ምኒልክ የሲዳማ ነጻ መንግስት እና ግዛት በመውረር በሲዳማ ህዝብ ላይ የፈጸመው ኢስብኣዊ ግድያ እና ወንጀል በምንም መንገድ ቅዱስ ልሆን ኣይችልም
ኣጸ ምኒልክ የሲዳማ ህዝብ በራሱ መንግስት ለዘመናት ሲያስተዳድር የቆየውን ነጻ ግዛት በማን ኣለብኝነት በመውረር እና ከኣውሮፓውያን ያሰባሰባቸውን የወቅቱን ዘመናዊ የጦር መሳሪያ በመጠቀም በንጽሃን የሲዳማ ወንዶች እና ሴቶች ብሎም ህጻናት ላይ የፈጸመው ኢሰብኣዊ ተግባራት በድምጻዊ ቴዲ ኣፍሮ በቅዱስ ጦርነትነት መጠቀሱ እጅግ ኣሳዛኝ ነው። ምኒልክ በሲዳማ ህዝብ ላይ ያካሄደው ኢስብኣዊ ጭፍጨፋ በቅዱስነት የምጠቅሱት ቴዲን የመሳሰሉ ግለሰቦችን ጨምሮ በየጊዜው ተነስተው የወደቁ እና ኣሁን በስልጣን ላይ ያሉ የኢትዮጵያ መሪዎች በሲዳማ ህዝብ ላይ የፈጸሙት መሰል ኢሰብኣዊ ተግባራት በግልጽ ልወገዝ ይገባል። ከዚህም ባሻገር የሲዳማ ህዝብ የቴውድሮስ ካሳሁን ኣይነት ኣመለካከት ያላቸውን ስዎች ልታገላቸው ይገባል። The dark side of Teddy Afro's fame and fortune By Tigist Geme (OPride) – Ethiopia’s pop star Tewodros Kassahun, better known as Teddy Afro , is once again back in the limelight. Teddy made headlines last week with a comment published in the local Amharic magazine, Enqu, in which he condoned Menelik's greater Abyssinian campaign in southern Ethiopia as a holy war. Despite this disturbing statement and Teddy’s controversial past, local subsidaries for two multinational corporations – Heineken NV and Coca Cola Company