Posts

አቶ አባዱላ ገመዳ የሥራ መልቀቂያ ማስገባታቸውን አስመልክቶ የሰጡት ሙሉ መግለጫ

Image
በጋዜጣዉ ሪፓርተር ባለፉት ሁለት ቀናት በተለይ በማህበራዊ ድረ ገጾችና በተለያዩ ሚዲያዎች የመልቀቂያ ጥያቄዬን የሚመለከቱ ዜናዎች ሲወጡ ተስተውለዋል፡፡ ይህንን በሚመለከት እስካሁን ያለውን ሁኔታ በአጭሩ መግለጽ ስላስፈለገ ነው፡፡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል ሆኜ ተመርጫለሁ፡፡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባዔ በመሆንም እያገለገልኩና ሳገለግልም ቆይቻለሁ፡፡ አሁን በደረስኩበት ደረጃ በዚህ ኃላፊነት ለመቀጠል የማያስችሉኝ ሁኔታዎች ስላሉና ፍላ ጎ ቱም ስለሌለኝ ለመልቀቅ ድርጅቴንና የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤትን ጠይቄያለሁ፡፡ ድርጅቴና የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሁኔታውን አይተው ሕጋዊ መስመሩን ተከትሎ ጥያቄዬ ተገቢውን ምላሽ ያገኛል፡፡ ጥያቄዬ ተገቢውን ምላሽ ሲያገኝ የምክር ቤት አፈ ጉባዔነቴን ለመልቀቅ የፈለግኩባቸውን ምክንያቶች በዝርዝር አስረዳለሁ፡፡ እስከዛ ድረስ ግን እንደማንኛውም የሕዝብ ኃላፊነት የምክር ቤት ሥራዬን እቀጥላለሁ፡፡ ባጭር ጊዜም ምላሽ አግኝቼ ጥያቄዬ የተሳካ ይሆናል ብዬ አምናለሁ፡፡ ጥያቄዬ ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባዔነት የመልቀቅ ቢሆንም፣ የመረጠኝን ሕዝብና ያስመረጠኝን ድርጅት ስለማከብር በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባልነቴ እቀጥላለሁ፡፡ ከዛ ውጪም ለሕዝብ ይጠቅማል በምላቸው ሥራዎች ባለኝ ጊዜ ተሰማርቼ የማገለግል ይሆናል፡፡ ይሄው እንዲታወቅና ከዚህ ውጪ ያለው ነገር ወደፊት ጥያቄዎቹ ምላሽ ሲያገኙ በዝርዝር የሚቀርቡ መሆኑን ለመግለጽ እወዳለሁ አመሰግናለሁ፡፡

የብር የመግዛት አቅም በ15 በመቶ እንዲቀንስ ተወሰነ

Image
በጋዜጣዉ ሪፓርተር ከጥቅምት 1 ቀን 2010 ዓ.ም. ጀምሮ የብር የመግዛት አቅም በ15 በመቶ እንደሚቀንስ የብሔራዊ ባንክ ገለጸ፡፡ ይህ ማለት አንድ ዶላር አሁን ካለበት 23 ብር ላይ የ3.45 ብር ጭማሪ ያሳያል፤ በዚህም ምክንያት ባንኮች ባላቸው የውጭ ምንዛሪ ክምችት ላይ 15 በመቶ የምንዛሪ ትርፍ ሊያገኙ የሚችሉ ቢሆንም፣ በንፋስ አመጣሽ (Wind Fall) ታክስ አዋጅ መሠረት 75 በመቶውን የምንዛሪ ትርፍ ለመንግሥት ያስረክባሉ፡፡ ዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (IMF) የብር የመግዛት አቅም በጣም የተጋነነ እደሆነና መጠኑ ላይ ማሻሻያ እንዲደረግበት በተደጋጋሚ ምክረ ሐሳቦችን ሲያቀርብ እንደነበር ይታወቃል፡፡ ተቋሙ ይህንን ምክረ ሐሳብ ለማቅረብ ምክንያት የሆነው ዋነኛው ጉዳይ የአገሪቱን የኤክስፖርት ገበያ ዘርፍ በእጅጉ የሚያበረታታ እንደሆነ ስላመነበት ነው፡፡ ይሁን እንጂ በተቃራኒው የአገሪቱ የተከማቸ የውጭ ብድር መጠን በ15 በመቶ ጭማሪ ያመጣል፤ እንዲሁም በአገር ውስጥ የዋጋ ግሽበት ሊቀሰቅስ እንደሚችል ባለሙያዎች ያስጠነቅቃሉ፡፡ ትናንት ፕሬዚዳንት ሙላቱ ተሸመ (ዶ/ር) ለሕዝብ ተወካዮችና ለፌዴሬሽን ምክር ቤቶች የጋራ የመክፈቻ ስብሰባ ላይ ባደ ረ ጉት ንግግር የኤክስፖርት ዘርፉን ለማበረታታት የብር የመግዛት አቅምና የምንዛሪ ተመን ላይ ማሻሻያ እደሚደረግ ገልጸው ነበር፡፡

Sidamic music# Adugna duumo

Image

'I can't pay': taxing times for small traders in Ethiopia hit by 300% rate hike

Image
I n the dense cobblestone streets of Burayu town, outside Addis Ababa, Melaku Abdella* and his family had been making a living selling basic items such as vegetables, cooking oil and soft drinks at competitive prices from their kiosk. But after the Ethiopian government stung him with a more than 300% tax increase last month, Abdella says he was left with no option but to close the business. Photo Like many low-income traders in the country’s Oromia region, the family didn’t keep accounts, meaning the authorities based their annual tax demand of 7,000 Ethiopian birr (£231) on an estimate of income. “It’s beyond my capacity to pay. I will have to hand in my business licence,” Abdella says. Uneasy peace and simmering conflict: the Ethiopian town where three flags fly   Read more The hikes on grocers, barbers and cafes were met with widespread anger and  protests  in parts of the volatile state, which has endured unrest and fatal clashes during the last two years

Sidama - Ethiopia's coffee industry threatened by climate change

Image
Global warming is affecting the lives of an estimated 15 million Ethiopian farmers, who heavily rely on the coffee industry for their livelihood.  Ethiopia is Africa's largest coffee producer and ranks fifth globally, but dry spells are having a direct impact on production. "The amount of coffee we can produce is fluctuating, especially when there is a lot of sun during the dry seasons in recent years," Kebede Garmamu, coffee farmer, told Al Jazeera. Reporting from Sidama, in southern Ethiopia,  Al Jazeera's Charles Stratford,    said: " A recent study says that up to 60 percent of the area in which coffee is grown in Ethiopia may be unsuitable to do so by the end of the century because of the affects of climate change." Coffee plants ideally need mild temperatures between 15 to 26 degrees Celsius to thrive. Farmers are now taking extra measures and growing alternative crops to combat the problem. Garmamu, who has been growing coffee for more