Posts

የሲዳማ ወዳጆች በሚላኖ(ኢጣሊያ) ፒያሳ ጋሪባሊዲ በምመጣው ቅዳሜ በሚደረገው የሙዝቃ ኮንስርት ላይ እንድትገኙ ጥር ያቀርባል

Image
laprovinciadisondrio.it Alex De Simoni, leader del Circo laprovinciadisondrio.it 18 Giugno 2013 18:12:06 Cache Alex De Simoni, leader del Circo Sondrio -   Sabato 22 giugno, dalle ore 19 alle ore 23.30, si terrà in piazza Garibaldi un particolare evento: il Tokuma. Il gruppo missionario Amici del Sidamo sarà in piazza per offrire ai passanti musica dal vivo, taròz e birra, tutto per raccogliere fondi straordinari da inviare alle missioni salesiane in Etiopia. Tokuma, in lingua oromo, vuol dire “insieme” ed è questo lo spirito della festa: stare assieme, fare qualcosa assieme. All’ http://www.freenewspos.com/notizie/ultime/amici%20sidamo/

When Does the Development Aid Work in Africa? Lessons from the Ireland Aid in Sidama, Ethiopia: Part I

Image
By: Dr.  Wolassa L. Kumo   1.Introduction: the Failure of the Conventional Aid Model The micro and macroeconomic impacts of development aid in Africa has become one of the most contentious issues for decades now. The recent path breaking book "Dead Aid" by Dambisa Moyo, an Oxford/Harvard economist, has shaken the foundation of the development aid model and stirred up the debate whether aid does in fact help to reduce poverty and increase economic growth in poor African countries.  Moyo (2009) argues that although in the past fifty years Africa received more than $1 trillion in development related assistance from rich countries, poverty rates continue to escalate and growth rates have steadily declined. "Between 1970 and 1998, when aid flows to Africa were at their peak, poverty in Africa rose from 11% to a staggering 66%" and that " roughly 600 million of Africa's billion people are now trapped in poverty". Moyo would admit that aid has done some

አንድነት በአገር ጥቅም ላይ ከማንም ጋር እንደማይደራደር አስታወቀ

Image
አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) መንግስትና ገዢው ፓርቲ የአገሪቷን ሁሉንም ነገር ለፖለቲካ ፍጆታ መጠቀማቸው አገርን አደጋ ላይ የሚጥል በመሆኑ ሊቆም እንደሚገባ ገለፀ፡፡ ከትላንት በስቲያ ፓርቲው በፅ/ቤቱ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ “የኢህአዴግን ስርዓት ከቀደሙት አምባገነን ስርዓቶች ለየት የሚያደርገው ሁሉንም ነገር ለፖለቲካ ስልጣን መጠቀሚያ ማዋሉ ነው” ያለው አንድነት፤ ከዚህም ውስጥ ታላቁ የህዳሴ ግድብ ግንባታ አንዱ እንደሆነ ገልፃል፡፡ ግድቡ ከመጀመሩ በፊት ማለቅ የነበረባቸው ዲፕሎማሲያዊ ጉዳዮች ነበሩ፣ ግድቡን ከፓርቲ አጀንዳ ወደ ህዝብ አጀንዳነት ማውረድ አለበት፣ የግድቡ ስራ አንድ አካል የሆነውን የወንዝ አቅጣጫ ማስቀየር በግንቦት ሀያ ዕለት ማድረጉ ፖለቲካዊ እንጂ ኢኮኖሚያዊ ጥቅም የለውም፣ ያለው አንድነት ፓርቲ፤ መንግስት ለግድቡ ግንባታ ከጉሮሮው እየነጠቀ የሚወስደው ከህዝብ ስለሆነ የአባይ ግድብ ጉዳይ የህዝብ አጀንዳ እንዲሆን መንግስት ከተቃዋሚዎችም ሆነ ከሌሎች ባለ ድርሻ አካላት ጋር አገራዊ ውይይና መግባባት ላይ መድረስ እንዳለበት ፓርቲው በመግለጫው አሳስቧል፡፡ “የአንድ መንግስት ግዴታዎች የሆኑት ተግባራት መንገድ ውሃ፣መብራትና መሰል ተግባራት መዳረሻቸው የፖለቲካ ስልጣን ማራዘም ነው ያለው ፣ለፖለቲካ ፍጆታ የማይውል ንፁህ መሰረተ ልማት ወሳኝ መሆኑን ፓርቲው በፅኑእንደሚያምን ገልፆ ዛሬ እንደ አዲስ ኢህአዴግ ያነሰው በአባይ ወንዝ ላይ ግድብ መስራትና ማልማት አስፈላጊነት ለዘመናት ሲነሳ የነበረ ጉዳይ እንደሆነም አስታውሷል፡፡ የአባይን ጉዳይ በተመለከተ ከአንድ አመት የተመረጡት የግብፅ ፕሬዝዳንት መሀመድ ሙርሲ ሃሳባቸው ተቀባይነት ይኑረውም አይኑረውም ከተቃዋሚዎች ጋር እንደተነጋገሩ የሱዳን መንግስት የፖለቲካ እስረኞችን በመፍ

በጥረት የተገኘ ስኬት

በጥረት የተገኘ ስኬት /ከበለጠ አድነዉ /ሃዋሳ ኢዜአ/ ቁጠባ የግለሰብን ኑሮ ከመቀየር ጀምሮ ለሀገር እድገት የሚኖረው ጠቀሜታ ከፍተኛ ነው፡፡ዛሬ በዓለማችን ላይ አንቱ ተብለው የሚጠቀሱ ባለሀብቶች ምንጫቸው ትንሿን ገንዘብ ብዙ እንድትሆን በተለያዩ የቆጠባ ዘዴዎች ቆጥበው ነው፡፡አሁን አሁን በተለያዩ ተቋማት ውስጥ በሚቋቋሙ የብድርና ቁጠባ ተቋማት፣በባንክ፣በማህበራትና በሌሎችም የቆጠባ ዘዴዎች በመቆጠብ በርካቶች ተጠቃሚ ሆነዋል፡፡በዚህም በርካታ ወገኖች ኑሯችውን ቀይረውበታል፡፡ ወይዘሮ አበባ ዘነበ ይባላሉ፡፡የሐዋሳ ከተማ ነዋሪ ናቸው፡፡ባለቤታቸው ከብድርና ቁጠባ ተቋም ባገኙት 500 ብር መነሻ ካፒታል የጀመሩት ባህላዊ የአልባሳት ጥልፍ ሥራ ስኬታማ አያደረጋቸው ነው፡፡የጥልፍ ሥራው በአጭር ጊዜ ውስጥ ትርፋማ ስላደረጋቸው ዘመናዊ የጠረጴዛና የጥልፍ ስፌት ማሽኖችን ገዝተው የብሄረሰቦችን ልዩ ልዩ አልባሳት በማዘጋጀትና በማስተዋወቅ ተጠቃሚ ሆነዋል፡፡ ወይዘሯዋ በራሳችን ባህላዊ አልባሳት መዋብ እንችላለን ብለው በመነሳሳት ሳይታከቱ በመስራታቸው ዛሬ ከከተማውና ከክልሉ አልፎ በሀገር አቀፍ ደረጃ እውቅና አግኝተው ለተለያዩ ስብሰባዎች፣ ለጉብኝትና ለበአላት የሚውሉ አልባሳት እንዲዘጋጅላቸው በርካታ ጥያቄዎች እየቀረበላቸው ነው፡፡ በአሁኑ ወቅት አዲስ አበባ የሚገኙ የተለያዩ የአፍሪካ አገራት ኢንባሲዎች ሳይቀሩ የየሀገራቸው የባህል ልበስ እንዲዘጋጅላቸው ጥያቄ እያቀረቡላቸው መሆኑን ይናገራሉ፡፡የአካባቢው አስተዳደር የስራ ውጤታቸውን በማየት የመስሪያ ቦታ፣ የሙያና የምክር ድጋፍ በመስጠት የሚያደርግላቸው እገዛ ለስራቸው መሻሸል ከፍተኛ ብርታት ሆናቸዋል፡፡ ወይዘሮ አበባ በአሁኑ ወቅት ኑሮአቸውን ከመለወጣቸውም በላይ ካፒታላቸው 2 ነጥብ 7 ሚሊዮን ብር ደርሷ

የተምች ትል በሲዳማ ዞን በ ቦርቻ፤ ቦና፤ ዳራ፤ ዳሌ፤ ሃዋሳ ዙሪያ እና በሎካ ኣባያ ወረዳዎች በበቆሎ እና በሌሎች ቡቃያዎች ላይ ጉዳት ማድረሱ እየተነገረ ነው

Image
የተምች ትል በሲዳማ ዞን በ ቦርቻ፤ ቦና፤ ዳራ፤ ዳሌ፤ ሃዋሳ ዙሪያ እና በሎካ ኣባያ ወረዳዎች በመህር ምርት ላይ ጉዳት ማድረሱ እየተነገረ  ነው Army Worm Destroys 8,368ha of Cropland Region Close to 8,368ha of belg cropland was reportedly destroyed by army worms in Wolayita zone of Southern Regional State, an area that suffered from late onset of the 2013 belg rains and subsequent heavy rains that damaged belg crops, a weekly Humanitarian Bulletin, published by UN Office for the Coordination of Humanitarian Affairs revealed. Immediate distribution of spraying containers and chemicals to the farmers is required to prevent further loss of belg crops, according to the Office. The Office also warns the damage caused by the army worms will further reduce the expected harvest this season. Similar incidents were also reported from Boricha, Bona Zuria, Dara, Dale, Hawassa Zuria and Loko Abaya weredas of Sidama zone located in Southern Regional State as well as from drought prone areas of East and West Hararge zones of Oromia Regi

መንግሥት ሕዝቡ ለአገሩ ዘብ እንዲቆም ጥሪ አቀረበ

Image
የግብፅ ፖለቲከኞች ከአፍራሽ ድርጊታቸው ይቆጠቡ ብሏል የግብፅ ፕሬዚዳንት፣ ጠቅላይ ሚኒስትርና ሌሎች የአገሪቱ ከፍተኛ ባለሥልጣናት በተገኙበት ባለፈው ሰኞ በተካሄደው ብሔራዊ የናይል ኮንፈረንስ ላይ ታላቁን የህዳሴ ግድብ በተመለከተ በተንፀባረቀው አፍራሽ መልዕክት የተበሳጨው የኢትዮጵያ መንግሥት፣ “ሕዝቡ ለአገሩ ዘብ እንዲቆም” ሲል ጥሪ አቀረበ፡፡ የግብፅ ፖለቲከኞችም ከአፍራሽ ድርጊታቸው እንዲቆጠቡ አሳስቧል፡፡ የግብፅ ፕሬዚዳንት መሐመድ ሙርሲ፣ የአገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር፣ ሚኒስትሮችና የፀጥታ ባለሥልጣናት በተገኙበት በተካሄደው በዚሁ ስብሰባ፣ “የህዳሴ ግድቡ በግብፅ ላይ አደጋ በመደቀኑ በኢትዮጵያ ላይ በተለያዩ መንገዶች ተፅዕኖ በመፍጠር የግድቡን ሥራ ለማስቆም እንቅስቃሴ እናደርጋለን፤” በማለታቸው የኢትዮጵያ መንግሥት “አፍራሽ ድርጊት” በማለት አጣጥሎታል፡፡  የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ፣ ማክሰኞ አመሻሽ ላይ ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ ነበር የመንግሥትን አቋም ግልጽ ያደረጉት፡፡ “በህዳሴው ግድብ ሽፋን የውስጥ ችግርን ለማቃለል የሚደረገው ጥረት የግብፅን ዘላቂ ጥቅም አያስጠብቅም፤” ያሉት አምባሳደር ዲና፣ “ጦርነቶችና ሌሎች አፍራሽ ድርጊቶች ያረጁና ያፈጁ የ21ኛው ክፍለ ዘመን አስተሳሰብ የማይሸከማቸው ጤናማ ያልሆኑ አስተሳሰቦች ናቸው፤” በማለት የግብፅ ባለሥልጣናትን ድርጊት አጣጥለውታል፡፡ ኢትዮጵያ በዚህ ቀረርቶ ተደናግጣ ግንባታውን ለአንዲት ሰከንድም ቢሆን እንደማታቆም አረጋግጠዋል፡፡ “የግብፅ ወገኖችም ከዚህ አፍራሽ ድርጊት እንዲቆጠቡ፤” ሲሉ አሳስበዋል፡፡  “የኢትዮጵያ መንግሥት የግብፅ መንግሥት እየያዘው ባለው መንገድ የዲፕሎማሲ ሥራ እየሠራ ነው ወይ?” በሚል ለቀረበላቸው ጥያቄ ሲመልሱ፣ መንግሥት አስፈ

አስገዳጁ የቁጥጥር ደረጃ ጊዜ ገደብ የግል ጤና ተቋማትን ሥጋት ውስጥ ከትቷል

-  ሁኔታውን የሚያጤን ቡድን እየተዋቀረ ነው በኢትዮጵያ የምግብ፣ የመድኃኒትና ጤና ክብካቤ አስተዳደርና ቁጥጥር ባለሥልጣን ተዘጋጅቶ በኢትዮጵያ ደረጃዎች ኤጀንሲ 2004 ዓ.ም. መጨረሻ ላይ የፀደቀው አስገዳጅ የጤና ተቋማት የቁጥጥር ደረጃ ጊዜ ገደብ እንዳሠጋቸው የግል ክሊኒኮች አስታወቁ፡፡   ለአዳዲስ የጤና ተቋማት ከፀደቀበት ጊዜ ጀምሮ ለነባሮች ደግሞ ከፀደቀ ከአንድ ዓመት ተኩል በኋላ ተግባራዊ እንደሚሆን የተገለጸው የቁጥጥር ደረጃ፣ 39 ዓይነት የጤና ተቋማትን መስፈርት ያስቀምጣል፡፡  በመድኃኒት ቁጥጥርና አስተዳደር ባለሥልጣን የቁጥጥር ደረጃ ዝግጅትና አስተባባሪ የሆኑት ሲስተር የሺዓለም በቀለ ለሪፖርተር እንደገለጹት፣ ደረጃው የመንግሥት እንዲሁም የግል ተቋማትንም የሚመለከት ሲሆን ሆስፒታሎች፣ ክሊኒኮች፣ የጤና ጣቢያዎችንና ጤና ኬላዎችን ጭምር ያካትታል፡፡  እሳቸው እንደሚሉት፣ ከፍተኛ ክሊኒክ የሚባሉት ልዩ የሕክምና ማዕከላት (Specialty Center) መሆን የሚችሉ ሲሆን፣ ለዚህ በትንሹ አሥር አልጋዎች፣ ሁለት ስፔሻሊስት ሐኪሞች እንዲሁም ፋርማሲ ሊኖራቸው ይገባል፡፡ ይህን ማሟላት ካልቻሉ ደግሞ ሁለት ወይም ሦስት የተመላላሽ ታካሚ አልጋ ኖሯቸው በአንድ ስፔሻሊስት ሐኪም አጠቃላይ አገልግሎት የሚሰጥ መካከለኛ ጤና ተቋም መሆን ይችላሉ፡፡ እንዲህ እንዲህ እያሉ ማሟላት እንደሚችሉ የመስፈርት አማራጮች ተቀምጠዋል፡፡  ክሊኒኮች የባለሙያ እጥረትን እንዲሁም የቦታ ጥበትን መሠረት ያደረጉ የተለያዩ ቅሬታዎችን ያሰሙ ሲሆን፣ አንድ ስማቸው እንዲገለጽ ያልፈለጉ የከፍተኛ ክሊኒክ ባለቤት “ሁኔታው በጣም አስቸጋሪ ነው፡፡ የቻልነውን ያህል መስፈርቶቹን አሟልተን ለመቀጠል እንሞክራለን ካልሆነ ግን እንዘጋለን፤” በማለት ለሪፖርተር አስተያየታቸውን ሰጥተ

ኢኮኖሚውን ወደ አንድ ትሪሊዮን ብር የሚያሳድገው በጀት ለፓርላማ ቀረበ

- ሚኒስትር ሱፊያን ለመጀመርያ ጊዜ ጠንካራ ቁጥጥር ገጠማቸው -ለመንገድ 29.1 ቢሊዮን ብር ለመከላከያ 7.5 ቢሊዮን ብር ተይዟል የኢትዮጵያን አጠቃላይ የአገር ውስጥ ምርት (ጂዲፒ) ወደ አንድ ትሪሊዮን ብር የሚያደርሰው የ2006 ዓ.ም. ረቂቅ በጀት ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቀረበ፡፡ በጀቱን ያቀረቡት የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስትር አቶ ሱፊያን አህመድ ከፓርላማው ጠንካራ ቁጥጥር ገጥሟቸዋል፡፡  ሚኒስትሩ የአገሪቱን የዓምናና የዘንድሮ ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴ ጥሩና በአስደሳች ሁኔታ ውስጥ መሆኑን፣ እንዲሁም ያሉበትን ፈታኝ ችግሮች በቅድሚያ በመዳሰስ ያለውን በጎ ኢኮኖሚያዊ ሒደት ለማጠናከርና ችግሮችን ለመቅረፍ ለተወጠኑ ግቦች ይረዳል ያሉትን የ2006 ዓ.ም. ረቂቅ በጀት አቅርበዋል፡፡  በዚህም መሠረት የአገሪቱ የቀጣይ ዓመት በጀት 154 ቢሊዮን 903 ሚሊዮን ብር እንደሚሆን ከዚህ ውስጥም 32.53 ቢሊዮን ብር ለመደበኛ ወጪ፣ 64.32 ቢሊዮን ብር ለካፒታል ፕሮጀክቶች፣ 43.05 ቢሊዮን ብሩ ለክልል መንግሥታት ድጎማ፣ እንዲሁም ቀሪው 15 ቢሊዮን ብር ለምዕተ ዓመቱ ግቦች ማጠናከሪያ ወጪዎች መሸፈኛ እንደሚውል አብራርተዋል፡፡  የተጠቀሰው የቀጣይ ዓመት ረቂቅ በጀት ከዘንድሮው ጋር ሲነፃፀር በ12.3 በመቶ ብልጫ ያለው ሲሆን፣ ከረቂቅ በጀቱ ውስጥ ከፍተኛውን የ41.5 በመቶ ድርሻ የያዘው የፌዴራል መንግሥት የካፒታል ፕሮጀክቶች ወጪ ነው፡፡  ለካፒታል ፕሮጀክቶች የተመደበው 64.32 ቢሊዮን ብር ሲሆን፣ ቅድሚያ ትኩረት የተሰጣቸው ነባር ፕሮጀክቶች እንዲሆኑ የተወሰኑ አዳዲስ ፕሮጀክቶች ብቻ እንዲካተቱ በማድረግ፣ ከአገሪቱ የገንዘብ አቅም ጋር እንዲጣጣም መደረጉን ሚኒስትሩ አስረድተዋል፡፡  የተጠቀሰው የካፒታል ፕሮጀክቶች በጀት ከዘንድ

The Proposal of TPLF/EPRDF’s regime on Federalizing the Sidama Capital, Hawassa, will Remain Illegal and Irreconcilable! Press Statement

By United Sidama Parties for Freedom and Justice (USPFJ) June 12, 2013 Unable to receive fair justice for crimes committed against unarmed and nonviolent Sidama civilians who were seeking justice and fairness for their nation, yet were slaughtered by the government army and police in broad day light; the Sidama people have remembered the Loqqe massacre of Sidama civilians whose marches were cut short of reaching their intended destination to lodge their concerns about the failure of government in responding to Sidama nation’s constitutional quest for regional self administration. The current regime’s federal, regional and Zone officials remain solely responsible for the massacre of the Sidama of civilians. However, so far none of them are brought to justice. Just 2 weeks ago the 11 th  anniversary of the said massacre was remembered all over the glob. The massacre has taken place by the direct orders of  the Federal government http://www.oromoliberationfront.org/News/2013/

በከተማችን የምደረጉትን ኢንቨስትመንቶችን እናበረታታለን _ ሃይለ ሪዞርትን ላስተዋውቃችሁ

Image
New

ሃዋሳ ላንጋኖ ለሽርሽር ሄጄ... የሃዋሳ ከተማን የምያሳይ ቪድዮ

Image
በኣማተር ቀራጺ የተቀረጸ እና ከዩቱይብ ላይ የተገጠኘ ፊልም Hawassa Langano ለሽር ሽር ሄጄ ያየሁሽ.:)...   Addiszemen100 ·

የቦርቻዋ ታደለች እና ቡና ቤቷ

Image
Tadelech’s bar. Tadelech’s bar. Boricha Woreda is located in Sidama Zone, in the Southern National and Nationalities Peoples’ Region (SNNPR). The livelihoods in Boricha are mixed farming that encompasses crop production and livestock rearing, and the major crops grow in the area according to its priority is maize, haricot bean, and root crop. Boricha is one of the most food insecure Woreda of Sidama Zone. In the focus group discussions carried out by GOAL Ethiopia, women commented that they ate meals around the other chores they have to carry out, and that they eat the leftover food from the husband and children. In some instances there are no leftovers. According to a nutrition survey carried out in Boricha, 71% of households gave priority to men at mealtimes, 17% to the elderly and 9% to children. Reasons given for this were initially cultural / traditional and as the husband is carrying out a lot of physical labour he should have the choice