከኬንያ ከማስተሳሰሩም በላይ በሲዳማ እና ገዴኦ የሚገኘውን ምርት በቀላሉ ለገበያ ለማቅረብ ያለው ፋይዳ ከፍተኛ መሆኑ ተጠቁሟል፡፡ በኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን የኮሚኒኬሽን ዳይሬክቶሬት ዳይሬከተር አቶ ሳምሶን ወንድሙ እንደገለጹት ፥ የመንገዱ ግን

ሳውዝ ስታር ኢንተርናሽናል ሆቴል-የሀዋሳ ፈርጥ

Image
  ለግንባታው 246 ሚ. ብር ወጥቷል  የኦሎምክፒክ ደረጃ ያለው መዋኛ፣ ሲኒማ ቤቶች፣ ናይት ክለብ … ይገነባሉ  8 ሰዎች የሚይዘው ጃኩዚ ውሃ የማያበላሸው LCD ቲቪ አለው ሳውዝ ስታር ኢንተርናሽናል ሆቴል በደቡብ ኢትዮጵያ ከአዲስ አበባ 275 ኪ.ሜ ላይ በሀዋሳ ከተማ ተገንብቶ በቅርቡ ሥራ የጀመረ አዲስ ዘመናዊ ሆቴል ነው፡፡ “ሀዋሳ፣ የቱሪስት መዳረሻ እየሆነች ነው፡፡ የውጭ አገርና የአገር ውስጥ ቱሪስቶች፣ በግል፣ በቡድን፣ በቤተሰብ የሚመጡባት ከተማ ሆናለች፡፡ እንግዶቻችን ሲመጡ የሚያርፉበት ብቻ ሳይሆን፣ በቆይታቸው የሚዝናኑበትና የተሟላ ምቾት የሚያገኙበት ዘመናዊ ሆቴል አዘጋጅተን እየጠበቅናቸው ነው” ይላሉ፤ የሳውዝ ስታር ኢንተርናሽናል ሆቴል ባለቤት ተወካይ አቶ መኳንንት አሰፋ፡፡   “በአካባቢያችን ከሚገኙ ሆቴሎች የምንለይበት ብዙ ነገሮች አሉ፡፡ 4 ባር እና 4 ሬስቶራንቶች የተለያየ መጠቀሚያ ዕቃዎችና (ፋሲሊቲ) ዋጋ ያላቸው 5 ዓይነት መኝታ ክፍሎች፣ … አሉን፡፡ ስለዚህ እንግዳው ሳውዝ ስታር ኢንተርናሽናል ሆቴል ገባ ማለት፣ በፈለገው ቦታ፣ በፈለገው ሁኔታ መዝናናት፣ በፈለገው ደረጃና ዋጋ ክፍሎችን መያዝ ይችላል፡፡   “ለምሳሌ ስታንዳርድ፣ ትዊን፣ ፋሚሊ፣ ዴሉክስ፣ ኤግዚኩቲቭ ዴሉክስ ሱት ቤድሩም፣ የተሰኙ ክፍሎች አሉን፡፡ እንግዳው እንደአቅሙ መከራየት እንዲችል አማራጮች ቀርበውለታል፡፡ ከቁርስ እስከ እራት የሚስተናገድበት ኦል ዴይ ሬስቶራንት አለ፡፡ በቡድን (ግሩፕ) የሚመጡ ሰዎች እየተወያዩ ምሳም ሆነ እራት የሚበሉበት ፕራይቬት ዳይንግ ሩም፣ ቡና ለመጀመሪያ ጊዜ በተገኘባት ስፍራ ማንኪራ የተሰየመ ማንኪራ ጋርደን ካፌ፣ አናት (ቴራስ) ላይ እስከ 200 ሰዎች መያዝ የሚችል ሬስቶራንት አለን፡፡   “አራተኛ ፎቅ ላይ ታቦር ተራራን፣ ቅ

የሪፖርተር ጋዜጣ አዘጋጅ አዋሳ ተወስዶ ታሰሮ ተፈታ _ የክልሉ መንግስት ሚዲያን በተመለከተ ስሱ ሆኖ ይሁን?

በተለያዩ ኣጋጣሚዎች ሚዲያዎች በየትኛውም ኣገር የተሳሳተ ዜና ይዘው ልወጡ ይችላሉ፤ መቼም ሰዎች ነንና ስህተት ኣይጣፋም። ለዚህም ይመስላል በጋዜጠኝነት ስራ ላይ ይህን መሰል ስህተት ስፈጠር ጋዜጣው ወይም ዜናውን ያሰራጨው ሚዲያ ዘጋባው ስህተት መሆኑን ከተቀበለ በተመሳሳይ የጋዜጣው ኣምድ ላይ ለምሳሌ የተሳሳተ መረጃ በዜና መልክ ተሰራጭቶ  ከሆነ በዜና ኣምዱ ላይ የተሰራጨው ዜና ስህተት መሆኑን ገልጾ፤ ማረሚያ  መስጠት ያስፈልጋል።በዚህ ነገሩ ይቋጫል። እንግድህ በሪፖርተር ጋዜጣ ላይ “በደቡብ ክልል ሶስት ምክትል ርዕሳነ መስተዳድሮች ከስልጣናቸው ተነሱ” በሚል ከወጣው ዘገባ ጋር ተያይዞ ጋዜጣው ዘገባው ስህተት መሆኑን ኣምኖ ማስተካከያ የሰጠ ቢሆንም ሰሞኑን የጋዜጣው ማኔጂን ኤዲተር ከአዲስ አበባ ወደ አዋሳ ተወስዶ ለአንድ ቀን ታሰረው ተለቋል፡፡ እንደጋዜጣው ዘገባ ከሆነ ፦ከትላንት በስቲያ ሐሙስ ሶስት ሰዎች “በተጠረጠሩበት ወንጀል ይፈለጋሉ” የሚል መጥሪያ በመስጠት አዘጋጁን ከቢሮው እንደወሰዱትና እንደታሰረ የተገለፀ ሲሆን፤ ትላንት ጠዋት ፍ/ቤት ይቀርባል ተብሎ ቢጠበቅም “ዳኞች አልተሟሉም፤ ስንፈልግህ እንጠራሃለን” ተብሎ መለቀቁ ታውቋል፡፡ እንግድህ ጋዜጣው ስህተቱን ኣምኖ ማስተካከያ ስጥቶ እያለ በክልሉ መንግስት በጋዜጣ ኣዘጋጁ ላይ የተወሰደው ይህን መሰል እርምጃ ክልሉ ሚዲያን በተመለከተ ምን ያህል ስሱ መሆኑን ያሳያል።     ምንጭ፦ http://www.addisadmassnews.com/index.php?option=com_k2&view=item&id=13046:%E1%8B%A8%E1%88%AA%E1%8D%96%E1%88%AD%E1%89%B0%E1%88%AD-%E1%8C%8B%E1%8B%9C%E1%8C%A3-%E1%8A%A0%E1%8B%98%E1%8C%8B%E1%8C%85