Posts

ትክክለኛ አስተሳሰብ ሲኖርህ ትክክለኛ ሰው ትሆናለህ

ለቃላት ትክክለኛና ጥርት ያለ ትርጉም ለመስጠት ብሎም የቃላትን ብዥታና (vagueness) አሻሚነትን (ambiguity) ለማስወገድ ለእያንዳንዱ ቃል በተለያየ አውድ ውስጥ የሚኖረውን ብያኔ በትክክል መረዳትና እያንዳንዱንም ቃል በተገቢውና በትክክለኛ ቦታ ብቻ መጠቀም እንደሚገባ የቋንቋ ፍልስፍና ሊቃውንት ያስተምራሉ፡፡ ለምሳሌ “ደረቅ እንጀራ አለ” እና “ለምለም እንጀራ አለ” የሚሉትን በአዲስ አበባ እና በሐዋሳ ከተሞች የተለመዱ ሁለት የእንጀራ ሽያጭ ማስታወቂዎችን የቃላት አጠቃቀም ትክክለኝነትን ብናነጻጽር “ደረቅ እንጀራ” የሚለው ቃል “ድርቆሽ እንጀራ” የሚለውንም ትርጉም በውስጡ ስለሚይዝ የበለጠ አሻሚ (ambigious) ሆኖ እናገኘዋለን፡፡ የእስራኤሉ ንጉስ ዳዊት የሚሞትበት ቀን በቀረበ ጊዜ ልጁ ሰሎሞንን ያዘዘው ዋነኛ ትእዛዝ “ሰው ሁን” የሚል እንደነበር በመጽሐፈ ነገስት ቀዳማዊ እናነባለን፡፡ ሰው ሆኖ ከተፈጠረ በኋላ ሰው ሁን ተብሎ መታዘዙ ሰው መሆን በስጋና በደም ጸንቶ ከመንቀሳቀስ የዘለለ መለኪያ እንዳለው የሚያስረዳ ነው፡፡ ታላቁ የግሪክ ፈላስፋ አሪስጣጣሊስ “ማሰብ የሰውነት መገለጫ ነው” ሲል ደግሞ አንዱ መስፈሪያ ማሰብ (thinking) መሆኑን ይመሰክራል፡፡ “ማሰብ የሰውነት መገለጫ ነው” በሚለው ዓረፍተ ነገር የተስማማ ሰው “ትክክለኛ አስተሳሰብ ያለው ሰው ደግሞ ትክክለኛ ሰው ነው” የሚለውን ዓረፍተ ነገር እውነትነትም በአመክንዮ መርህ መቀበል ይኖርበታል፡፡ በርግጥም ሁሉም ሰዎች ማሰባቸው እውነታ ቢሆንም ሁሉም ሰዎች በትክክል ማሰባቸው ግን በጥያቄ ምልክት መቀመጥ የሚገባው ጉዳይ ነው፤ ምክንያቱም በህጸጽ የተሞላ አስተሳሰብ ያላቸው በርካታ ሰዎች ህጸጾቻቸውንና የተሳሳተ ድምዳሜያቸውን በየደቂቃው በንግግራቸውም ሆነ በጽሁፋቸው ሲገልጹ ይስተዋላሉና

GONE FISHING

Image
Wild fishery in Ethiopia is conducted using traditional methods, as seen in this picture, where two young boys are cleaning fish that were caught in Hawassa Lake, located 273Km from Addis Abeba.  The two boys work for a local hotel which sells the fish for 20 Br each. Various data indicate that the aquatic resources of Ethiopia are underexplored and underexploited. From a production potential of about 50,000tn a year, only about 15,000tn are being utilised, according to researchers. http://addisfortune.net/articles/gone-fishing/

PUBLIC SERVICE

Image
Although close to 5,000 pay phones are found in Ethiopia, most of them are not working properly and are used for different functions. The phone booth, minus the phone, in the picture is in Hawassa town, where a street vendor selling books is seen using it as shelter from the sun. It would seem that ethio-telecom has forgotten that although there has been a significant increase in mobile phone users, the majority of the population still relies on landline phones and public phone booths. http://addisfortune.net/articles/public-service/

Duka’le Lamisso and Abuse of Civil Liberty in Sidama

Image
 By Hawassa Teessonke 23 February 2013 In a land where state does not have any contractual obligation to protect residents from abuse of political power, civil liberty vanishes into thin air.  A local stooge of a rogue political establishment can torture, imprison, kill and maim civilians under his jurisdiction who he perceives to be disobedient to his instructions with impunity when and where he wishes.  The continued persecution, bogus criminal charges and sentencing of the Sidama civil rights icon, Duka’le Lamisso bears testimony to this sad state affairs. The common adage: “Power corrupts; but absolute power corrupts absolutely” could not be truer in today’s Sidama and an amalgam of 56 nations in Southern Ethiopia. The people are forced to live in dark ages. Any new idea is regarded as a threat to the political establishment. Effective economic development interventions in Sidama which were established 19 years ago were dismantled 11 years ago because they were considered

ኢህአዴግ ቀጣዩን ሊቀመንበር ሊመርጥ ነው

Image
የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ዲሞክራሲያዊ ግንባር (ኢህአዴግ) ዘጠነኛ ድርጅታዊ ጉባዔውን ከወር በኋላ በባህርዳር ከተማ የሚያካሂድ ሲሆን በዚህ ጉባዔ ላይ የድርጅቱን ቀጣይ ሊቀመንበርና ምክትል ሊቀመንበሩን በመምረጥ ይፋ ያደርጋል ተብሎ ይጠበቃል፡፡ የኢህአዴግ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ሬድዋን ሁሴን ከትናንት በስቲያ በጽ/ቤቱ ለጋዜጠኞች በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ እንደተናገሩት፤ የግንባሩ ጉባዔ ዘንድሮ የሚካሄደው በሁለት ዓመት ተኩል ጊዜው ሲሆን ቀጣይ የኢህአዴግ ሊቀመንበርና ምክትል ሊቀመንበር በምክር ቤቱ ከተመረጡ በኋላ ይፋ ይደረጋል ብለዋል፡፡ “በመለስ አስተምህሮዎች ጠንካራ ድርጅትና የልማት ሃይሎች ንቅናቄ ለህዳሴያችን!” በሚል መሪ ቃል ይካሄዳል በተባለው ድርጅታዊ ጉባዔ፤ በኢህአዴግ ሥራ አስፈፃሚና በኢህአዴግ ምክር ቤት ውይይት ተደርጐበት የፀደቀው ረቂቅ ሪፖርት እንደሚፀድቅና አዲስ የቁጥጥር ኮሚሽን አባላትም እንደሚሰየሙ አቶ ሬድዋን ተናግረዋል፡፡ ጉባዔው የግንባሩ መሥራችና እስከህልፈተ ህይወታቸው ድረስ ድርጅቱን በሊቀመንበርነት ሲመሩ የነበሩት የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ በሌሉበት ለመጀመሪያ ጊዜ የሚካሄድ መሆኑንም አቶ ሬድዋን ገልፀዋል፡፡ ግንባሩ በጠቅላይ ሚኒስትሩ ህልፈት የተፈጠረውን የአመራር ክፍተት በተረጋጋ መንገድ መሙላቱን የጽ/ቤት ኃላፊው ጨምረው ገልፀዋል፡፡ በግንባሩ የጀመረው የአመራር መተካካት ሂደት በዘንድሮው ጉባዔ ትኩረት የሚሰጠው ጉዳይ መሆኑን የተናገሩት አቶ ሬድዋን፤ የኢህአዴግ ከፍተኛ አመራር ደረጃ በደረጃ የሚተካካበትና አዲሱ የአመራር ትውልድ ወደፊት የሚወጣበት እርምጃ እንደሚወሰድም ገልፀዋል፡፡ በጉባዔው ላይ ከአስራአምስት የውጭ አገራት የሚጋበዙ ፓርቲዎች እንደሚሳተፉበትና በአጠቃላይ ከ2500 በላይ ተሳታፊዎች ይገኙበታል

Speech Recognition System: Speaker Dependent Recognizer for Sidama Language

Speech recognition systems have been applicable in wide areas as various speech recognition methodologies, techniques and tools have been developed and implemented to generate a natural and intelligible speech. In this regard, this work attempts the possibility of developing a prototype speech recognition system for Sidama language using Hidden Marcov Model. The study has conducted extensive study on the language features, the components, speech recognition tools; the techniques used in speech recognition design, and identified those component that are dependent on the characteristics of language. Finally this work has showed a working prototype speech recognizer for the language, tested the performance of the system and compared its accuracy, and recommended measures for similar researches and projects. This work, therefore, will be useful to researchers, Speech application developers, Educators and other individuals or institutions working on similar projects. http://books.google.

The Sidama nation must Unanimously Reject the Sidama's '812' traitors and vehemently detest being called direction 'Debub'!!

February 22, 2013, Kukkissa, Sidama Reporter from Sidama Capital Hawassa, Misnomer Sidamo and Debub!! The Sidama didn't call itself Sidamo or Debub in its history!! Both were fabricated by the successive northern rulers, the muisnomer that lingers to this date. Under the current very regime, the regime that for the first time theoretically proclaimed rights of nations and nationalities to regional self determination and beyond up to independence; the Sidama nation merged into the pressure cooker known as Debub-the forced amalgamation the rulers have created to protect their politico-economic interests since their inception-nothing else!!! In the case of the Sidama nation in particular, the regime that is led by Sidama nation's fundamental enemies is implementing its policies through Sidama traitors cadres- all of whom trade by the Sidama nation's names!! At this very historical juncture, the Sidama nation needs to know who are friends and foes alike to be able to defend its

«የጊዳቦ መስኖ ግድብ ግንባታ በተያዘው ዓመት ይጠናቀቃል»-ኢንጂነር ብሥራት ደምሴ የጊዳቦ መስኖ ግድብ ሥራ ፕሮጀክት የሥራ ሂደት ባለቤት

Image
በአካባቢው እዚህም እዚያ ዛፎች ቁጥቋጦዎች በብዛት ይታያሉ። አልፎ አልፎ ከሚታዩ መለስተኛ ኮረብታዎች በስተቀር አካባቢው ሜዳማ ነው። በስፍራው ባሉት ሁለት መለስተኛ ኮረብታዎች መካከል የጊዳቦ ወንዝ ሰንጥቆ ያልፋል። በእዚህ ሥፍራ የጊዳቦ የመስኖ ግድብ ግንባታ እየተካሄደ ይገኛል። ትልልቅ ገልባጭ ተሽከርካሪዎች ያለፋታ አሸዋ ያራግፋሉ። አፈር ይጭናሉ፤ ጠጠር ይደፋሉ። ኤክስካቫተሮች፣ ሎደሮችና ሌሎች ማሽነሪዎች በየሥፍራው ይቆፍራሉ። ይጠርጋሉ። ያስተካክላሉ። ይደመድማሉ። ሠራተኞች በሥራ ተጠምደዋል። ከፊሎቹ አርማታ ይሞላሉ። የተወሰኑት ማሽነሪዎችን በማንቀሳቀስ ለሥራው የሚያስፈልጉ ግብአቶችን ያቀርባሉ። ሁሉም ሠራተኞች የአካባቢው ሙቀት ሳይበግራቸው ጥድፊያ ላይ ናቸው። በጊዳቦ የመስኖ ግድብ ግንባታ ለማፋጠን  24  ሰዓት ሥራው አይቋረጥም። በሌሊት በየሥፍራው ያሉት ትልልቅ ፓውዛዎች ጨለማውን ገፈው ብርሃን አላብሰው ታል። በሌሊቱ ግማሾቹ ሠራተኞች ሲያርፉ ቀሪዎቹ ሌሊቱን በሙሉ ሲሰሩ ያነጋሉ። የጊዳቦ የመስኖ ግድብ ግንባታ ፕሮጀክት በውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር ባለቤትነት በአማካሪው የውሃ ሥራዎች ዲዛይንና ቁጥጥር ድርጅት እና በውሃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት ተቋራጭነት በኦሮሚያና በደቡብ አጐራባች ክልሎች ውስጥ ከ 13 ሺ ሄክታር በላይ መሬት ለማልማት የሚገነባ ፕሮጀክት ነው። ግድቡ የሚገነባው በጊዳቦ ወንዝ ላይ ነው። ፕሮጀክቱ መንግሥት በመደበው ከ 258  ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ እየተገነባ ይገኛል። ይህ ፕሮጀክት ከተጀመረ ከሁለት ዓመት በላይ እንደሆነው የሚገልጹት በውሃ ሥራዎች ዲዛይንና ቁጥጥር ድርጅት የፕሮጀክቱ አማካሪ መሐንዲስ ኃላፊ ኢንጂነር ብርሃኑ ውቤ ናቸው። እሳቸው እንዳሉት በፕሮጀክት ግንባታው የግድብ፣ የትርፍ ውሃ ማስወገጃ የተያዘ ውሃ

ሲዳማ ኔት ኮሌጅ የኢትዮጵያ የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የስፖርት ፌስቲቫል በመሳተፍ ላይ ነው

ለአራተኛ ጊዜ የሚካሄደው የኢትዮጵያ የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የስፖርት ፌስቲቫል ቅዳሜ በአዲስ አበባ ስታዲየም እንደሚጀመር አዘጋጁ አስታወቀ። የፌስቲቫሉ አዘጋጅ የኢትዮጵያ የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ማኀበር ትናንት በሴንትራል ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ የመሰብሰቢያ አዳራሽ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ እንዳስታወቀው፤ አራተኛው የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የስፖርት ፌስቲቫል ቅዳሜ የካቲት  16  ቀን  2005 ዓ . ም በአዲስ አበባ ስታዲየም በድምቀት ይጀመራል። ይሄው መታሰቢያነቱ ለቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ የተሰጠው የ 2005 ዓ . ም የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የስፖርት ፌስቲቫል ላይ ከደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች፣ ከኦሮሚያና ትግራይ ክልሎች አምስት እንዲሁም ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የተውጣጡ አሥራ አምስት በድምሩ ሃያ የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተሳታፊ እንደሚሆኑ ማኀበሩ ገልጿል። በስፖርት ፈስቲቫሉ ማኀበሩ በዘጠኝ የስፖርት ዓይነቶች ውድድር እንዲደረግ ዝግጅት ቢያደርግም ተሳታፊ ተቋማቱ በስምንቱ ብቻ ለመሳተፍ በመመዝገባቸው በእነዚሁ ስፖርቶች ውድድሩ እንደሚካሄድ የማኀበሩ ፕሬዚዳንት አቶ አብነት ግርማዬ አስታውቀዋል። ለአሥራ ሦስት ቀናት በሚቆየው በዚህ የስፖርት ፌስተቫል ለመሳተፍ ከክልሎች ለሚመጡ ስፖርተኞች በሴንትራል ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ሾላ ካምፓስ ማረፊያ መዘጋጀቱንም ፕሬዚዳንቱ ገልጸዋል። በስፖርት ፌስቲቫሉ ላይ ሃያዎቹን ተቋማት የወከሉ ሦስት ሺ የሚጠጉ ስፖርተኞች ተሳታፊ ይሆናሉ ተብሎ እንደሚጠበቅም አቶ አብነት አስረድተዋል። ለፌስቲቫሉ ስኬት ፌዴራል ስፖርት ኮሚሽንና የአዲስ አበባ ስፖርት ኮሚሽን ከፍተኛ አስተዋጽዖ ማድረጋቸውን የጠቆሙት ፕሬዚዳንቱ፤ ለዚህ ተግባራቸውም በኢትዮጵያ የግል ከፍተኛ ትምህር

በመካከለኛው የኢትዮጵያ ስምጥ ሸለቆ አካባቢ የነዳጅ ልማትና ፍለጋ ሊካሂድ ነው

Image
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 14፣ 2005 (ኤፍ ቢ ሲ) አፍሪካ ኦይል ኮርፖሬሽን በመካከለኛው የኢትዮጵያ ስምጥ ሸለቆ አካባቢ የነዳጅ ልማትና ፍለጋ ሊያካሂድ ነው። የማዕድን ሚኒስቴርና ኩባንያው በፍለጋው ላይ ዛሬ የስምምነት ሰነድ ተመፈራርመዋል። በፊርማው ወቅትም የማዕድን ሚኒስትሯ ወይዘሮ ስንቅነሽ እጅጉ ነዳጅ ፈላጊ ኩባንያው በሃገሪቱ ጥናቶችን ሲያደርግ እንደመቆየቱና በሌሎች ሃገራትም ስኬታማ ስራዎችን እንደመስራቱ ፥  ፍለጋው ውጤታማ ይሆናል ብለን እናምናለን ብለዋል። የኩባንያው ዋና ስራ አስፈጻሚ ጀምስ ፍሊፕስ ደግሞ በኢትዮዽያም ተስፋ ሰጪ ጥናቶችን አካሂደናል ወጤታማ እንደምንሆነም እምነታችን ነው ብለዋል ። ከቱሎው ኦይል ጋር በጋራ እያካሄድን ያለው ቁፋሮም በጥሩ ሁኔታ እየተካሄደ በመሆኑ በአጭር ጊዜ ውጤቱን እናሳውቃለን ብለዋል ። በእመርታ አስፋው

አሮሬሳ ወረዳ የ119 ሺህ 874 ዶላር የገንዘብ ድጋፍ ከጃፓን መንግሥት ኣገኘ

Image
አዲስ አበባ የካቲት 13/2005 ጃፓን በኢትዮጵያ ውስጥ ለሚካሄዱ የማኅበረሰብ ልማት ሥራዎች የሚውል ከ581 ሺህ ዶላር በላይ ለአራት መንግሥታዊ ያልሆኑ ድርጅቶችና ለሲዳማ ዞን አስተዳደር ዛሬ ድጋፍ አደረገች። የልማት ሥራዎችን ለማከናወን ከጃፓን መንግሥት የገንዘብ ድጋፍ የተደረገላቸው በትግራይ፣ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ፣ በሐረር ክልል ለሚገኙ የልማት ማኀበራትና ድርጅቶች እንዲሁም ለሲዳማ ዞን አስተዳዳር ነው። በድጋፍ የተገኘው ገንዘብ በአራቱ ክልሎች በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ለሚገኙ ማኅበረሰቦች የትምህርት ቤቶች ማስፋፋያ፣ ንጹህ የመጠጥ ውኃ ግንባታና ለጤና አገልግሎት መስጫ ተቋማት ግንባታ የሚውል ነው። የጃፓን መንግሥት በድጋፍ ከሰጠው ገንዘብ ውስጥ 122 ሺህ 229 ዶላር በከንባታ ጠንባሮ ዞን ውስጥ ለሙዱላ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት ግንባታ ሲውል 119 ሺህ 874 ዶላር ደግሞ በሲዲማ ዞን አሮሬሳ ወረዳ ለሚገኝ ትምህርት ቤት ግንባታና ቁሳቁስ ማሟያ እንደሚውል ተገልጿል። እንዲሁም 118 ሺህ 575 ዶላር በቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል ለማንዱራ ወረዳ ለትምህርት ቤትና የአስተዳደር ቢሮ ግንባታ የሚውል ሲሆን 116 ሺህ 208 ዶላር ደግሞ በሐሪር ክልል ለድሬ ጢያራና ለሶፊ ወረዳ ለንጹህ የመጠጥ ውኃ ግንባታ ይውላል።  ቀሪው 104 ሺህ 689 ዶላር ደግሞ በትግራይ ክልል ለእንደርታና ለክልት አውላዕሎ ወረዳ ንጹህ የመጠጥ ውኃ ፕሮጀክቶች ማከናወኛ የሚውል ሲሆን ፕሮጀክቶቹ ሲጠናቀቁ ከ5 ሺህ በላይ አባወራዎችን ተጠቃሚ ያደርጋሉ። በኢትዮጵያ የጃፓን ኤምባሲ ጉዳይ አስፈፃሚ ሚስተር ሃጂሜ ኪታኦካ በኤምባሲው በተካሄደው የፊርማ ሥነ-ሥርዓት ላይ እንደገለጹት የትምህርት ተቋማቱና የንጹህ የመጠጥ ውኃ ፕሮጀክቶች ግንባታ ሲጠናቀቅ በአጠቃላይ ከ15 ሺህ በላይ የአካ

የክልሉ ምክር ቤት ሶስተኛ ዓመት አራተኛ ዙር ስድስተኛ መደበኛ ጉባኤ በሃዋሳ ከተማ እንደቀጠለ ነው

Image
በደቡብ   ብሄር   ብሄረሰቦችና   ህዝቦች   ክልል   በበጀት አመቱ   አጋማሽ   በየዘርፉ የተከናወኑ   ተግባራት   አበረታች   ውጤት   የተመዘገበባቸው   መሆኑን   የክልሉ   ርዕሰ መስተዳድር   አስታወቁ   ። የክልሉ   ምክር   ቤት   ሶስተኛ   ዓመት   አራተኛ   ዙር   ስድስተኛ   መደበኛ   ጉባኤ   በሃዋሳ ከተማ   እየተካሄደ   ነዉ   ።ርዕሰ   መስተዳድሩ   አቶ   ሽፈራው   ሽጉጤ   የክልሉን   የግማሽ በጀት   ዓመት   የዕቅድ   አፈጻጸም   ሪፖርት   ለምክር   ቤቱ   ባቀረቡበት   ወቅት   እንዳሉት  በየስራ   ዘርፉ   ካለፈዉ   ዓመት   ክንውን   ምርጥ   ተሞክሮዎችን በመውሰድና   በማስፋት   ስትራተጂ   በመጠቀም   ውጤታማ   ተግባራት   ተከናውነዋል   ። በመንግስትና   በህብረተሰቡ   የተሟላ   ተሳትፎ   የኪራይ   ሰብሳቢነትን   ችግሮችን   ለመቅረፍ   በሚያሰችል   መልኩ   በገጠርና   በከተማ   የተለያዩ   ተግባራትን በማከናወን   ለውጥ   ማምጣት   የተቻለ   መሆኑን   አስታዉቀዋል   ። ባለፉት   ስድስት   ወራት   በግብርና   ልማት፣   በመንገድ   ግንባታና   በቀበሌ   ተደራሽ   መንገድ   ስራዎች   የገጠር   ቀበሌዎችን   ዕርስ   በዕርስና   ከዋና   መንገድ ጋር   በማገናኘት  705  ኪሎ   ሜትር   መንገድ   ተገንብቶ   መጠናቀቁን የገለፁት አቶ ሽፈራው በዚህም   አርሶና   አርብቶ   አደሩ   ምርቱን   ለገበያ   በማቅረብ ተጠቃሚ   መሆኑን   አመልክተዋል   ። መንገዶቹ   በሚገነቡባቸው   አካባቢዎችም   በማህበር   ለተደራጁና   በጉልበት   ሰራ   ለተሰማሩ   ከ 106  ሺህ   በላይ   ሰዎች   የስራ   ዕድል   መፈጠሩን