Posts

The wholesale stores are planned across 27 cities, with Hawassa and Shashemene chosen as early destinations

Image
The second Alle Bejimla wholesale cash & carry store opened at Kaliti on Wednesday, June 25, 2014, with the third, at Merkato, to follow on July 2, 2014. The cost to the government of setting up the three stores has reached 26 million Br. A profit making state venture under the Ethiopian Trading Enterprise (ETE), with the trade name Alle Bejimla, which literally translates as “wholesale available” commenced operations on May 26, 2014, this year, when Prime Minister Hailemariam Dessalegn inaugurated the opening of its Megenagna store. The Kaliti store will target residents of the Akaki Kaliti and Nefas Silk Lafto districts. The Merkato store is anticipated to be opened in front of the Khelifa Building in Somali Tera in Addis Ketema District. All three stores are using facilities owned by the Merchandise Wholesale & Import Trade Enterprise (MEWITE). The ETE has set out to set up 36 wholesale stores in 27 cities, with a demographic figure of more than 100,000, Nuredin

They avoid it because they think it diminishes their power.

Image
Girma Woldegiorgis, former president of Ethiopia, said this while explaining the reasons behind the disinterest of the ruling elite in the separation of civil service and partisan politics. Girma noted that this is a must, even if the ruling elite does not support it, in his exclusive interview with Yegna Press – an Amharic weekly- published on Wednesday, June 25, 2014. Addisfortune

የመንግስት ሰራተኞች የደሞዝ ጭማሪ መጠን እስካሁን አልታወቀም

በየ3 አመቱ የደሞዝ ጭማሪ ሊደረግ ይችላል ከመጪው ሐምሌ ወር ጀምሮ ለመንግስት ሠራተኞች እንደሚጨመር የተነገረው የደሞዝ መጠን እስካሁን በይፋ አልተገለፀም፡፡   በሌላ በኩል ከአሁን በኋላ በየሦስት አመቱ ለመንግስት ሠራተኞች የደሞዝ ጭማሪ ሊደረግ እንደሚችል ምንጮች ጠቁመዋል፡፡  በሲቪል ሠርቪስ ሚኒስቴር የህዝብ ግንኙነት ባለሙያ አቶ ጌታቸው አብዲሣ፤ በቅርቡ መንግስት ይጨመራል ብሎ ከሰጠው መረጃ ውጪ በምን ያህል ፐርሰንት እንደሚጨመር መረጃ አልደረሰንም ብለዋል፡፡  ለመንግስት ሠራተኞች ለመጨረሻ ጊዜ ደሞዝ የተጨመረው በታህሳስ ወር 2003 ዓ.ም ሲሆን በወቅቱ ከ38.75 በመቶ እስከ 44.71 በመቶ የሚደርስ ጭማሪ መደረጉ የሚታወስ ሲሆን አሁን ከዚያ በላይ የደሞዝ ጭማሪ እንደሚጠበቅ በግል ዩኒቨርሲቲ የኢኮኖሚክስ መምህር አቶ መስፍን ይልማ ግምታቸውን ሰንዝረዋል። የደሞዝ ጭማሪው በተለይ ዝቅተኛ ገቢ ያላቸው የመንግስት ደሞዝተኞችን ተጠቃሚ ማድረግ እንዳለበት ተናግረዋል - ምሁሩ፡፡  የደሞዝ ጭማሪ ስሌቱ አለመታወቁ ትንታኔዎችን ለመስጠት ያስቸግራል ያሉት መምህሩ፤ እስከዛሬ በመንግስት በኩል የሚደረጉ የደሞዝ ጭማሪዎች የሠራተኛውን ፍላጐት አርክተው አያውቁም፤ ይኸኛውም ጭማሪ የተለየ ነገር ይዞ አይመጣም ብለዋል፡፡  ባለፉት አምስት ዓመታት በፓርላማ ብቸኛ የተቃዋሚ ፓርቲ ተወካይ የሆኑት የተከበሩ አቶ ግርማ ሰይፉ በበኩላቸው፤ የደሞዝ ጭማሪው አስፈላጊና ወቅታዊ መሆኑን ጠቅሰው፤ ጭማሪው አንዲት ሣንቲም እንኳ ቢሆን በሠራተኛው ህይወት ላይ ለውጥ ባያመጣም ትርጉም አለው ይላሉ፡፡  መንግስት መቼውንም ቢሆን የሠራተኛውን ፍላጐት ሊያሟላ የሚችል ደሞዝ የመጨመር አቅም አይኖረውም ያሉት የፓርላማ አባሉ፤ አንድ የመንግስት ሰራተኛ የሚመራው ኑሮ ሊስትሮ ከሚሰራ ሰው

የዲያስፖራውን ሙሉ መረጃ አጠናቅሮ መያዝ የሚያስችል አሰራር መዘርጋት ይገባል-ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

Image
አዲስ አበባ ሰኔ 23/2006 ዲያስፖራው በአገሩ የልማት እንቅስቃሴ ላይ በስፋት እንዲሳተፍና በሚኖርበት አገር ሁሉ መብቱን ማስከበር እንዲችል የዲያስፖራውን ሙሉ መረጃ አጠናቅሮ መያዝ የሚያስችል አሰራር መዘርጋት እንዳለበት የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ከአለም አቀፍ የስደተኞች ተቋም ጋር በመተባበር ከ20 በላይ ከሚሆኑ ኤምባሲዎች ለተውጣጡ የኢትዮጵያ አምባሳደሮችና ዲፕሎማቶች "ዲያስፖራውን ማወቅ" በሚል ርዕስ በአዲስ አበባ ስልጠና እየሰጠ ነው። በዚሁ ወቅት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ደዋኖ ከድር እንደተናገሩት የዲያስፖራውን ሙሉ መረጃ በማወቅ በአገሩ ልማት ላይ በስፋት እንዲሳተፍ ማድረግ ይገባል። ከአሁን በፊት የነበረው አሰራር የዲያስፖራውን መገኛ ቦታ ብቻ በማወቅ ላይ የተመሰረተ እንደነበር ጠቁመዋል፡፡ አቶ ደዋኖ እንዳሉት ዲያስፖራውን ከአገሩ ልማት ጋር ማቆራኘት እንዲቻል የአሁኑ ስልጠና ጥሩ ተሞክሮ ያላቸው አገሮችን ልምድ ያካተተ እንዲሆን ተደርጓል። ለአሁኑ ስልጠና እንዲሳተፉ የተጋበዙ ዲፕሎማቶች ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በስፋት ከሚገኙበት አገራት እንደመሆኑ መጠን ስልጠናውን ጨርሰው ወደመጡባቸው አካባቢዎች ሲመለሱ ዲያስፖራውን በማስተሳሰሩ ረገድ ብዙ ስራ ይጠብቃቸዋል ብለዋል። የአለም አቀፍ የስደተኞች ድርጅት ተልዕኮ የኢትዮጵያ ኃላፊ ሚስተር ጆሲያህ ኦጊና እንዳሉት ድርጅቱ የምሁራንን ፍልሰት ለመግታትና የስደተኞችን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ከመንግስት ጎን ይሰለፋል።   ከውጭ ለሚመለሱ ኢትዮጵያውያንም አጫጭር ስልጠናዎችን በመስጠት በዘላቂነት ራሳቸውን እንዲችሉ በማገዝና ጊዜያዊ የቁሳቁስ አቅርቦት በማድረግ ድጋፍ እንደሚያደርግም ገልፀዋል። ዲያስፖራው ለአገሩ ልማት

Your Fair Trade Coffee and Quinoa Aren’t Improving Farmers’ Lives

Image
When confronted with the ability to make the “ethical” choice at the grocery store, picking up a bag of Fair Trade certified coffee seems like a no-brainer. With a commitment to worthy goals like reducing poverty, empowering women, and supporting education, Fair Trade products appear to put the power of creating a better world in the hands of the purchaser. But the impact may not be a benefit for the poorest workers, and like other food trends, could be negatively impacting the lives of the people producing some of our foods. A recently released four-year study,  Fairtrade, Employment and Poverty Reduction in Ethiopia and Uganda , found that Fair Trade certification does not have the positive impact on producers consumers may believe it does. For the report, the University of London researchers collected data from Ethiopia and Uganda in regions where coffee, tea, and flowers are produced. It found that the workers involved in Fair Trade production had very low wages, and they did