ፍትህ የተነፈገው የግንቦቱ ዕልቂት፤ ሎቄ!
Photos@Internet Editor: Worancha Information Network ''... The Sidama people, like other peoples under this regime, are denied their legitimate right on their own land. They were massacred in cold blood when they demonstrated against forceful eviction from their ancestral land. Instead of investigating this atrocity committed by the regime’s special notorious unit known as Agaazi , as promised by the regime, the evidences were suppressed and the perpetrators were also promoted. One of the culprits of that atrocity is the president of the Southern Peoples’ Region at the time and the current Prime Minister of Ethiopia Hailemariam Desalegn....'' Gadaa.com By Desalegne Mesa , May 10, 2014, Hawassa, Sidama በሁሉም የኢትዮጵያ ብሔሮች ፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ዘንድ ከግንቦት ወር ጋር በተያያዘ አንድ አይነት አመለካከት ( አሉታዊ ) እንዳላቸው መገመት ይቻላል፡፡ ምክንያቱም ሁሉም ለማለት በሚያስደፍር መልኩ ግንቦትን ከወራት ሁሉ ክፉ፣ አደጋ በብዛት የሚከሰትበትና በባህሪዩም ደረቅ ወር ( ምንም እንኳን ዝናብና ልምላሜ ይዞ ቢመጣም ) አድርገው በአዕምሮአቸው ስለዋልና ነው፡፡ ለዚህም ይመስላል በአብዛኛው ኢትዮጵ