Posts

Fiche Chambelala promotes tolerance, unison, says President Mulatu

Image
( FBC ) - Fiche Chambelala is an event which created tolerance and unity of people, said President Mulatu Teshome. туристический онлайн-справочник Лучшие Андроид планшеты The President made the remark at the colorful celebration of Fiche Chambelala, an anniversary celebrated by the Sidama people as a New Year event, in Hawassa town today. The celebration promotes tolerance and unity of people, the President said at the celebration. It is an event where people resolve their differences and the youth take advice from elders on environmental conservation activities. This year’s event is unique as it is being celebrated at a national level for the first time after it was registered as an Intangible Cultural Heritage of Humanity by UNESCO. During the past regimes, Ethiopians were deprived of their rights to use and improve their culture, language and history. However, following the demise of the Derg regime, the Constitution which was endorsed in 1994, guaranteed the equa

የሲዳማ ብሄር ዘመን መለወጫ ፊቼ መከበር ጀመረ

Image
የሲዳማ ብሄር ዘመን መለወጫ ፊቼ በዓል ዛሬ መከበር ጀምሯል፡፡ በሲዳማ ባህል አዳራሽ በተካሄደ ሲምፖዚየም ላይ ተገኝተው ንግግር ያደረጉት የክልሉ ርዕሰ መስተዳደር አቶ ደሴ ዳልኬ የበዓሉን እሴቶች  ከዘመን ዘመን በማሸጋገር ለአለም ቅርስነት እንዲበቃ ላደረጉ የሃገር ሽማግሌዎች ምስጋናቸውን አቅርበዋል፡፡ "የሲዳማ ብሄር የዘመን መለወጫ ፊቼ በአለም ቅርስነት መመዝገቡ የክልሉን ብሔሮች ብሔረሶቦችና ህዝቦች አንድነት የሚያጠናክር ነው "ብለዋል፡፡ የብሔሮች ብሔረሶቦችን ማንነት የሚያስከብር ስርዓት በመገንባቱ ባህሎቻቸው በአደባባይ እንዲከበሩ እድል መፈጠሩንም አቶ ደሴ ገልጸዋል፡፡ የበዓላቱ መከበር ለተጀመረው ልማትና ዴሞክራሲያዊ ስርዓት ግንባታ ወሳኝ በመሆኑ በዓሉን ከማክበር ባሻገር የተግባር አጀንዳ ማድረግ እንደሚገባም ጠቁመዋል፡፡ ለደንና ለተፈጥሮ ሃብት ጥበቃ፣ የመቻቻልና የመከባበር እሴቶች እንዲጎለብቱ ወጣቶች የድርሻቸወን መወጣት እንዳለባቸውም አመልክተዋል፡፡ ዛሬ የተጀመው የፊቼ በዓል ነገም በጉዳማሌ አደባባይና  በተለያዩ ወረዳዎች የሚቀጥል በመሆኑ  ባህላዊ እሴቱን በጠበቀ መልኩ እንዲከበር የሃገር ሽማግሌዎች ሃላፊነት እንዳለባቸውም ተመልክቷል፡፡ በዓሉ በአለም ቅርስነት እንዲመዘገብ አስተዋጽኦ ላበረከቱ ተቋማትና ግለሰቦች ርዕሰ መስተዳድሩ አመስግነዋል፡፡ የባህልና ቱሪዝም ሚኒስትር ኢንጂነር አይሻ መሃመድ በበኩላቸው "ቅርሶች የማንነታችን መገለጫ በመሆናቸው በማንኛውም ጊዜና ቦታ ተገቢው እንክብካቤና ጥበቃ ሊደረግላቸው ይገባል" ብለዋል፡፡ የሲዳማ ብሄርም ለዘመናት ጠብቆ ለዚህ ትውልድ እንዲበቃ ያደረገው ፊቼ ጨምባላላ በማይዳሰሱ ቅርሶች በመመዝገቡ ሃገሪቱን ቀደምት የቅርስ ባለጸጋ አድርጓታል፡፡ የቅ

HAWASSA SHINING AS SIDAMA PEOPLE CELEBRATES FICHE CHAMBALALLA

Image
UNESCO inscribed Fiche Chambalala as world heritage is being celebrated in Hawassa City Culturally dressed young people have made Hawassa look exceptionally shining. The ceremoney is being attended by high ranking national and regional officials. The officials in their speeches has congradualed the people and mentioned  the significance of therecognition of the celebration by UNESC Nigat