Posts

ሲዳማ ቡና ደደቢትን ሁለት ለአንድ በሆነ ውጤት አሸን

Image
ፕሪሚየር ሊጉ ትናንት በይርጋዓለም ከተማ ሁለገብ ስታዲዮም ቀጥሎ ሲዳማ ቡና ደደቢትን ሁለት ለአንድ በሆነ ውጤት አሸንፏል። በጨዋታው የሲዳማ ቡናው አጥቂ ኤርክ ሙራንድ ከእረፍት በፊት በ13ኛው ደቂቃ ላይ ባስቆጠረው ግብ አንድ ለዜሮ በመምራት እረፍት ወጥተዋል። ከእረፍት መልስ ሲዳማ ቡና ጫና ፈጥሮ በመጫወት በ56ኛው ደቂቃ አጥቂው ኤርክ ሙራንድ ለክለቡና ለራሱ ሁለተኛ ጎል ማስቆጠር ችሏል። የደደቢት ክለብ ከሽንፈት ያላዳነችውን ብቸኛ ጎል በበረከት ይስሀቅ አማካኝነት በ80ኛው ደቂቃ አስቆጥሯል። ደደቢት አቻ ለመውጣት እስከ መጨረሻው ያደረገው ጥረት ባለመሳካቱ ሁለት ለአንድ ሊሸነፍ ችሏል። ፕሪሚየር ሊጉ 18 ጨዋታ ያደረገው ቅዱስ ጊዮርጊስ በ38 ነጥብ ሲመራ፥ ሲዳማ ቡና በተመሳሳይ ጨዋታ እኩል 38 ነጥብ በመያዝ በጎል ክፍያ ተበልጦ ሁለተኛ፣ ንግድ ባንክ በ32 ነጥብ ሶስተኛ ደረጃ ላይ ይገኛል። 19ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ነገ ቀጥሎ የሚውል ሲሆን፥ ኤሌክትሪክ በወራጅ ቀጠና ከሚገኘው ወልዲያ ከነማ ሲጫወት፤ ወላይታ ዲቻ ሀዋሳ ከነማን ያስተናግዳል። ( ኤፍ.ቢ.ሲ) fa

ምክር ቤቱ ከነገ ጀምሮ የሶስት ቀናት ብሄራዊ የሀዘን ቀን ያውጃል

Image
( ኤፍ.ቢ.ሲ ) የኢፌዴሪ ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ትናንት በአይ ኤስ በግፍ የተገደሉትን ኢትዮጵያዊያንን ለማሰብ ነገ የሶስት ቀናት ብሄራዊ የሀዘን ቀን እንደሚያውጅ የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽህፈት ቤት አስታወቀ። በሊቢያና በደቡብ አፍሪካ በግፍ የተገደሉትን ዜጎች ለማሳብ በመላው ሀገሪቱ እና በአለም ዙሪያ በሚገኙ የኢትዮጵያ ኢምባሲዎች ባንዲራዎች ዝቅ ብለው እንዲውለበለቡ ያደርጋል ነው ያለው ጽህፈት ቤቱ በመግለጫው። መንግስት ትናንት በአክራሪ ቡድኑ የተገደሉት 28 ዜጎች ሁሉም ኢትዮጵያዊ መሆናቸውን ማረጋገጡንም ገልጿል። የኢፌዴሪ መንግስት በንጹሃን ዜጎቻችችን ላይ በደረሰው ጉዳት እጅጉን ማዘኑን በመግለጽ ለቤተሰቦቻቸው መጽናናትን ተመኝቷል። ዜጎችን ከሊቢያ፣ የመን እና ደቡብ አፍሪካ ወደ ሀገራችው ለመመለስም የተለያዩ ተግባራት እየተከናወኑ ነው። በቀጣይ በመንግስት የሚወሰዱ እርምጃዎች የሚገለፁ ሲሆን በንጹሃን ዜጎች ላይ የደረሰው አደጋ መንግስት የተያያዘውን የጸረ ሽብር እርምጃ ለአፍታ ያህል እንደማያቋርጠው ነው ያስታወቀው። “በዚህ አጋጣሚ መላው የሀገራችን ዜጎች በፀረ ሽብር ላይ የከፈትነውን ዘመቻ አጠናክረን እንድንቀጥልበት መንግስት ጥሪውን ያቀርባል” ይላል የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጽህፈት ቤት ያወጣው መግለጫ። በሀገራችን ሰርቶ የመለወጥ ዕድል እየሰፋ በመሆኑ ኢትዮጵያውያን ምንም አይነት ጥበቃ ሊያገኙ በማይችሉበት አቅጣጫ በመሄድ አደጋ ላይ ከሚጥላቸው ህገወጥ ስደት እንዲታቀቡ የሃይማኖት ተቋማትና ቤተሰቦች በዚሁ ላይ ጠንክረው እንዲሰሩም አሳስቧል።

ቡናን በባዶ ሆድ መጠጣት የሚያሰከትለውን ጉዳት ያውቃሉ?

Image
туристический онлайн-справочник Лучшие Андроид планшеты አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2007(ኤፍ.ቢ.ሲ) ቡና በውስጡ አንቲኦክሲዳንት በመያዙ በሽታን ይከላከላል በተለይም ለአንጀት ካንሰር እና ሎሌች በሽታዎች በቀላሉ እንዳንጋለጥ ያድርጋል። በተጨማሪም ቡና በውስጡ ካፌን የተባለ ንጥረ ነገር ስላለውም ሰዎች ብዙ ጊዜ ለመነቃቃት ይጠቀሙበታል። በቡና ውስጥ ያለው አንቲኦክሲደንት በአትክልት እና ፍራፍሬ ውስጥ ያለው ክሎሪን ጄኒክ አሲድ ስብስብ መሆኑ ይነገራል። ይህም ቡናን በባዶ ሆድ በምንጠጣበት ወቅት እኛ ላይ ጉዳት እንዲሚያስከትል ከሚያደርጉ ነገሮች ውስጥ አንዱ ነው ይባላል። ጠዋት ከእንቅልፋችን እንደነቃን በባዶ ሆድ ቡናን የምንጠጣ ከሆነም ምግብ በሆዳችን ውስጥ በቀላሉ እንዲፈጭ የሚያደርገውን ሀይድሮሊክ አሲድ ላይ ጉዳት በማድረስ በቀላሉ ጨጓራችንን እንዲያመን ያድርገናል። ለምግም መፈጨት በሚረዳን ሀይድሮሊክ አሲድ ላይ በቡና አንቲከኦክሲደንት አማካኝነት ጉዳት ከደረሰበት ከበድ ያሉ እና ፕሮቲንነት ያላቸው እንደ ስጋ ያሉ ምግቦች ሆዳችን ውስጥ በቀላሉ መፈጨት ስለማይችሉ እንደ ሆድ መነፋት፣ የሰውነት መቆጣት፣ የአንጀት ቁስለት እና ለአንጀት ካንሰርም ሊያጋልጠን ይችላል ይላሉ ተመራማሪዎቹ። ቡናን ከእንቅልፍ እንደተነሳን የምንጠጣ ከሆነ በሰውነታችን ውስጥ ያለ የኮርቲሶን ንጥረ ነገር መጠን እንዲጨምር በማድረግ ሆዳችን እንዲነፋ ያደርጋል እንዲሁም እንዲያስታውከን በማድረገ ሰውነታችን እዳይረጋጋ ያደርጋል። ስለዚህም በተለያዩ ጊዜ የተሰሩ ጥናቶች እንደሚያመለክቱት ቡናን ጠዋት መጠጣት ያለብን ከእንቅልፋችን ነቅተን ቢያንስ ለአንድ ሰዓት ያክል ከቆየን በኋላ እና ቢያንስ አንድ ዳቦ ከበላን በኋላ መሆብን አለ

Feeding patterns and stunting during early childhood in rural communities of Sidama

Image
Abstract Introduction:  The period from birth to two years of age is a "critical window" of opportunity for the promotion of optimal growth, health and behavioral development of children. Poor child feeding patterns combined with household food insecurity can lead to malnutrition which is a major public health problem in developing countries like Ethiopia. Methods:  A community based cross-sectional study that involved 575 participants from rural Sidama was conducted from February to March 2011. A two-stage stratified sampling procedure was employed to select the required households. Multivariable logistic regression analyses were performed to compare stunting by feeding patterns and other characteristics. Results:  Only 14.4% of mothers fed their children optimally. Prevalence of stunting was higher for infants aged 6 to 8 months (43%) than for those in 0-5 months (26.6%) or 9-23 months (39%) category. Women who did not receive antenatal care(ANC) during pregna

Sidama Bunna v Dedebit

Image
Ethiopia Premier League (2014/2015) 19.04.2015 19:00 Sidama Bunna v Dedebit Head to Head Season League Date Matches HT 2010/2011   27.12.2010   Dedebit 0 - 0 Sidama Bunna   0 - 0 2010/2011   24.05.2011   Sidama Bunna 1 - 0 Dedebit   0 - 0 2011/2012   20.12.2011   Sidama Bunna 2 - 2 Dedebit   0 - 0 2011/2012   08.04.2012   Dedebit 4 - 0 Sidama Bunna   0 - 0 2012/2013   28.10.2012   Sidama Bunna 1 - 1 Dedebit   0 - 0 2012/2013   12.04.2013   Dedebit 1 - 3 Sidama Bunna   0 - 0 2013/2014   03.11.2013   Sidama Bunna 1 - 0 Dedebit   0 - 0 2013/2014   20.04.2014   Dedebit 1 - 1 Sidama Bunna   0 - 0 2014/2015   06.12.2014   Dedebit 0 - 2 Sidama Bunna   0 - 0 Head to Head Sidama Bunna 4 Draw 4 Dedebit 1 Sidama Bunna Home Matches Sidama Bunna 2 Draw 2 Dedebit 0 Statistics Sidama Bunna has won in the last  4  home matches in this competition. Dedebit has not lost in the last  4  away matches, has not lost