የሲዳማ ቡና በብዙ ጀርመኖች ዘንድ እየተወደደ መጥቷል
ቡና ጠጪዎች ከምበዙባቸው የኣውሮፓ ኣገራት መካከል ኣንዷ ጀርመን ናት። ጀርመኖች እንደጣሊያኖቹ ያህል ባይሆንም ቡና የመጠጣት ባህላቸው ጠንካራ ነው። ጀርመኖች በእረፍት ሰዓታቸው ፉት የሚሏትን ቡና ከተለያዩ ኣገራት የምያስገቡ ሲሆን፤ በብዛት የኢትዮጵያን ቡና በመግዛታቸውን ይታወቃሉ። ከ ኢትዮጵያ ከምያስገቡት የቡና ኣይነቶች መካከል ደግሞ ኣሁን ኣሁን የሲዳማ ቡና በብዙ ጀርመኖች ዘንድ እየተወደደ መጥቷል። የወራንቻ ኢንፎርሜሽን ኔትዎርክ የኣውሮፓ ወክል ዘገባ ከሆነ፤ የሲዳማ ቡና የፕቺ፤ ሮስ፤ ሌሞን እና ሌሎች በርካታ ጣዕሞችን እንዲስጥ ለማድረግ ቀላል ከመሆኑ የተነሳ ቡናን በተለያዩ ጣዕሞች ጋር ኣዋህዶ ለመጠጣት በምሹ ሰዎች ዘንድ ተወዳጅ ሆኗል። የሲዳማ ቡና በጥሩ ሁኔታ የተለቀመ እና በጸሐይ ኅይል በጥንቃቄ የደረቀ ከመሆኑ በላይ በ2000 ሜትር ከባህር ጠለል በላይ በሆነ መሬት ላይ በቮልካኒክ ሚኔራል በበለጸገ ኣፈር ላይ የበቀለ መሆኑ ተፈላጊነቱን ጨምሯል። ለማንኛውን በጀርመኖች ኣፍ የሲዳማ ቡና ብሎም የቦካሶ ቡና እንደት ይገላጻል፧ ከታች ያንቡ፦ Wenn die Scheune The Barn zum Kaffee-Mekka wird 13. Januar 2015 Hier wird Kaffee zur Wissenschaft, hier wird Kaffee zum absoluten Genuss. Im Berliner Kaffeeshop The Barn werden einige der hochwertigsten Kaffeebohnen des Planeten geröstet und serviert. Und die Zubereitung ist eine eigene Wissenschaft, die der Kunde live betrachten kann. The Barn in der Schönhauser Allee