በሲዳማ መዲና ሐዋሳ ስለተሰየመችው የኢትዮጵያ ንግድ መርከብ ምን ያውቃሉ?
የኢትዮጵያ ንግድ መርከብ ድርጅት በቅርብ በቻይና ካሰራቸው እና በክልል ከተሞች ስም ከሰየማቸው መከቦች መካከል ኣንዷ የሆነችው ሐዋሳ በኣይነቷ ታንከር ወይም ድፍድፍ ነዳጅ ጫኚ ስትሆን፤ 26ሺ820 ቶኔጅ የመያዝ ኣቅም ኣላት። መርከቧ 187 ነጥብ 8 ሜትር በ 32 ሜትር ሪዝመት ኣላት፤ ክብደቷ ደግሞ 42 ሺ 190 ዴድ ዌይት ነው። የተመረተችው እንደፈረንጆቹ ዘመን ኣቆጣጠር በ 2ሺ 13 ሲሆን በኣሁኑ ሰዓት በ13 ነጥብ 3 ኬኤን በ328ድግሪ ፊጥነት 27 ነጥብ 77716 ድግሪ ላቲቱድ እና 50 ነጥብ 63666ድግሪ ሎንግቱድ በፐሪሺያ ወሽመጥ በመቅዘፍ ላይ ትገኛለች። ለተጨማሪ መረጃ ከታች ይመልከቱ፦ IMO: 9617454 MMSI: 624018000 Call Sign: ETHW Flag: Ethiopia (ET) AIS Type: Tanker Gross Tonnage: 26820 DeadWeight: 42190 Length x Breadth: 187.8m × 32m Year Built: 2013 Status: Active Last Position Received In Range Info Received: 3 min ago (2014-08-29 15:27) Area: Persian Gulf Latitude / Longitude: 27.79563° / 50.62411° Status: Underway using Engine Speed/Course: 13.2kn / 329° AIS Source: 1947 Itineraries History Latest Positions Nearby Vessels Show on live map Wind: 11 knots Wind direction: SE (150 o ) Tempe