Posts

የሲዳማ ቡና ኣብቃይዋ ምኞት

Image
ፎቶ ከ Found on fairtrade.tumblr.com   Fero Cooperative: We do things differently here Standing at Fero Cooperative’s collection station, a steady stream of people with sacks of red coffee cherries perched on their backs lines up at the scales. A dignified man with tattered clothes carefully weighs the bags as another notes the weight and the farmer’s name. He tears off the receipt and hands it to the farmer, keeping a copy for the cooperative, and the bag gets added to the pile. December is high time for the harvest in Yirgalem, Ethiopia, and farmers from the Fero Cooperative struggle to keep up with the ripening cherries. All hands are on deck as men and women make for the fields. Some of the children also lend a hand after school. At the cooperative washing station, pulping machines are cranked up and workers are busy into the evening as the bounty washes in on trucks. A sweet smell fills the air as the cherries run through the mill and out the other side as slippery, gol

ዩኒቨርስቲው የፍሎራይድ ኬሚካልን ከመጠጥ ውኃ ማጣራት የሚያስችል አዲስ ቴክኖሎጂ አገኘ

Image
አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ከስፔን ብሔራዊ የምርምር ምክር ቤት /CSIC/ጋር በመሆን ውኃ ውስጥ ያለውን የፍሎራይድ ኬሚካል ዚዮላይት በተሰኘ ንጥረ ነገር ማጣራት የሚያስችል አዲስ ቴክኖሎጂ ማግኘቱን አስታወቀ። የቴክኖሎጂ ግኝቱም ከአዕምሯዊ ንብረት ጽህፈት ቤት ለአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የባለቤትነት መብት ተሰጥቶታል። በዩኒቨርስቲው የዩኒቨርስቲ-ኢንዱስትሪ ትስስርና የቴክኖሎጂ ሽግግር ዳይሬክተር ዶክተር መንገሻ ማሞ እንዳሉት፥ የቴክኖሎጂ ግኝቱ ዩኒቨርስቲው የሚያደርገው ችግር ፈቺ የምርምር ሥራ አካል ነው። በኢትዮጵያ ስምጥ ሸለቆ ክፍል የሚገኘው የከርሰ ምድር ውኃ ከፍተኛ መጠን የፍሎራይድ ኬሚካል እንዳለው የገለጹት ዶክተር መንገሻ፥ ይኸው ኬሚካል በሰው ጥርስና አጥንት ላይ ጉዳት እንደሚያደርስ ገልጸዋል። ፍሎራይድ በተፈጥሯዊ ስነ-ምህዳር ከሚመነጩ ኬሚካሎች አንዱ ሲሆን ከመጠን ያለፈ ፍሎራይድ በመጠጥ ውኃ አማካኝነት ሲወሰድ በሰዎች ጤንነት ላይ በተለይም በጥርስና አጥንት ላይ ከፍተኛ ጉዳት እንደሚያስከትልም ነው  ዳይሬክተሩ  ያስረዱት። የዓለም የጤና ድርጅት የጥርስ ፍሎሮሲስን ለመቀነስ እንደ አካባቢው የሙቀት መጠን ቢለያይም በአንድ ሊትር ውኃ የፍሎራይድ መጠን ከ 0 ነጥብ 5 እስከ 1 ነጥብ 5 መብለጥ እንደሌለበት ይመክራል። የቴክኖሎጂ ግኝቱ ተግባር ላይ ሲውል በአገሪቱ የስምጥ ሸለቆ አካባቢ የሚኖሩ 14 ሚሊዮን ነዋሪዎች ከፍሎራይድ ነፃ የሆነ ንጹህ የመጠጥ ውኃ እንዲያገኙ የሚያስችል ነው ብለዋል። ፍሎራይድን ለማጣራት የሚውለው ዚዮላይት የተሰኘው ንጥረ ነገር በአገር ውስጥ ከሚገኙ አለቶች በስፋት ማግኘት የሚቻል በመሆኑ በአነስተኛ ወጪ ቴክኖሎጂውን በመጠቀም የውኃ ማጣራቱ ሂደት ዘላቂነት ማረጋገጥ እንደሚቻል አመልክተዋል። በተያያዘ ከዩኒ

ሃዋሳ ከተማ የመሰመር ካርታዋን ተረከበች

Image
የመስመር ካርታው በሃዋሳ እና በመሰል ከተሞች በመሬት እና መሬት ነክ የመረጃ አያያዝን ዘመናዊ በማድረግ ሙስናን እና ብልሹ አሰራርን ያስቀራል ተብሏል። ዜናው የ ኤፍ.ቢ.ሲ ፦  የመስመር ካርታ መዘጋጀቱ በከተሞች በመሬት እና መሬት ነክ የመረጃ አያያዝን ዘመናዊ በማድረግ ሙስናን እና ብልሹ አሰራርን ያስቀራል አሉ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የፋይናንስ እና ኢኮኖሚ ክላስተር አስተባባሪ እና የኢንፎርሜሽን እና መገናኛ እና ቴክኖሎጂ ሚንስትር ዶክተር ደብረፂሆን ገብረሚካኤል። የመስመር ካርታው የተዘጋጀላቸው በ5 ክልሎች የሚገኙ ከተሞች እና ለድሬደዋ ከተማ አስተዳደር ነው። ባህር ዳር ፣ ሃዋሳ፣ አዳማ ፣ሃረር እና ድሬደዋ ከተማ የመስመር ካርታው ከተዘጋጀላቸው ተጠቃሾች ናቸው። ይህም ከዚህ ቀደም የነበረውን ወጥነት የሌላቸው እና እርስ በእርሳቸው የማይናበቡ እና በቀላሉ ለብልሹ አሰራር በር ከፍተው የነበሩ አሰራሮችን ያስወግዳሉ። ከዚህም በተጨማሪ ለመጀመሪያ ግዜ በሃገር ውስጥ ባለሞያ የተዘጋጀው የመስመር ካርታ የመሬት እና መሬት ነክ መረጃዎችን ዘመናዊ ከማድረግም ባሻገር የሃገርን ደህንነት የሚያስጠብቅ ነው ተብሎለታል። የ 23 ከተሞችን የመስመር ካርታ ለማዘጋጀት ከ 40 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተደረገበት ሲሆን በቀጣይም የ 68 ከተሞች የመስመር ካርታ ዝግጅት ይደረጋል መባሉን በላይ ተስፋዬ ዘግቧል።

App helps farmers in East Africa

A MOBILE app developed in Scotland has the potential to help millions of farmers in East Africa. The VetAfrica app will allow vets, farmers and others in Kenya, Ethiopia, Uganda and Tanzania diagnose diseases quickly and identify effective drugs. The app was developed by Glasgow-based technology company Cojengo, in partnership with software giant Microsoft and its 4Afrika initiative. Deputy First Minister Nicola Sturgeon said the company was a "shining example" of a new generation of creative Scottish companies. http://www.heraldscotland.com/news/home-news/app-helps-farmers-in-east-africa.24631642

Oilseed overtakes coffee as Ethiopia’s top export earner

Image
Addis Ababa, Ethiopia  –  Export of oilseeds  has become the biggest foreign exchange earner for  Ethiopia overtaking  coffee , the country’s number one export item for decades. A ten-month performance report obtained from the Ministry of Trade (MoT) reveals that Ethiopia obtained just under 585 million USD from export of oilseeds, knocking coffee off its perch for the first time. In contrast, coffee generated 489.28 million USD during the same period. The country exported over 404 thousand tons of oilseeds during the first ten months of the budget year, a rise of over 10 per cent compared to the same period last year. The revenue obtained also showed a growth of 52 per cent compared to the same period last year. The achievement is over 95 per cent of the revenue the ministry projected to obtain during the period. However, the picture is rather gloomy for coffee. The ministry projected to obtain 822.08 million USD during the first ten months but achieved about 60 per cent o