Posts

የሃዋሳ ከተማ ደኢህዴን ቅርንጫፍ ለጊዜው ባልታወቀ ምክንያት የኣመራር ሹም ሽር ተደረገ

Image
የከተማው የደኢህዴን ጽህፈት ቤት ከዚህ በፊት በተለያዩ የስልጣን እርከኖች ላይ ተመድበው ይሰሩ የነበሩት ካላ ሳሙኤል ሼባን ጨምሮ  ሌሎች ሁለት ኣመራራትን ከቦታቸው ኣንስቶ በምትካቸው ካላ ባጥሶ ዌጥሶን እና ሌሎች ሁለት ሰዎች ተክቷቸዋል። እነዚህ ከቅርንጫፍ ጽህፈት ቤቱ የተነሱት ካላ ሳሙኤል ሼባ ወደ ዞን የተዛወሩ ሲሆን የተቀሩት ሁለቱ ደግሞ ወደ ክልል መወሰዳቸው ተነግሯል። ከስልጣን ላይ የተነሱት ሰዎች በምን ምክንያት እንደተነሱ ለጊዜው የታወቀ ነገር ባይኖርም ከቅርብ ጊዜ ጅምሮ በሲዳማ ዞን ብሎም በሃዋሳ ከተማ ባለው የፖለቲካ ውጥረት ሳይሆን እንደማይቀር ተገምቷል።

በሃዋሳ ከተማ ኣስተዳደር ላለፉት ሰባት እና ስምንት ወራት ክፍት በነበሩ የሹመት መደቦች ላይ ሰዎች መሾማቸው ተገለጸ

ከኣስተዳዳሩ የሚወጡ መረጃዎች እንደሚያሳዩት፤ የከተማዋን ምክትል ከንቲባ እና ንግድ እና ኢንዱስትሪ መደብን ጨምሮ በሌሎች ስድስት መደቦች ላይ ኣዳዲስ ሰዎች ተሹመዋል። እነዚህ የሹመት መደቦች ለረዥም ወራት ሰዎች ሳይመደቡባቸው መቆየታቸው በከተማዋ ፖለቲካዊ እና ኢኮኖሚያዊ የስራ ሂዳት ላይ ክፍተት መፈጠራቸውን ኣንዳንድ የከተማዋ ነዋሪዎች ከዚህ በፊት ለወራንቻ ኢንፎርሜሽን ኔትዎርክ መጠቆማቸው የሚታወስ ሲሆን፤መደባው የነበረውን ክፍተት እንደሚሞላው ታምኗል። መደቦቹ ላይ ከዚህ በፊት እንደነበረው ሁሉ ሙሉ በሙሉ የሲዳማ ተወላጆች የተሾሙ ሲሆን፤ ሹመቱ የኣዋሳ ከተማ ኣስተዳደር ከሲዳማ እጅ ልነጠቅ ነው በሚል ተነስቶ የነበረውን ህዝባዊ ንቅናቄ ሊያበርደው ይችላል የሚል ግምት ተሰጥቶታል።

Wolde Amanuel Dubale Foundation launching and consultation Forum took place at Hawassa

Image
The official WaDF Launching and consultation Forum was held on 21 July 2012 at Sidama Cultural hall, Hawassa.  The Forum was attended by 200 participants including government officials, over sea partners, representatives of non-governmental organizations, community elders and other invited guests.  On the occasion Ato Shiferaw Shigute addressed the participants and he appreciated the initiations of the Foundation and pledged to render any support from the government side. The Founder and general manager of WaDF, Ato Melesse Woldeamanuel said that the Foundation was established to realize the dreams of the honored Ato Woldeamanuel Dubale through all-rounded development interventions. The honored guest from PPEP, Dr John Arnold shared his experiences and realization of his dreams by being inspired by the well known American Freedom Fighter, Marthen Luther King. He recited the slogan ” Yes We Can! Si Se Pude” and asked the audiences to recite after him. Ato Mi

Ethnic Identity in Ethiopia. Why is it Important?

Side Goodo “Human inability to alter the course of wretchedness and misery results in a desire for diversion. But the flaw in diverting our attention via diversion lies in the fact that it keeps us from realizing truth: And yet it is the greatest of our miseries. For it is that above all which prevents us thinking about ourselves and leads us imperceptibly to destruction … diversion passes our time and brings us imperceptibly to our death”. (Pascal, 1995. Trns.) Based on naturalistic framework taken for granted by scientifically validated common sense, human beings are considered to be a particular sort of evolved animals, homo sapiens. Thus, undeniably, as a particular animal species, human beings have common attributes that distinguish them from other animal species. However, unlike other animals, human beings have passed through intricate processes of identity development which takes us far beyond the philosophy of human being. Human identity is just that animal i

ከኣስር ኣመት በፊት የክልል ጥያቄ ስላነሱ በመንግስት የጸጥታ ሃይል ስለተገደሉትን የሲዳማ ሰዎች የኣዲስ ዘመን ጋዜጣ ምን ጽፎ እንደነበር ያስታውሳሉ?

በአዋሳ ከተማ ባለፈው ዓርብ በህገ ወጥ ሰልፈኞችና በፀጥታ ኃይሎች መካከል ግጭት እንዲቀሰቀስ ያነሳሱ ፀረ ሰላም ኃይሎች ለፍርድ እንዲቀርቡ የሶስት ወረዳዎችና የአዋሳ ከተማ የሀገር ሽማግሌዎችና የሃይማኖትመሪዎች ጠየቁ። በሲዳማ ዞን የሸበዲኖ፣ የቦረቻና የአዋሳ ዙሪያ ወረዳዎች እንዲሁም የአዋሳ ከተማ የሀገር ሽማግሌዎችና የሃይማኖት መሪዎች ትናንት በግጭቱ መንስኤ ላይ ለግማሽ ቀን ከተወያዩ በኋላ ባወጡት የአቋም መግለጫ "አዋሳ ልትሸጥ ነው፤ ሲዳማ ሊባረርነው" በማለት አሉባልታዎችን እየነዙ ህዝቡን ለህገ ወጥ ሰልፍ በማነሳሳት ለደረሰው ጉዳት ተጠያቂ የሆኑ ፀረ ሰላምና ፀረ ልማት ኃይሎች በአጭር ጊዜ ውስጥ ለፍርድ እንዲቀርቡ ጠይቀዋል። ሁለት ፖሊሶችን ጨምሮ ለ15 ሰዎች ህይወት ማለፍና አንድ ፖሊስን ጨምሮ ለ25 ሰዎች ፈቃድ እስኪገኝና ሌሎች መሟላት የሚገባቸው ቅድመ ሁኔታዎች እስኪሟሉ ድረስ ሰልፉ እንዳይካሄድ የሀገር ሽማግሌዎች በሲዳማ ህዝብ ባህል መሰረት የሰልፉን አስተባባሪዎች ቢማፀኑም አስተባባሪዎቹ እምቢተኛ ሆነው ችግሩ እንዲፈጠር ማድረጋቸውን እነዚሁ የአገር ሽማግሌዎችተናግረዋል። መንግሥት የህዝብን ሰላም፤ የልማት ተቋማቱንና የከተማዋን ደህነት የመጠበቅ ግዴታ እንዳለበት የሀገር ሽማግሌዎቹና የሃይማኖት አባቶቹ ጠቁመው የሲዳማ ህዝብ ከሌሎች ብሄር ብሄረሰቦች ጋር እንደከዚህ ቀደሙ ሁሉ በሰላምና በአንድነት መኖር እንደሚፈልግና ፀረ ሰላም ኃይሎች በተለይ ሲዳማን ከወላይታ ህዝብ ጋር ለማጋጨት የሚያደርጉትን ጥረት እንደሚያወግዙ አስታውቀዋል። ደኢህአዴግ-ኢህአዴግ የከተሞችን የወደፊት የልማት አቅጣጫ ለመወሰንያወጣቸውን የልማት ዕቅዶች እንደሚደግፉም ገልጸዋል። የሀገር ሽማግሌዎቹና የሃይማኖት መሪዎች በግጭቱ በደረሰው ጉዳት በእጅጉ ማ