Posts

Africa: World's Media Chiefs Press African Leaders on Freedoms

Image
Cape Town — Editors and publishers from across the world have singled out the governments of Egypt, Ethiopia, South Africa and Swaziland for threatening free expression and media freedom. At a meeting in Cape Town this week, the general assembly of the International Press Institute (IPI) - a global network of editors, media executives and journalists - adopted resolutions which called on:  The Ethiopian government to stop arresting journalists under anti-terrorism laws and to review its anti-terror statutes to protect freedom of the press;  The Swazi government to release unconditionally the editor of The Nation, Bhekitemba Makhubu, and human rights lawyer Thulani Maseko, who have been arrested, released and re-arrested by a succession of judges, some with personal interests in their case, in recent weeks;  The Egyptian government to end arrests of journalists under anti-terrorism laws; and  South Africa's President Jacob Zuma to submit a new secrecy law for court revi

በፕሪሚየር ሊግ ሲዳማ ቡና ሲያሸንፍ ሃዋሳ ከነማ ተሸንፏል

Image
በሰሞኑ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር የሲዳማ ክለቦች ድል እና ሽንፈት ኣስተናግደዋል። መከላከያን የገጠመው ሲዳማ ቡና የ2 ለ0 ድል ሲቀናው ሃዋሳ ከነማ ደግሞ  በመብራት 0ለ2 ሽንፈትን ኣስተናግዷል። ጥቂት ሰለ ኣሽናፊው የሲዳማ ቡና ክለብ ተጫዋቾች ምንጭ፦ የክለቡ ድረ ገጽ

This Is Coffeeland: Sidama

Image
This Is Coffeeland I had never even seen a coffee tree. But during harvest season in Ethiopia – where coffee is everything – I was determined to learn to drink like a local. By David Farley The first thing Azeb wanted to know about me was if I was on Facebook. After that she got to the less important stuff: Where I was from, if I was married, had kids, believed in God — and what was I doing in southern Ethiopia? Azeb, a 25-year-old business student with big glowing eyes and long dark hair, was born and raised not far from where we were having breakfast. We ended up sitting together when we realized we were the only people in the dining room at the Lesiwon Hotel in Yirgacheffe, the namesake town of a region known to coffee cognoscenti for producing some of Ethiopia’s highest-quality coffee beans. As Azeb scooped up pieces of her omelet with torn-off hunks of bread, as is the Ethiopian custom, I stabbed at mine with a fork and told her about my travels thus far in her country. But

ሐሰተኛ ሪፖርቶች አያደናግሩን!

Image
በአሁኑ ጊዜ በተለያዩ መንግሥታዊ ተቋማት አማካይነት የሚወጡ ሪፖርቶችን ለማመን የማይቻልበት ደረጃ ላይ ተደርሷል፡፡ በአኃዝና በመቶኛ ሥሌቶች እየተቀናበሩ የሚቀርቡ በርካታዎቹ ሪፖርቶች በጥንቃቄ ሲታዩ በከፍተኛ ደረጃ መጣረሶች እንዳሉባቸው በቀላሉ እንረዳለን፡፡ ሌላው ቀርቶ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ እየተለጠጡ የሚታቀዱ ኢኮኖሚያዊም ሆኑ ማኅበራዊ ዕቅዶች መነሻቸው የተሳሳቱ ሪፖርቶች ናቸው፡፡ መንግሥት የአምስት ዓመቱን የዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ ይፋ ሲያደርግ ብዙዎች የፈሩት ዕቅዱ ያለመጠን መጋነኑን ነበር፡፡ አሁን ዕቅዱ በዝርዝር ሲታይ ከአምስት ዓመት በኋላ ይደረስበታል የተባለው ግብ በተጨባጭ ተግባራዊ አልሆነም፡፡ በተለይ እየተለጠጡ የሚወጡ ዕቅዶች ተጨባጩን ሁኔታ ስለማያገናዝቡ በመጨረሻ የሚገኘው ውጤት ከተጠበቀው በታች ይሆናል፡፡ ከዚህ ቀደም ለፓርላማ ይቀርቡ የነበሩ የመንግሥታዊ ተቋማት ሪፖርቶች እርስ በርስ የሚጣረሱ ከመሆናቸውም በላይ፣ ያለውን እውነታ በትክክል የሚገልጹ አልነበሩም፡፡ ፓርላማው አስፈጻሚውን የመንግሥት አካል ወጥሮ መያዝ ሲጀምር ግን  እንዲህ ዓይነቶቹ ሪፖርቶች ቀስ በቀስ ፓርላማው ዘንድ መቅረባቸው እየቀነሰ መጥቷል፡፡ ምንም እንኳን አሁንም አስገራሚ ሪፖርቶች እንደሚቀርቡ ቢታወቅም፡፡ በመንግሥት መገናኛ ብዙኃን አማካይነት የሚቀርቡ አንዳንድ ሪፖርቶች ግን የሕዝቡን የማወቅ መብት የሚጋፉ ከመሆናቸውም በላይ፣ የተቋማቱን ዝርክርክነት የሚያጋልጡ ናቸው፡፡ ለምሳሌ በአንድ ወረዳ አንድ ጤና ጣቢያ እንደነበር ይነገርና ተጨማሪ አንድ ጤና ጣቢያ ሲገነባ የወረዳው የጤና አገልግሎት ሽፋን መቶ በመቶ አደገ ይባላል፡፡ አንድ ትምህርት ቤት ላይ ሌላ ትምህርት ቤት ሲጨመር ስታትስቲክሱ በዚህ ሁኔታ ተባዝቶ ይቀርባል፡፡ በፌደራል መንግሥት

ደቡብ ግሎባል ባንክ ወደ አትራፊነት መግባቱን ገለጸ

Image
- የኮር ባንኪንግ ቴክኖሎጂ ግዥ ፈጸመ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በኢትዮጵያ በባንክ ኢንዱስትሪ ውስጥ ለመሰማራት ይጠየቅ የነበረውን የተከፈለ 100 ሚሊዮን ብር ወደ 500 ሚሊዮን ብር ከማሳደጉ በፊት 15ኛው የግል ባንክ በመሆን የአገሪቱን የባንክ ኢንዱስትሪ የተቀላቀለው ደቡብ ግሎባል ባንክ 19 ወራት አስቆጥሯል፡፡ ከሌሎች የግል ባንኮች በተለየ በአንድ የአክሲዮን ሽያጭ ፕሮግራም በሚሊዮን የሚቆጠር አክሲዮን በመሸጥ በ138.9 ሚሊዮን ብር የተከፈለ ካፒታል በማሰባሰብ ወደ ሥራ የገባ ባንክ ነው፡፡ በ5481 ባለአክሲዮኖች የተመሠረተው ይህ ባንክ ወደ ሥራ ከገባ በኋላ በመጀመርያው የሥራ ዓመት (10 ወራት) አትራፊ መሆን ባይችልም በአሁኑ ወቅት ግን ወደአትራፊነት እየገባ መሆኑን ባንኩ አስታውቋል፡፡ የባንኩን የ19 ወራት የሥራ እንቅስቃሴ በተመለከተ በተሰጠ መግለጫ ላይ እንደተመለከተው፣ ባንኩ መጋቢት 2006 ዓ.ም. 14.5 ሚሊዮን ብር አትርፏል፡፡ የባንኩ ፕሬዚዳንት አቶ ወርቁ ለማ እንደገለጹት፣ በመጀመርያው ዓመት ላይ ተመዝግቦ የነበረው ኪሳራ አሁን መለወጡንና በየወሩ እያተረፈ መጓዝ ጀምሯል፡፡ በመጀመርያው የሥራ ዘመንም ትርፍ ይገኛል ተብሎ ባይጠበቅም ደቡብ ግሎባል ባንክ ግን በአጭር ጊዜ ወደ ትርፍ መግባት ከመቻሉም በላይ አሁን እያስመዘገበ ያለው ትርፍ በ2006 በጀት መዝጊያ ጥሩ ትርፍ የሚያገኝ መሆኑን ያሳያልም ብለዋል፡፡ በመጋቢት 2006 ዓ.ም. ያስመዘገበው የትርፍ መጠንም አምና ከነበረው ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነፃፀር 223 በመቶ ብልጫ ያለው ነው፡፡  ባንኩ ትርፍ ማስመዝገብ ከመጀመሩ ባሻገር በዋና ዋና የባንክ አገልግሎቱ እያደገ መምጣቱን የፕሬዚዳንቱ ገለጻ ያስረዳል፡፡ የባንኩ የሥራ እንቅስቃሴ በለውጥ ጎዳና ላይ ስለመሆኑም ዋና

ገዥው ፓርቲ በከተማ ኣስተዳደር ስም በሲዳማ የፈጸመውን ኣይነት የመሬት ወረራ በኣሮሚያ ልዩ ዞኖች መድገም ኣልቻለም

Image
ገዥው ፓርቲ በከተማ ኣስተዳደር ስም በሲዳማ ዞን ሃዋሳ ዙሪያ ወረዳ ውስጥ ይገኙ የነበሩትን የገጠር ቀበሌዎችን በሃዋሳ ከተማ ኣስተዳደር ስር በማጠቃለል በልማት ስም የኣርሶ ኣደሮች ይዞታ የሆነውን መሬት በመንጠቅ በልዝ ለባለጋብቶች ለማከፋፈል እና ኣርሶ ኣደሮችን መሬት ኣልባ ለማድረግ በኦሮሚያ ክልል ያደረገው ጥረት ኣለመሳካቱ ሰሞኑን ተሰምቷል። ዝርዝር ዜና የሪፖርተር ጋዜጣ ነው።   የኦሮሚያ ልዩ ዞኖችን በሚያጠቃልለው ማስተር ፕላን ላይ መግባባት አልተቻለም - በክልሉ የሚንቀሳቀሱ ተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች ማስተር ፕላኑን ተቃወሙ -ከአዲስ አበባ አዳማ በአዲሱ መንገድ ግራና ቀኝ መሬት መሸጥ ቁጥጥር ሊደረግበት ነው አዲስ አበባ ከተማና በዙሪያዋ የሚገኙትን አምስት ልዩ የአሮሚያ ዞን ከተሞች  ሰበታ፣ ቡራዩ፣ ሱሉልታ፣ ለገጣፎና ገላን አጠቃሎ በተሠራው ማስተር ፕላን ላይ መግባባት ባለመቻሉ ግምገማዊ ውይይት በማድረግ የመግባቢያ ፊርማ ለማድረግ የተጀመረው ስብሰባ ሳይጠናቀቅ መቋረጡን ምንጮች ለሪፖርተር ገለጹ፡፡ መጋቢት 19 ቀን 2006 ዓ.ም. የልዩ ዞኑና የአዲስ አበባ ከተማ ተወካዮች በማስተር ፕላኑ አስተዳደራዊ ጉዳዮች ላይ ለመወያየት የተሰበሰቡ ቢሆንም፣ በተሠራው ማስተር ፕላን ላይ አንድ ዓይነት አቋም ሊይዙ አለመቻላቸው ታውቋል፡፡ ከአንዳንድ ተሳታፊዎች መግባባቱን ወደኋላ ሊመልሱ የሚችሉ ጥያቄዎችና አስተያየቶች በመነሳታቸው፣ በዕለቱ ይካሄዳል ተብሎ በነበረው የጋራ ውይይት ላይ ልዩነት መፈጠሩን ምንጮች አስረድተዋል፡፡ በአዳማ በተደረገው ውይይት በልዩ ዞኖቹ በኩል የኦሮሚያ ክልል ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አብዱልአዚዝ መሐመድና አዲስ አበባን በመወከል ከንቲባ ድሪባ ኩማ በጋራ ውይይቱን የመሩት ቢሆንም፣ በውይይቱ የተሳተፉ የተለያዩ ቢ

2ኛው ዙር የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬና ነገ ይካሄዳል፤ ሃዋሳ ከነማ ከመብራት፧ ሲዳማ ቡና ከመከላከያ ይጫወታሉ

Image
2ኛው ዙር የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬና ነገ ይካሄዳል፤ ሃዋሳ ከነማ ከመብራት፧ ሲዳማ ቡና ከመከላከያ ይጫወታሉ መልካም እድል ለሲዳማ ክላቦች አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 4 ፣ 2006 ( ኤፍ.ቢ.ሲ. ) ሁለተኛው ዙር የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬና ነገ ይካሄዳል። ዛሬ ወላይታ ዲቻ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 9 ሰዓት ላይ ሲገናኙ ፤ መብራት ሃይል ከሃዋሳ ከነማ በ11 ሰዓት ከ30 ላይ ይጫወታሉ። ነገ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከሙገር በአዲስ አበባ ስታዲየም 10 ሰዓት ላይ ይገናኛሉ። አርባ ምንጭ ከነማ ከኢትዮጵያ መድህን ፣ ሲዳማ ቡና ከመከላከያ ፣ ዳሽን ቢራ ከሃረር ቢራ በተመሳሳይ 9 ሰዓት ላይ ይጫወታሉ። በሌላ በኩል ሊጠናቀቅ  አምስት ሳምንታት በቀረው በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ ስቶክ ሲቲ ከኒውካስትል ፣ ስንደርላንድ ከኤቨርተን ፣ ዌስት ብሮም ከቶተንሃም በተመሳሳይ 11 ሰዓት 07 ላይ ይገናኛሉ። ነገ የሊጉ መሪ ሊቨርፑል ሁለት ተስተካካይ ጨዋታ ካለውና በሊጉ የደረጃ ሰንጠረዥ በሶስተኛነት ከተቀመጠው ማንቸስተር ሲቲ ጋር 9 ሰዓት ከ37 ላይ የሚያደርጉት ጨዋታ ተጠባቂ ነው። ቸልሲ በበኩሉ ከሜዳው ውጭ ስዋንሲን 12 ሰዓት ከ07 ላይ ይገጥማል። በእንግሊዝ ኤፍ ኤ ካፕ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ ዛሬ አርሰናል ከዊጋን አትሌቲክ ምሽት 1 ሰዓት ከ07 ላይ ጨዋታውን  ያደርጋል። በፕሪሚየር ሊጉና በኤፍ ኤ ካፕ ጨዋታዎች የተጨመረው 7 ደቂቃ ፥ ከሃያ አራት አመታት በፊት ሊቨርፑል ከኖቲንግሃም ፎረስት ሲጫወቱ የደረሰውን የሂልስ ቦሮውን አደጋ ለማስታወስ መሆኑ ተገልጿል። በ33ተኛው ሳምንት የስፔን ላሊጋ ዛሬ ግራናዳ ከባርሴሎና 3 ሰዓት ላይ ሲገናኙ ፤ ሪያል ማድሪድ ከአልሜሪያ ምሽት 5 ሰዓት ላይ ይጫወታሉ።

Ethiopia’s coffee industry booms

Image
Since late last year, a severe drought has stunted growth on coffee plantations in the heart of Brazil’s coffee-growing region and this is reportedly stimulating a resurgence in the Ethiopian coffee industry, whose value has risen to an astonishing 17.5% in one week. Reports indicate that demand for Ethiopian coffee has risen sharply with exporters inking deals worth millions of dollars/pounds. Just two months ago, a pound of exportable washed coffee was traded on the Ethiopian Commodity Exchange (ECX) for 1.15 dollars/pound(0.45kgs). Despite being renowned to be one of the world’s best sources of coffee, a  study  has revealed that only a meagre 1% of Ethiopia’s coffee is sold as specialty. After the drought in the coffee producing belt of Brazil, the price of coffee in the market has shown an increase of 32.5 pc in a matter of 20 days, according to ICE. This drought, which has been described as ‘historic’, has forced more than 140 cities in Brazil to ration water. Rep

መከላከያ ሚኒስቴር የሠራዊቱን ወቅታዊ የብሔር ተዋጽኦ ለፓርላማ ይፋ አደረገ፤ ሲዳማን እና ወላይታን በብዛት የያዘው ደቡብ ሁለተኛ ደረጃ ይዟል

Image
ሰሞኑን የመከላከያ ሚኒስቴር የሰራዊቱን ወቅታዊ የብሄር ተዋጽኦ ለፓርላማ ይፋ ያደረገ ሲሆን ለዘመናት በሰራዊቱ ውስጥ በቁጥርም በጥራትም የበላይነት እንደያዘ የሚነገርለት የትግራይ ክልል በኣማራ ክልል የተተካ መሆኑን ታውቋል። በደቡቦች በመመራት ላይ በሚገኘው መከላከያ ሚኒስቴር ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በሰራዊቱ የደቡብ ክልል በቁጥር እያደገ የመጣ ሲሆን፤ በብዛት ሲዳማን እና ወላይታን እንደያዘ የተገመተው የደቡብ ክልል በኣሁኑ ጊዜ በብዛት ሁለተኛ ደረጃ ይዟል።  ለዝርዝር ዜናው ከስር ይመልከቱ፦ foto ከድረገጽ Ethiopian reporter በሕገ መንግሥቱ በተደነገገው መሠረት የአገር መከላከያ ሠራዊት የብሔር ተዋጽኦን ለማመጣጠን እየሠራ መሆኑንና በአሁኑ ወቅትም የደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ውክልና በሁለተኛ ደረጃ ላይ መድረሱን፣ የመከላከያ ሚኒስትሩ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ይፋ አደረጉ፡፡  ሚኒስትሩ አቶ ሲራጅ ፈጌሳ ባለፈው ሳምንት የመከላከያ ሚኒስቴርን የግማሽ ዓመት የሥራ አፈጻጸም ለፓርላማው ባቀረቡበት ወቅት ነው የሠራዊቱ የብሔር ተዋጽኦ እየተመጣጠነ መምጣቱን የገለጹት፡፡   በሚኒስትሩ ሪፖርት መሠረት ከአጠቃላይ የመከላከያ ሠራዊቱ አባላት የአማራ ብሔር ተዋጽኦ 30.3 በመቶ በመሆን ከ2004 ዓ.ም. ጀምሮ በአንደኛነት ሲመራ የቆየ ሲሆን፣ በ2006 ዓ.ም. 29.46 በመቶ በመሆን በቀዳሚነት እየመራ ይገኛል፡፡ የደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ተዋጽኦ ደግሞ በ2006 ዓ.ም. 25.05 በመቶ በመሆን በሁለተኛ ደረጃ ላይ እንደሚገኝ በሪፖርቱ ተመልክቷል፡፡ የኦሮሞ ብሔር በ2004 ዓ.ም. በ25.2 በመቶ የሁለተኛነት ድርሻ ይዞ የነበረ መሆኑን፣ በ2006 ዓ.ም. ግን ወደ 24.45 በመቶ በመውረድ የሦስተኛ ደረጃን እ

የመብት ጥያቄ ያነሱት የሲዳማ ተማሪዎች በኣሸባሪነት ልከሰሱ መሆኑ ተሰማ፤ገዥው ፓርቲ ከተማሪዎቹ ንቅናቄ ጀርባ የሲኣን እጅ ኣለበት በማለት ላይ ነው

Image
ባለፈው ሳምንት በሃዋሳ ከተማ በኣላሙራ እና በታቦር ከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የምማሩ የሲዳማ ተማሪዎች በየትምህርት ቤቶቹ ለሲዳምኛ ቋንቋ ትኩረት ተነፍጎታል በማለት ሲዳምኛ ቋንቋ በትምህርት ቤቶቹ የሰራ ቋንቋ መሆን ኣለበት በምል እና ሌሎች የመብት ጥያቄዎችን ኣክለው ድምጻቸውን ባሰሙ ተማሪዎች እና በመንግስት የጸጥታ ኃይሎች በማካከል በተፈጠረው ግጭት የታሰሩት ተማሪዎች በኣሽባርነት ለመክሰስ መንግስት እየተዘጋጀ ነው። ሪፖርተራችን ጥቻ ወራና ከሃዋሳ እንደዘጋበው ቁጥራቸው በውል ያልታወቁ እና በተለያዩ ክፍለ ከተማዎች ተበታትነው ታስረው ከሚገኙት ተማሪዎች መካከል 25 ቱን በኣሸባሪነት ለመክሰስ ኣቃቤ ህግ መረጃ በማሰባሰብ ላይ መሆኑ ታውቋል። በጉዳዩ ጋር በተያያዘ የከተማው ኣስተዳደር የተማሪዎቹን ቤተሰቦች ባለፈው ቅዳሜ ለማናገር የሞከረ ሲሆን፤ በሰብሰባው ላይ የተገኙት የተማሪዎቹ ቤተሰቦች መንግስት በህጻናቱ ላይ የኃይል እርምጃ ከወሰደ በኃላ ልጆቻችሁን ምከሩ የምል መልዕክት ማስተላለፉ የሲዳማን ባህል ያልተከተለ መሆኑን በመግለጽ ቁጣቸውን ኣሰምቷል። እንደተማሪዎቹ ቤተሰቦች ከሆነ፤ በሲዳማ ባህል መሰረት ልጆች ካጠፉ ለወላጆቻቸው ተነግሮ ወላጆቻቸው እንድመክሯቸው ይደረጋል እንጅ የኃይል እርምጃ በመውሰድ በልጆቹ ላይ ጉዳት ካደረሱ በኃላ ምክሩ ማለት ኣግባብነት የለው ብለዋል። በተያያዘ ዜና ከተማሪዎቹ ንቅናቄ ጀርባ የሲኣን / መድረክ እጅ ኣለበት በማለት የገዥው ፓርቲ የተማሪዎቹን ንቅናቄ ፖለቲካዊ ገጽታ በመስጠት ላይ ነው። እንደሪፖተራችን ጥቻ ወራና ገለጻ ከሆነ፤ ገዥው ፓርቲ የተማሪዎቹን የመብት ጥያቄ በኣግባቡ ከመመለሰ ይልቅ ንቅናቄውን ፖለቲካዊ ገጽታ በማላበስ ሲኣንን የመሳሰሉ ተቃዋሚ የፖለቲካ ድርጅቶች

የሀዋሳ መስፋፋትና የሲዳማ ህዝብ ፈተና

Image
ከማህበራዊ መረብ ላይ የተገኘ ጽሁፍ ተጻፈ በደሳለኝ መሳ  ምንጭ፦  Desalegne Mesa ከቅርብ ዓመታት (1950ዎቹ) ወዲህ ከተመሰረተቱት ከተሞች አንፃር ሐዋሳ ጥሩ የሚባል እድገት ጎዳና ላይ እንዳለች የሚታወቅ እውነታ ነው፡፡ በተለይም ተፈጥሮ በለገሰቻት ውበት ምክንያት ሁሉም ሰው ለማለት በሚያስችል መልኩ ልቡ ወደ ሀዋሳ ሽፍተዋል፡፡ ነጋዴዎች ፣ ጎብኝዎች የመንግሥትና መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች ምርጫና መሰብሰቢያ አየሆነች መታለች አዳሬ-ሐዋሳ፡፡ ይህንን የህዝብ ፍልሰትንና ፍላጎት ለማስተናገድና ለማርካት ይመስላል የተለያዩ ሰማይ ጠቀስ ህንፃዎች(የማን ናቸው?) መበራከት ጀምረዋል፡፡ የተጠቀሱት ሁሉ የከተማዋን ተጨማሪ ውበት ስለምሰጡ ጥሩ ናቸው፡፡ ከዚህም ያለፈ የተለያዩ ፀሐፊዎች ስለ ሀዋሳ ውበት፣ ሳቢነት፣ ሳብነቱን ተከተሎ እየተከሰቱ ያሉትን ወጣ ያሉ ተግባራትንና የሀዋሳ ሂሊውና የሆነው የሀዋሳ ሀይቅ ብክለትና ስለተደቀነበት ፈተና ጽፈዋል፤ ለሚመለከታቸው ይጠቅማል ያሉትን አስተያየቶችንም ለመሰንዘር ጥረት አድርገዋል፤ የሚሰማ ከተገኘ፡፡ ነገር ግን የዚህ ፅሑፍ አዘጋጅ ትኩረት ለመስጠት የሚፈልገው የከተማውን ያልተጠና መስፋፋትን ተከትሎ እተጎዳ ስላለው ህብረተሰብና ስለተደቀነበት አደጋ ይሆናል፡፡  ከላይ የተጠቀሱት የከተማይቱ መሳጭ ጎኖች ቢኖሩትም በዛው ልክ ደግሞ የህዝብ መከራ የሚያበዙ፣ ከአካባቢ ወጣ ያሉና የምዕራባውያን ባህል መበራከትና ነባሩን የአካባቢውን ባህልና ትውፍት በመዋጥ ረገድ ከፍተኛ አሉታዊ ተፅዕኖ ያሳድራሉ፡፡ ይህ ወጣ ያለ ነገር እንዳይከሰት ለህዝብና ባህሉ የሚቆረቆር ስርዓት መገንባትና ስርዓቱን የሚመሩ ሰዎችም የአካባቢውን ባህልና ትውፍት በሰለጠነ መልኩ ለጎብኝዎችና ለአዲስ ከታሚ ህዝብ በማቅረብ የባእድ

በኣላሙራ እና ታቦር ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎች የተነሱ ጥያቄዎችን እንደምደግፉ ኣንዳንድ የሃዋሳ ከተማ ነዋሪዎች ኣስታወቁ፤ የሲዳማ የፖለቲካ ፓርቲዎች የኃይል እርምጃውን ኣለማውገዛቸው እንዳዛዘናቸው ገለጹ

Image
ሪፖርተራችን ሚሊዮን ማቲያስ በጉዳዩ ላይ ያናገራቸው በቱላ ክፍለ ከተማ በንግድ ስራ ላይ የሚተዳደሩ ካላ ማርቆስ ሪብሳ በሰጡት ኣስተያየት መንግስት በተለያዩ ጊዜት የተለያዩ የመብት ጥያቄ ያነሱ ተማሪዎች ላይ የኃይል እርምጃ መውሰዱን ኣስታውሰው፤ በተማሪዎቹ ለተነሱት ጥያቄዎች በኣግባቡ ምላሽ ከመሰጠት ይልቅ የኃይል እርምጃ መውሰድ መልካም ኣስተዳደር እና ዴሞክራሲን ኣሰፍናፈው ከምል መንግስት የምጠበቅ ኣይደልም ብለዋል። ኣክለውም መንግስት የመብት ጥያቄ በምያነሱት ላይ የኃይል እርምጃ በመውሰድ የማይቀለበሰውን የመብት ጥያቄ ለመቀልበስ ከመሞከር ሌላ ሰላማዊ ኣማራጭ መንገዶችን መምረጥ ኣለበት ብለዋል። በሃዋሳ ከተማ ኣረብ ሰፈር ነዋሪ የሆኑት እና ስማቸውን እንድጠቀስ ያልፈለጉት ሌላው ኣስተያየት ስጪ በበኩላቸው ሰሞኑን የኣላሙራ እና ታቦር ትምህር ቤቶች የሲዳማ ተማሪዎች ያነሳቸውን ጥያቄዎችን እንደምደግፉ ገልጸው፤ በከተማው በምገኙ ትምህርት ቤቶች ለሲዳምኛ ቋንቋ ትኩረት እንድሰጠው መጠየቅ ስህተት ኣለመሆኑን ኣስረድተዋል። እኝሁ ኣስተያየት ሰጪ ኣንዳብራሩት፤ የኣገሪቱ ህገ መንግስት ብሄር፤ ብሄረሰቦች እና ህዝቦች በራሳቸው ቋንቋ መማር መብት ከደነገገበት ወቅት ጅምሮ በመላው ኣገሪቷ ትምህርት በኣከባቢው ቋንቋ በመሰጠት ላይ ሳለ እዚህ ሃዋሳ ከተማ ተግባራዊ ኣለመደረጉ ኣግባቢነት የለውም። በሃዋሳ ከተማ ሰፈረ ሰላም ያገኛናቸው ሌላዋ ኣስተያየት ሰጪ በበኩላቸው የተማሪዎቹ ጥያቀ የእርሳቸውም ጥያቄ መሆኑን ጠቁመው፤ ሃዋሳ ከተማ በምገኙ በመንግስት ትምህርት ቤቶች ብቻ ሳይሆን በግል ትምህርት ቤቶችም ጭምር በሲዳምኛ ቋንቋ ትምህርት ላይ ትኩረት እንድሰጥ እንደምፈልጉ ተናግረዋል። በተያያዘ ዜና የሲዳማ የፖለቲካ ፓርቲዎች ሰሞኑን የመንግስት የጸጥታ ኃይሎች

Ethiopia: Two Side to Ethiopia - the Plea for Press Freedom

Image
OPINION There are two Ethiopias. Or better said there two narratives about Ethiopia. On one side, there is the Ethiopia as celebrated by the international aid community and the European Union : a country which is growing fast and seriously fighting poverty, a country which wisely uses the considerable international assistance that it receives to channel it towards sustainable development. On the other side there is the Ethiopia as criticized by press freedom and human rights groups. A country ruled by an authoritarian regime, the second largest jailer of journalists in Africa, a country which misuses laws on anti-terrorism and civil society regulation to chill speech and prevent journalists from doing their legitimate watchdog work. Press freedom groups do not deny the economic and social realities of Ethiopia, but they also warn about the negative effects and features of the current model that Ethiopia's sycophants do not want to address. "In Ethiopia," wr