Posts

Ethiopia: New Report Calls On Ethiopia to Reform Repressive Anti-Terror Law

Image
Ethiopia's use of sweeping anti-terrorism law to imprison journalists and other legislative restrictions are hindering the development of free and independent media in Africa's second largest country, according to a report published today by the International Press Institute (IPI). Dozens of journalists and political activists have been arrested or sentenced under the Anti-Terrorism Proclamation of 2009, including five journalists who are serving prison sentences and who at times have been denied access to visitors and legal counsel. The report, "Press Freedom in Ethiopia", is based on a mission to the country carried out in November by IPI and the World Association of Newspapers and News Publishers (WAN-IFRA). "Despite a strong constitutional basis for press freedom and freedom of information, the Ethiopian government has systematically used the anti-terrorism law to prosecute and frighten journalists, which has put a straight-jacket on the media,"

በሲዳማ ዞን ዘንድሮ ከ197 ሺህ ሄክታር በሚበልጥ መሬት ላይ የተፋሰስ ልማት ይካሄዳል

Image
ሀዋሳ ጥር 7/2006 በሲዳማ ዞን በዚህ አመት በህዝብ ተሳትፎ  ከ197 ሺ ሄክታር በሚበልጥ መሬት ላይ የተፋሰስ ልማት ስራ እንደሚካሄድ የዞኑ ግብርና መምሪያ ገለጸ፡፡  በመምሪያው የግብርና ልማት እቅድ ዝግጅት፣ ክትትልና ግብረ መልስ የስራ ሂደት ኦፊሰር አቶ ደርቤ በትራ ትናንት ለኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት እንደገለጹት የተፋሰስ ልማት ስራውም  ችግኝ በመትከል ፣እርከንና የውሃ መፋሰሻ ቦዮችን በመስራት ተራራማ መሬቶችን ከጎርፍ ለመጠበቅ ነው፡፡  የዞኑ ህዝብ በየአካባቢው ባደረገው ውይይት የተፈጥሮ ሀብቱን በመንከባከብና በመጠበቅ ተጠቃሚ ለመሆን በ528 አካባቢዎች የተፋሰስ ልማት ለማከናወን  ቃል ገብቷል፡፡  በተፋሰስ ልማት ስራው ለመሳተፍ በዞኑ በ528 የገጠር ቀበሌዎች የሚኖር ከ400ሺህ በላይ ህዝብ በየአካባቢው በአንድ ለአምስት ተደራጅቶ ስራውን ለመጀመር መዘጋጀቱን አቶ ደርቤ አስረድተዋል፡፡  የልማት ስራውን በተሳካ ሁኔታ ለማካሄም በየአካባቢው ከ12ሺህ የሚበልጡ የአርሶ አደር የልማት ቡድኖች ተቋቁመው ስራን ለመከታተልና ለመቆጣጠር እንቅስቃሴ እያደረጉ መሆናቸውም ገልጸዋል፡፡  በየአካባቢው በሚካሄደው የተፋሰስ ልማት ስራ ላይ ከሚሳተፈው ህዝብ መካከል ከ30 በመቶ በላይ ሴቶች እንደሚሆኑም ተመልክቷል፡፡  በተለይ ስነ አካላዊና ስነ ህይወታዊ የአፈርና ውሃ ጥበቃ ቴክኖሎጂ ውስጥ የአፈር ዓይነትና የመሬት ተዳፋታማነት የሚቀይሱ ከ48 ሺህ 600 በላይ ቀያሽ አርሶ አደሮች ለስራው ተዘጋጅተዋል፡፡  በዞኑ ዘንድሮ ህዝቡን በማሳተፍ የሚካሄደው የተፋሰስ ልማትከ700 ሚሊዮን ብር በላይ እንደሚገመት የስራ ሂደት ኦፊሰር አስታውቀዋል፡፡  ባለፈው አመት በህዝብ ተሳትፎ ከ200ሺህ ሄክታር በሚበልጥ መሬት ላይ የተፋሰስ ልማት መከናወኑም ተመልክቷል

በሲዳማ ዞን ከ1ሚሊዮን ለሚበልጡ የቤት እንስሳት ህክምናና ክትባት ሰጠሁ ኣለ

Image
ሃዋሳ ጥር 6/2006 በሲዳማ ዞን  ባለፉት ስድስት ወራት ከ1ሚሊዮን  ለሚበልጡ የቤት እንስሳት የተለያዩ በሽታዎች  መከላከያ ክትባትና ህክምና መሰጠቱን የዞኑ ግብርና መምሪያ አስታወቀ ። በመምሪያው የግብርና ልማት እቅድ ኦፊሰር አቶ ደርቤ በትራ ዛሬ ለኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት እንደገለጹት በዞኑ የተለያዩ ወረዳዎች ያለውን የእንስሳት ሃብት በዘመናዊ መንገድ በማርባት አርሶ አደሮች ተጠቃሚ እንዲሆኑ ጥረት እየተደረገ ነው ። አርሶ አደሮቹ ከእንስሳት ሃብቱ ተጠቃሚ እንዲሆኑ በጤና አጠባበቅ ረገድ መንግስት በሰጠው ትኩረት ለ692 ሺህ057 እንስሳት የተለያዩ በሽታ መከላከያ ክትባት፣ ለ429ሺህ 586ቱ ደግሞ የህክምና አገልግሎት እንዲያገኙ መደረጉን አስታውቀዋል ። ለቤት እንስሳቱ የበሽታ መከላከያ ክትባቱና ህክምናው የተሰጠው የእንስሳት ህክምና ባለሙያዎች ከቦታ ቦታ በመዘዋወርና በእንስሳት ጤና ከላዎች በመገኘት መሆኑን ተናግረዋል ። የህክምና አገልግሎቱ የእንስሳት ሰውነት በማቁሰል ለሞት የሚዳርጉ የጎሮርሳ፣ የጉርብርብ፣የአባጎርባና አባሰንጋ፣ የሰንባ በሽታን ለመቆጣጠር  የሚያስችል መሆኑን ገልፀዋል ፡፡ መምሪያው በዚህ አመት  156 ሺህ 700 የዳልጋ ከብቶች፣ ፍየሎችና በጎች በማድለብና በማሞከት  ከ800 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ ማግኘት መቻሉን አቶ በትራ ተናግረዋል፡፡ http://www.ena.gov.et/index.php?option=com_k2&view=item&id=856%3A%E1%89%A0%E1%88%B2%E1%8B%B3%E1%88%9B-%E1%8B%9E%E1%8A%95-%E1%8A%A81%E1%88%9A%E1%88%8A%E1%8B%AE%E1%8A%95-%E1%88%88%E1%88%9A%E1%89%A0%E1%88_%E1%8C%A1-%E1%8B%A8%E1%89%A4%

ስታር ባክስ የሲዳማን ቡና በቻይና አስተዋወቀ

Image
በቻይና ዋና ከተማ ቤጂንግ የሚገኘው የስታር ባክስ ኬሪ ማዕከል ለቡና መገኛዋ ኢትዮጵያ ክብር የቡና ቀመሳ ሥነ ሥርዓት አካሄደ፡፡ እንደ ዋልታ ዘገባ፣ ስታር ባክስ የኢትዮጵያ ቡና በዓለም አቀፍ ደረጃ ለማስተዋወቅ የሚያደርገው ጥረት በኢትዮጵያ ኤምባሲ አንድ የሥራ ኃላፊ ምሥጋና ቀርቦለታል፡፡ በቻይና የስታር ባክስ ኩባንያ ባለሥልጣን ስለኢትዮጵያ የተፈጥሮ ቡና ጣዕም መልካምነት በሥነ ሥርዓቱ ላይ መግለጻቸው ታውቋል፡፡ ስታር ባክስ ለዓለም ገበያ ከሚያቀርባቸው የተፈጥሮ ቡናዎች ልዩ ጣዕም ያላቸው የሊሙና የሲዳማ ቡና እንደሚገኙበት ዘገባው አስረድቷል፡፡

Church hopes coffee house will change the lives of Ethiopians

Image
P astor Renault Van Der Riet started a coffee shop, Axum, in Winter Garden to benefit an Ethiopian village of the same name. He hopes to expand the business to further benefit the village. All profits go to the village.   ( George Skene, Orlando Sentinel   /   December   30 , 2013 ) On the walls of the   Winter Garden   coffee shop featuring peppermint bark latte and gingerbread whoopie pie are black-and-white photographs of an impoverished African city and its people. The city and the coffee shop share a name: Axum. Axum Coffee was started three years ago by Mosaic Community Church pastor Renaut van der Riet to improve the lives of the 60,000 residents in Axum, Ethiopia. "The heart of Mosaic is to make real redemptive change, locally and globally. The heart of Axum Coffee is the same thing," said van der Riet, 40, who was born in South Africa. The plan was for the coffee shop's profits to go to his Oakland-based church's missionary work in the African com