Posts

Awassa of Ethiopia

Image
Awassa is a university city with 25 000 students. As it is quite big city and there are enormous differences in living standard one sees a lot of iron fences and gates with barbed wire or broken glass on top of them, and all the well off people have watch dogs or guards – or both. One day I climbed Mount Tabor, a beautiful small mountain almost next to my house, with my hosts Tariku and Demelash and seeing the beauty and tranquility there planned to make the climb part of my morning routines with some qigong at the top, but the boys adviced me not to do that since it is not safe for a farangi to go there alone, they said. Actually Demelash got robbed there once, at the base of the mountain with a knife pointing his way – luckily his Ikkyo was swift, but it didn’t prevent the other thugs coming from behind snatching his mobile from his pocket. In spite of all this I felt safe the whole time I was in Awassa – if you know the rules of where you can go and when and stick to t

Returning to Heartland

Image
Heartland Girls Rural Life Training Center: Sister Donna Frances has an orphanage and school on the shore of Lake Awassa in Ethiopia. In this remote area, every time kids take a drink from the local stream or lake, they are playing biological Russian Roulette. In response to such dire conditions Waves For Water was asked to intervene. Jack Rose and Jamie Grumet designed a solution, and after successful fundraising efforts, Jack flew from California to Ethiopia with 80 water filters - enough to bring safe drinking water to over 8,000 people. Everyone agrees safe drinking water is a basic human right – that children around the world shouldn’t have to suffer when they quench their thirst from the local stream, pond, lake or river. Enter brilliant technology, in the form of a point-of-use, hollow-fiber water filter, which allows these common water sources to be 100% safe to drink. Village by village, in every far cor

ሠራተኛው ምርትና ምርታማነትን በማሳደግ በዓለም ገበያ ተወዳዳሪ ለመሆን ጠንክሮ መሥራት አለበት

Image
አዋሳ ግንቦት 05/2005 ሠራተኛው የስራ ባህሉን በማሻሻል በታታሪነት በመስራት ምርትና ምርታማነትን በማሳደግ በዓለም ገበያ ተወዳዳሪ ለመሆን ጠንክሮ መሥራት እንዳለበት ተገለጸ፡፡ የኢትዮጵያ ሠራተኛ ማብራት ኮንፌዴሬሽን 50 ዓመት የወርቅ ኢዩቤል ክብረ በዓሉን ትላንት በሀዋሳ ከተማ በፓናል ውይይት አክብሯል፡፡ የርዕሰ መስተዳድሩ ስተዳድሩ ተወካይ አቶ ታመነ ተሰማ ትናንት በፓናል ውይይቱ መክፈቻ ላይ እንደገለጹት ሠራተኛው የስራ ባህሉን በማሻሻል በታታሪነትና በዓላማ ፅናት በመስራት በአለም ገበያ ተወዳዳሪ ለመሆን ጉልበትና ዕውቀቱን አቀናጅቶ ጠንክሮ መሥራት አለበት፡፡ ኢሠማኮ የግል ተቀጣሪ ሰራተኞች የማህበራዊ ዋስትና እንዲያገኙና ሀገሪቱ ከግብር መር ወደ እንዱስትሪ መር እንደድትሸጋገር በማድረግ በኩል ከፍተኛ አስተዋፅኦ አበርክቷል ብለዋል፡፡ የኢትዮጵያ ሰራተኛ ማህበራት ኮንፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት አቶ ከሳሁን ፎሎ በዚሁ ወቅት እንደተናገሩት የኢትዮጵያ ሰራተኞች ያበረከቱአቸውን ሀገራዊ አስተዋጽኦ የመዘከር፣ አሰሪና ሰራተኛ ተግባብተው በአንድ መንፈስ እንዲንቀሳቀሱ የማነሳሳትና ሁሉም ወገን ተጠቃሚ የሚሆንበት ምቹ ሁኔታን የመፍጠር አላማ ያነገበ ነው ብለዋል፡፡ ሠራተኛው ጉልበትና ዕውቀቱን ሳይቆጥብ የህዳሴውን ግድብ ከግብ ለማድረስ እያደረገ ያለው ያላሰለሰ ጥረት የሚያኮራ መሆኑን አመልክተዋል፡፡ በበዓሉ ላይ በሀዋሳና አካባቢዋ የሚገኙ ሰራተኞች አሰሪዎች፣ ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናትና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል፡ Sources: Ena

አስደንጋጮቹ የሙስና ምልክቶች

በአማን ንጋቱ በሁሉም መሥሪያ ቤቶች ግድግዳ፣ በር፣ የማስታወቂያ ሰሌዳ አንዳንዴም በውስጥ ክፍሎች የተደረቱ ጽሑፎች ይታያሉ፡፡ ቢነበብም ባይነበቡም አንዱ በሌላው ላይ እየተደራረቡ ጽሑፎች ይለጠፋሉ፡፡ አሥራ ሦስት ገደማ ፍሬ ነገሮችን የያዘው “የሥነ ምግባር ደንብ መርሆዎች” የሚለው ርዕስ በየቦታው ጎልቶ ይታያል፡፡ እንደ ቅንነት፣ ታማኝነት፣ ግልጽነት፣ ሐቀኝነት ያሉት የአብዛኛዎቹ መርሆዎች ማጠንጠኛቸው፣ “ሙስና፣ ጉቦና መድልኦን መፀየፍ” እንደሆነ ከጽሑፎቹ መገንዘብ ይቻላል፡፡ ይሁንና መርሆዎቹ ከወረቀት ጌጥነት ባለፈ ያመጡት ለውጥ ምንድን ነው? የሚል ጥያቄ መነሳት አለበት፡፡ የለውጥ ሥራዎች ተግባራዊነት፣ የድርጅት ግምገማ መጠናከር (ከብዛቱ አንፃር ትግል ደክሟል የሚሉ የኢሕአዴግ ሰዎች አሉ) የሕጉ መሻሻልና የማስቀጣት አቅም መጨመር ዕውን ሙስናን ቀንሶታል ወይስ ተባብሷል በማለት የሚጠይቁ በዝተዋል፡፡  አቶ ጀማል ያሲን የሥነ ዜጋና ሥነ ምግባር መምህር ናቸው፡፡ በትምህርት ሥርዓቱ የሥነ ዜጋና ሥነ ምግባር ትምህርት ቢቀረፅም ሳይሠሩ የመክበር ዝንባሌው ሥር የሰደደ በመሆኑ በቀላሉ የሚነቀል ነቀርሳ አይደለም ይላሉ፡፡ “ሲሾም ያልበላ…” ከሚለው ተረት “የኮንትሮባንድ ፈታሽ” ወይም “የመርካቶ ትራፊክ ያድርግህ” እስከሚለው ምርቃት ድረስ ሳይሠሩ የመክበር አስተሳሰብ የተንሰራፋ እንደሆነ ያስረዳሉ፡፡ ቀስ በቀስ እየገነነ የመጣው ከመንግሥታዊ መዋቅር ባለፈ በሃይማኖት ተቋማትና በሲቪክ ማኅበራት ሳይቀር የሚታይ ጉቦ የመጠየቅ ፍላጎት ምንጩም ይኼው ነው፡፡  ዛሬ በትምህርትና በሕክምና ተቋማት ብቻ ሳይሆን በቀብር ሥፍራ ሳይቀር ሕግ ከሚያውቀው ክፍያ ውጪ “መወሸቅ” ተለምዷል የሚሉ አስተያየት ሰጪዎች ደግሞ፣ የነፃ ገበያና ኮሚሽን (ኤጀንት) ከሥራ መስክነት

የምርት ገበያው ደካማ አሠራር ቡና አቅራቢውን እያኮላሸው መሆኑ ተገለጸ

Image
የምርት ገበያው ደካማ አሠራር ቡና አቅራቢውን እያኮላሸው መሆኑ ተገለጸ የጽሑፍ መጠን       ኢሜይል   0 አስተያየት шаблоны RocketTheme Форум вебмастеров የኢትዮጵያ ምርት ገበያ አሠራር ችግር እየፈጠረባቸውና ለከፍተኛ ኪሳራ እየዳረጋቸው መሆኑን የቡና አቅራቢዎች በተደጋጋሚ ሲገልጹ መቆየታቸው የሚታወቅ ሲሆን በተለይ የሲዳማ ቡና አቅራቢዎች ማኅበር ለችግሩ መፍትሔ እንዲሰጠው ጥያቄ ማቅረቡ ታውቋል፡፡ ማኅበሩ በቅርቡ በሐዋሳ ከተማ ባካሄደው ስብሰባ፣ በሐዋሳ የሚገኘው የምርት ገበያው ማዕከል፣ አደረሰብን ያሉትን ችግር በዝርዝር በማስቀመጥ፣ ይህንን ችግር እንዲፈታላቸው ለመንግሥት አቤት ብለዋል፡፡  በስብሰባው ወቅት እንደተገለጸውና መንግሥት እንዲያውቅልን በማለት በጽሑፍ ያዘጋጁት መረጃ እንደሚያሳየው፣ ችግሩ ከአገልግሎት አሰጣጥ ጀምሮ የተዛባ የቡና ጥራት ደረጃ አሰጣጥን የሚያጠቃልል ነው፡፡ የቡና ደረጃ አሰጣጥ ላይ ያለው የተዘበራረቀ አሠራር ከአቅማችን በላይ ሆኗል የሚሉት የማኅበሩ አባላት፣ ደረጃውን ጠብቆ የተዘጋጀ ቡና በአንዱ የምርት ገበያው ማዕከል ባለሙያዎች የተሰጠው ደረጃ በሌሎች ማዕከሎች ግን ደረጃውን አልጠበቀም ተብሎ ይጣልባቸዋል፡፡  ባለፉት ሁለት ወራት የሐዋሳው የምርት ገበያ መጋዘን ጥበት አጋጥሞታል በመባሉ ወደ አዲስ አበባ የላኩት ቡና፣ ሐዋሳ ላይ ደረጃ አምስት ተብሎ አዲስ አበባ ላይ ግን በጥራቱ የደረጃ ሁለት ማዕረግ እንደተሰጠ የተመደበ ሲሆን ለአብነት ጠቅሰዋል፡፡  እንዲህ ባሉ አግባብ ያልሆኑ አሠራሮች ምክንያት የቡና ላኪዎች ጉዳት ላይ እየወደቁ መሆናቸውን አስረድተዋል፡፡ በዚህም ችግር አንድ ቡና አቅራቢ ድርጅት በአንድ መኪና በግምት ከ80 እስከ 100 ሺሕ ብር እየከሰረ