Posts

ሲዳማ ቡና ሁለት ተጫዋቾች አስፈርሟል

Image
በክረምቱ የዝውውር መስኮት በርካታ ተጫዋቾች የለቀቁበት ሲዳማ ቡና ምስጋናው ወልደ ዮሀንስ እና ኢኳቶሪያል ጊኒያዊው ቤን ማማዱ ኮናቴን አስፈርሟል፡፡ በትውልድ አይቮሪኮስት በዜግነት ኢኳቶሪያል ጊኒያዊው የተከላካይ አማካይ ቤን ኮናቴ በአንድ አመት ውል ሲዳማ ቡናን ተቀላቅሏል፡፡ የ29 አመቱ ኮናቴ በአይቮሲኮስት ፣ ቡርኪናፋሶ ፣ ኢክቶሪያል ጊኒ ፣ ባልሬይን ፣ ኦማን ፣ ኢራቅ ክለቦች ተዟዙር መጫወት የቻለ ሲሆን የተጠናቀቀውን የውድድር አመት በቆጵሮሱ ክለብ ደሞሉፒናር አሳልፏል፡፡ ከ2011-2014 ድረስም በኢኳቶርያል ጊኒ ብሔራዊ ቡድን ተጫውቷል፡፡ ሌላው ለክለቡ የፈረመው የመስመር አማካዩ ምስጋናው ወልደዮሀንስ ነው፡፡ ምስጋናው በድሬዳዋ ከተማ ለ6 ወራት ከቆየ በኋላ ሁለተኛውን ዙር በሀዋሳ ከተማ ያሳለፈ ሲሆን ከሰአት ላይ ፊርማውን ሙሉ ለሙሉ አጠናቆ ክለቡን የሚቀላቀል ይሆናል፡፡ ሲዳማ ቡና እስካሁን 10 ተጫዋቾችን ማስፈረም የቻለ ሲሆን ተጨማሪ ተጫዋቾችን ለማስፈረም እየተንቀሳቀሰ መሆኑን የክለቡ ፕሬዝዳንት አቶ መንግስቱ ሳሳሞ ለሶከር ኢትዮጵያ ገልጸዋል፡፡ የይርጋለሙ ክለብ የቅድመ ውድድር ዘመን ዝግጅቱን እሁድ እንደሚጀምር ይጠበቃል፡፡ ምንጭ

Sidama Bunna likely to take Players’ of the Year doubles

Image
Photo from Capital Despite criticism from fans over neglecting the two top scorers in their Player of the Year award, Losa Aberra is the clear favorite to win Women’s Best Player. Getaneh Kebede broke a 16 year old scoring record and Salhadin Said had 15 goals and seven more in the African Champions League yet they were not on the shortlist. Saint George and national team central defender Aschalew Tamene, versatile team mate Mentesenot Adane and Sidama Bunna’s Mulualem Mesfin are front runners for the 2016-17 Men’s Player of the Year award. Considering the champions’ strong squad many suggest Mulualem’s contribution in Sidama’s modest squad makes him the favorite for the award. Spear heading Dedebit to unbeaten championship title with 38 goals in her name Losa Aberra is the clear favorite to take home the award while her team mate mid fielder Senait Bogale is likely to finish second ahead of Ethiopia Neged Bank’s Zuleika Jihad. Ugandan international goal keeper Robert Odonkara’

Editing the Bible: From Cush to Ethiopia – and back to Cush

Image
Photo from OPride (OPride) – In 1517 Martin Luther, a professor of theology at the German-based Wittenberg University, wrote a list of propositions known as the   Ninety-five Theses  to correct errors in the Roman Catholic Church. It set in motion the Protestant Reformation, making Luther an idol for the birth of Protestantism. The reformation process and protests against the excesses of the church appears not to have ended yet. An Oromo pastor has taken up the mantle by translating or changing biblical words that are deemed erroneous. The Evangelical Church of Germany recently unveiled a new version of the Bible as part of the 500 Anniversary of the Protestant Reformation, which run from October 2016 – October 2017. Among the most notable changes or corrections in the new bible is the term Ethiopia, which was changed to Cush. Rev. Benti Ujulu Tesso is one of the scholars behind some of the latest changes. He argues that the old version of the Bible, which refers to ‘Ethiopia

ከእኛ ዞንስ ምን ታስቧል?

Image
በትግራይ የንግድ ታፔላ ማስታወቂያዎች በትግርኛ እንዲፃፉ ተደነገገ ‹‹የክልሉን ቋንቋ ለማሳደግ አስተዋፅኦ ያበረክታል›› ከ1983 ዓ.ም ጀምሮ የስራ ቋንቋውን ትግርኛ ያደረገው የትግራይ ክልላዊ መንግስት፤ ማንኛውም የንግድ ማስታወቂያ ታፔላና የግድግዳ ላይ ማስታወቂያ መልዕክቶች በትግርኛ ቋንቋ እንዲፃፉ የሚያዝ አስገዳጅ አዋጅ ሰሞኑን አፀድቆ በስራ ላይ መዋል መጀመሩ ተገለፀ፡፡ አዋጁን እንዲያስፈፅም ኃላፊነት የተሰጠው የክልሉ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ አቶ ዳዊት ኃይሉ ለአዲስ አድማስ በሰጡት ማብራሪያ፤ አዋጁ ማንኛውም የንግድ ድርጅትም ሆነ አገልግሎት ሰጪ ተቋም፤ የውጪ ተሰቃይ ማስታወቂያውን ወደ ትግርኛ  እንዲለውጥ የሚያስገድድ መሆኑን ጠቁመው፤ አዋጁን ተግባራዊ ያላደረገ ድርጅቱ እንደሚታሸግበት ያሳስባል ብለዋል፡፡  ቀደም ሲል እንዲህ ያለው አስገዳጅ ህግ ባለመኖሩ፣ በክልሉ ከተሞች የሚሰቀሉ የግድግዳ ላይ ማስታወቂያዎችና ታፔላዎች  የተዘበራረቀ ቋንቋ ይጠቀሙ እንደነበር የጠቀሱት አቶ ዳዊት፤ ይህን የሚያስቀር አዋጅ መፅደቁ ለክልሉ ቋንቋዎች እድገት አስተዋፅኦ ያበረክታል ብለዋል። በክልሉ የራሳቸውን ቋንቋ የመጠቀም ህጋዊ መብት የተሰጣቸው የሳኦና የኩናማ ብሄረሰቦችም በከተማ ውና አካባቢያቸው፣ ማናቸውም የግድግዳ ላይ ማስታወቂያዎችና ታፔላዎች በየራሳቸው ቋንቋ እንዲፃፉ አዋጁ ያስገድዳል ተብሏል፡፡   አዋጁ ገና በነጋሪት ጋዜጣ ታትሞ እንዳልወጣ የተጠቆመ ሲሆን የመቀሌ ከተማ አብዛኞቹ የንግድ ቤቶችና ተቋማት አዋጁ መውጣቱን ተከትሎ ታፔላቸውን ወደ ትግርኛ ቋንቋ በመቀየር ተጠምደው መሰንበታቸውን ከአካባቢው ምንጮቻችን  ለማወቅ ተችሏል፡፡ የቢሮ ኃላፊው አቶ ዳዊት በበኩላቸው፤ በእርግጥም ታፔላዎች ከወዲሁ እየተቀየሩ መሆኑንና የህብረተሰቡ ተግባ

Hawassa University (HU) Documentary 2017 in Sidaamu Afoo

Image
Hawassa University Documentary- 2017- Sidaamu Afoo