Posts

On Sidama folk identification, naming, and classification of cultivated enset (Ensete ventricosum) varieties

Image
Abstract An ethnobotanical study was carried out in Sidama to document and analyze the local system of naming, identification and classification of the cultivated varieties of enset used by farmers. The results revealed much information of biological and cultural value which can aid the botanical and genetic study and improvement of enset. Farmers recognized a total of 119 different infra-specific units of enset. The locally perceived biotas are partitioned into three well-recognized groups, namely sub-variety, variety, and supra-variety. Taxa assigned to the three groups have nomenclatural and ethnobotanical features that mark them as members of a separate group. A description and analysis of the nomenclatural and ethnobotanical features of taxa assigned to each of the three groups is presented with emphasis on the nature of the characters used for identification and grouping. A folk biological classification system of enset consisting of four taxonomic levels is proposed. The

የሲዳማ ቡና በቡና ባለሙያ ኣይን

Image
New

‹‹ልማታዊ መንግሥትን ከፌዴራል ሥርዓት ጋር ማጣጣም እጅግ አስቸጋሪ ተግባር ነው›› ፕሮፌሰር ክርስቶፈር ክላፓም

Image
‹‹ልማታዊ መንግሥትን ከፌዴራል ሥርዓት ጋር ማጣጣም እጅግ አስቸጋሪ ተግባር ነው›› ፕሮፌሰር ክርስቶፈር ክላፓም መስከረም 13 ቀን 2006 ዓ.ም. በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የቢዝነስ ፋኩልቲ የእሸቱ ጮሌ አዳራሽ “Federalism and the Developmental State” በሚል ርዕስ በዕውቁ የካምብሪጅ ዩኒቨርሲቲ ፕሮፌሰር ክርስቶፈር ክላፓም የቀረበው ጥናት “Perspectives of Diversity in Ethiopia” የተሰኘውና በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፌዴራሊዝም ጥናት ማዕከል፣ በፍሬድሪክ ኤበርት ስቲፍቱንግና በጎተ ኢንስቲትዩት የሚዘጋጀው የውይይት መድረክ አካል ነበር፡፡ ከምሽቱ 12፡00 ሰዓት ላይ እንዲጀመር ፕሮግራም ለተያዘለት ፕሮግራም ታዳሚዎች ከ11 ሰዓት ጀምሮ ቦታ መያዝ ጀመሩ፡፡ የጥናቱ አቅራቢ ፕሮፌሰር ክርስቶፈር ክላፓም በወጣትነት ዘመናቸው የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ዩኒቨርሲቲ መምህርና በኢትዮጵያ እንዲሁም በአፍሪካ ላይ የሚያተኩሩ ዘርፈ ብዙ መጻሕፍትንና የምርምር ሥራዎችን ያሳተሙ ስለሆኑ ብቻ አልነበረም፣ ይልቁንም የጥናታቸው ርዕስ የበርካታ ሰዎችን ስሜት የሳበ ነበር፡፡  ፌዴራሊዝም በኢትዮጵያ ፌዴራሊዝም እንደ መንግሥት አወቃቀር በኢትዮጵያ የበርካታ ዓመታት ተሞክሮ ቢሆንም፣ ኢሕአዴግ ሕጋዊ ይዞታ በመስጠትና በፈቃደኝነት ወደ ሕገ መንግሥታዊ ሥርዓቱ እንዳመጣው በመግለጽ ነው ፕሮፌሰሩ ንግግራቸውን የጀመሩት፡፡ ልዩነቱ ከኢሕአዴግ ውጪ ያሉት መንግሥታት ፌዴራሊዝምን ቢያንስ በባሕሪ ደረጃ የተቀበሉና የአካባቢ አገዛዞችን ዕውቅና ሳይሰጡ ኢትዮጵያን መምራት አስቸጋሪ ስለነበረባቸው መሆኑን አመልክተዋል፡፡  በዘመናዊው የኢትዮጵያ ታሪክ እ.ኤ.አ. ከ1855 ጀምሮ ኢትዮጵያን ከመሩት መንግሥታት መካከል የአሁኑ መንግሥትን በአገዛዝ ዓ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ያደረገው የመመሪያ ለውጥ

Image
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሒሳብ የከፈቱ የግል ባንኮችን ሂሳቦችን አግዷል የተባለው ዘገባ ልክ እንዳልሆነ እና አዲሱ የባንክ መመሪያም በደንበኞች ላይ የሚፈጥረው ችግር እንደማይኖር አስታወቀ። የኢትዮጵያ መንግስት የሚቆጣጠረዉ ንግድ ባንክ ከ600 በላይ ቅርንጫፎች አሉት። የአዲስ አበባው ወኪላችን ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና አንድ የግል ባንክ አስተያየትን አካቶ የሚከተለውን ዘገባ ልኮልናል። ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ነጋሽ መሐመድ http://www.dw.de/popups/mediaplayer/contentId_17113603_mediaId_17113620  

Starbucks Honors the Birthplace of Coffee with Ethiopia, an Extraordinary New Coffee Steeped in History & Flavor

Image
A Single-Origin Coffee Unlike Anything in Starbucks 42-Year History, Ethiopia is Masterfully Roasted for an Exquisite Taste Experience SEATTLE--(BUSINESS WIRE)--September 24, 2013-- Starbucks Coffee Company (NASDAQ:SBUX) today introduces a new single-origin coffee from the birthplace of coffee, Ethiopia. New single-origin Ethiopia coffee available at Starbucks starting September 24. (Photo: Business Wire) Starbucks first whole bean packaged coffee available globally since the introduction of Starbucks(R) Blonde Roast two years ago, Ethiopia coffee celebrates Ethiopia's rich coffee tradition and delivers a taste in cup unlike any other coffee offered in Starbucks 42-year history. This new coffee joins Starbucks selection of 20 core and 10 traditional and seasonal whole bean coffees offered at Starbucks retail stores nationwide. "We've taken great care in sourcing this coffee and applying the signature Starbucks roast to create a flavor profile that