Posts

ገዥው ፓርቲ ሲኣን/መድረክ በሃዋሳ ከተማ የጠራውን ህዝባዊ ስብሰባ ለማደናቀፍ ያደረው ጥረት ሳይሳካ መቅረቱ ተሰማ

Image
ሲኣን / መድረክ ባለፈው ሳምንት በሃዋሳ ከተማ የፖለቲካ ፕሮግራሙን ለኣባላቱ እና ለደጋፊዎቹ ለማስተዋወቅ የጠራውን ህዝባዊ ስብሰባ ገዥው ፓርቲ የመሰብሰቢያ ኣዳራሽ በመከልከል እና የሲኣን / መድረክ ኣባላት በስብሰባው ላይ እንዳይሳተፉ ተጽዕኖ በማድረግ ለማድናቀፍ ያደረጋው ጥረት ሳይሳካ ቀርቷል። ሪፖርተራችን ጥቻ ወራና ከሃዋሳ እንደዘጋበው የሲዳማ ኣርነት ንቅናቄ ከመድረክ ጋር በመተባበር በሃዋሳ ከተማ ባለፈው ሳምንት ያከሄደው ታላቅ ህዝባዊ ጉባኤ ልካሄድ የነበረው መጋቢት 2/2007 ኣ / ም ቢሆንም፤ የሲዳማ ዞን እና የሃዋሳ ከተማ ኣስተዳደር ኣዳራሽ በመከልከላቸው የተነሳ ወደ መጋቢት 20 2006 ኣ / ም ለማስተላለፍ መገደዱ ታውቋል። ጉባኤውን ለማካሄድ እንደኣማራጭ ተይዞ ከነበሩት መሰብሰቢያ ኣዳራሾች መካከል የሲዳማ ባህል ኣዳራሽ ኣንዱ ሲሆን፤ ባህል ኣዳራሹን የሚያስተዳድረው የሲዳማ ዞን ኣዳራሹ በተመሳሳይ ቀን በሌላ ሰብሰባ መያዙን የምገልጽ ምላሽ ሰጥቷል። በሁለተኛ ኣማራጭነት የተያዘው በሃዋሳ ከተማ ኣስተዳደር ውስጥ የምገኙ ኣደራሾች ሲሆን፤ የከተማዋ ኣስተዳደር የመሰብሰቢያ ኣዳራሽ እንድፈቅድ በደብዳቤ ተጠይቆ ዛሬ ነገ በማለት ምላሽ ሳይሰጥ ቆይቶ በኃላ ላይ ኣዳራሽ እንደሌለው በመግለጽ ምላሽ መስጠቱ ታውቋል። በህዝብ ገንዘብ ለህዝብ ግልጋሎት እንድሰጥጡ የተገነቡትን እንዚህ ኣዳራሽ ለመጠቀም የተደረገው ጥረት በገዥው ፓርቲ ኣስተዳደሮች በመከልከሉ ሲኣን / መድረክ ፊታቸውን ወደ ግል ኣዳራሾች በማዞር በሃዋሳ በሴንቴራል ሆቴል ኣዳራሽ የተከራዩ ቢሆንም፤ የሆቴሉ ባለቤት በገዥው ፓርቲ ኣባላት ማስፈራሪ እንደደረሳቸው በመግለጽ ለኣዳራሽ መከራያ የተሰጣቸውን ገንዝብ መልሰዋል። የሆነ ሆኖ ለጉባኤው ሶስት ቀ

Documentary Examines Ethiopia’s Civil Code in the Past 50 Years

Image
(Photographs credit: World Economic Forum on Africa, Wikimedia Commons and theapricity.com) Tadias Magazine Events News Wednesday, April 2nd, 2014 New York  (TADIAS) — A new documentary by Leyou Tameru,  Chasing Modernity: A Reflection on Legal History,  will be screened on April 9th at Teachers College, Columbia University. The film highlights the evolution of Ethiopia’s legal system under three different authorities in the past five decades, paying particular attention to the Civil Code. The screening will be followed by a Q&A session with the filmmaker and moderated by Professor Tseliso Thipanyane of Ramapo College. “In 1960 Emperor Haile Selassie of Ethiopia proclaimed five major laws, setting in place the building blocks of the contemporary legal system,” the event announcement stated. “More than 50 years and three governments later, this documentary re-examines the legal system with a focus on Civil Code, one of the few pieces of legislation to have remanded in ef

Sidama Buna Female Football Club

Image
Sidama Buna Female ( Football Club Photo @  http://sidamacoffeefc.com/ )

ድህነትን ለመዋጋት የወይን ኢንዱስትሪ ማስፋፋት

Image
Proposal to Establish a Poverty ­Fighting Wine Industry within Ethiopia  Background  With 85% of its employees working in the farming sector and an estimated $900 of GDP per capita,  Ethiopia is one of the poorest countries in the world. 1 As a result, 70% of Ethiopians earn less than  $2 per day, while almost 50% survive on less than $1 per day.  This project was conceived following discussions during which Prime Minister Meles Zenawi  expressed an interest in the creation of an economically and socially beneficial wine industry within  Ethiopia; one that might expand upon its recent successes with high‐quality coffee.  At the request of the International Society of Africans in Wine (ISAW), a 501(c)3 based in Atlanta, a  team of six students and one professor from Emory University’s Goizueta Business School (see  Appendix A) traveled to Ethiopia to analyze the feasibility of encouraging the development of a  commercial wine industry in and around Addis

የኢትዮጵያን ቡና ዘመናዊ በሆነ መንገድ ለውጪ የሚያቀርብ ድርጅት ስራ ሊጀምር ነው

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 23 ፣ 2006 ( ኤፍ.ቢ.ሲ.)  የኢትዮጵያን ቡና ዘመናዊ በሆነ መንገድ ለውጪ ገበያ የሚያቀርብ ድርጅት በይፋ ስራ ሊጀምር ነው። ''ሜላንዥ ኮፊ ሮሰተር'' የተባለው ይህ ድርጅት የተፈጨ የኢትዮጵያ ቡና ዘመናዊ በሆነ መንገድ ለዓለም ገበያ የሚያቀርብ ሲሆን፥ በቅርቡ በይፋ ስራ እንደሚጀምርም ነው የተነገረው። በሙከራ ደረጃ ባለፈው ዓመት  ወደ ስራ መግባቱን የሚናገሩት የድርጅቱ መስራችና ዋና ዳይሬክተር አቶ ሰለሞን ካሳ፥ ስታርባክሰ በሚባለው አለም አቀፍ የቡና ገዢ ድርጅት ለበርካታ አመታት በሀላፊነት ሲሰሩ መቆየታቸውን ገልፀዋል። ድርጅቱ የአገሪቱን ጥራቱን የጠበቀ ቡና በመግዛት እ.ኤ.አ. የ2013 ምርት በሆኑ ዘመናዊ የመቁያና የመፍጫ መሳሪያዎች በመጠቀም አለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ ቡና ወደ ውጭ አገራት እየላከ ይገኛልም ብለዋል። በተለይም ለበርካታ አመታት ከኢትዮጵያ ተጓጉዞ በስታርባክስ ድርጅት ውስጥ የሚገዛው የኢትዮጵያ ቡና መጠን በግዢ ከሌሎች አገራት ያነሰ መሆኑ ድርጅቱን ለሟቋቋም እንዳነሳሳቸው ተናግረዋል። ወደ አገራቸው በመምጣትም በ3 ሚሊዮን ብር ሜላንዥ ኮፊ ሮስተር የተባለ ድርጅት መስረተዋል። አቶ ሰለሞን ደርጅቱ በአመት 20 ሺህ ቶን ቡና ወደ ውጭ ለመላክ እቅድ እንዳለውና ባለፉት ስድስት ወራት 5 ሺህ ቶን  ቡና መላኩን አስታውቀዋል። ድርጅቱ ለአገሪቷ የውጭ ምንዛሪ በማምጣትና ቡናን በአለም ገበያ ሽያጭ ከፍ በማድረግ አስተዋጽኦ እያበረከተ እንደሚገኝ የጠቆሙት ዳይሬክተሩ፥ ቡናን ከማቅረብ በተጨማሪም የቡናውን ጣእም ደረጃውን በጠበቀ ሁኔታ ለተጠቃሚዎች እንዲቀርብ ስልጠና እየሰጠ ነው ብለዋል። ዳይሬክተሩ አክለውም ድርጅቱ የፊታችን ሀሙስ ስራውን  ለህዝብ እንደሚያስተዋውቅ ተ