Posts

SIDAMA PEOPLE: ETHIOPIA`S KUSHITIC EXPERT COFFEE GROWERS

Image
  Sidaamiti Faaya... TRIP DOWN MEMORY LANE Celebrating our African historical personalities,discoveries, achievements and eras as proud people with rich culture, traditions and enlightenment spanning many years. SIDAMA PEOPLE: ETHIOPIA`S KUSHITIC EXPERT COFFEE GROWERS The Sidama people agricultural and semi-pastoral Kushitic people living in the southern part of the Ethiopia, in the Horn of Africa . The majority of the Sidama people live in the Southern part of Ethiopia with notable geographical features like lake Awassa in the North and lake Abaya in the South. Sidama region of Ethiopia is home of the Sidamo Coffee. The area is characterised by lush green countryside making it known as the Garden of Ethiopia. The Sidama along with Agew and Beja were the first settlers in the northern highlands of the present day Ethiopia before the arrival of Yemeni habeshas (Abyssineans). The Sida

Sidama in Photo

Image
More Photos @ http://www.cambridgeincolour.com/forums/thread33805.htm  

Ethiopia ranked bottom on the 2013 Web Index

Image
  In its   2013 Web Index   report released last week, the World Wide Web Consortium ranked Ethiopia 80th out of the 81 countries it covered. The ranking reaffirms ‘hélas‘ the widespread Cyber Censorship and Surveillance in Ethiopia, corroborates that with regards to ‘Internet freedom’, Ethiopia is the one of the most repressive countries in the World as recently reported by Freedom House in its Global assessment of Internet and Digital Media . Interestingly, this new Web Index proposes a multi-dimensional measure of the Web’s growth, utility and impact on people and nations. The report “assesses how the web empowers people not only to receive information, but also to voice their own views, participate in public affairs and take action to improve their lives”. The paper ranks countries in four categories: universality of Internet access; freedom to safely and privately access information and express opinions online; amount and availability of relevant content; and empowerment

የከተማ መሬት ምዝገባ አዋጅን ለማፅደቅ የተቸገረው ፓርላማ የፌዴሬሽን ምክር ቤትን ይሁንታ ጠየቀ...የኣዋጁ መጽደቅ የሃዋሳን ከተማ የወደ ፊት እጣ ፋንታ ይወስነዋል

Image
የከተማ መሬት ምዝገባ አዋጅን ለማፅደቅ የተቸገረው ፓርላማ የፌዴሬሽን ምክር ቤትን ይሁንታ ጠየቀ...ፓርላማው ይህንን ሕግ በማውጣት የክልል ከተሞችን መሬት መመዝገብና ማስተዳደር ለፌዴራል መንግሥት ሊሰጥ ይችላል   ሕገ መንግሥቱ በአንቀጽ 51(5) እና 52(2) (መ) መሠረት ለፌዴራሉ መንግሥት መሬትና የተፈጥሮ ሀብቶችን የሚመለከቱ ሕጎችን የማውጣት ሥልጣን የሚሰጥ ሲሆን፣ ክልሎች ደግሞ በፌዴራሉ መንግሥት የሚወጡ ሕጎችን መሠረት በማድረግ መሬት የማስተዳደር ሥልጣን እንዳላቸው የሚደነግግ በመሆኑ፣ ፓርላማው ይህንን ሕግ በማውጣት የክልል ከተሞችን መሬት መመዝገብና ማስተዳደር ለፌዴራል መንግሥት ሊሰጥ ይችላል የሚለው አስቸጋሪ ጉዳይ እንደሆነበት አስረድቷል፡፡   ኣዋጁ ከጸደቀ በፌዴራል መንግስት ልተዳደሩ ከምችሉ የክልል ከተሞች መካከል ሃዋሳ ከተማ ይገኝበታል የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባለፈው ዓመት ሰኔ ወር የቀረበለትን የከተማ መሬትና መሬት ነክ ንብረቶች ምዝገባ ረቂቅ አዋጅ በስፋት ሲመረምር ቢቆይም፣ አዋጁን ለማፅደቅ ፓርላማው ሕገ መንግሥታዊ ሥልጣን አለው ወይ የሚለው አጠያያቂ በመሆኑ የፌዴሬሽን ምክር ቤት በጉዳዩ ላይ ይሁንታ እንዲሰጠው ጠየቀ፡፡  ረቂቅ አዋጁ ‹‹የከተማ መሬት ምዝገባ አዋጅ›› የሚል ስያሜ የተሰጠው ቢሆንም፣ የአዋጁ አጠቃላይ ይዘት ግን ዜጎች በመሬት ላይ ለሚገነቡት ቋሚ ንብረት የባለቤትነትና የመጠቀም መብት ዕውቅናና ዋስትና መስጠትን የሚመለከት ነው፡፡  ረቂቅ አዋጁ የከተማ መሬትን በተመለከተ ‹‹በማንኛውም ክልል የከተማ አስተዳደር ወሰን ውስጥ የሚገኝ መሬት ነው›› የሚል ትርጓሜ የሚሰጥ ሲሆን፣ የአዋጁ ተፈጻሚነት ወሰንን በተመለከተ ደግሞ፣ ‹‹ይህ አዋጅ የከተማ መሬትን በሚመለከት በአገሪቱ ውስጥ

የሃዋሳ ከተማ የጸጥታ ችግር ተቀርፎ ይሁን?

Image
በሃዋሳ ፀጥታን የማስከበር ሥራ ለነዋሪው እፎይታ አስገኝቷል  ብዙዎቹ የክፍለ ከተማው ነዋሪዎች በአካባ ቢያቸው በነበረው የፀጥታ ችግር ምክንያት ለብዙ ጊዜ ተቸግረዋል። በገዛ አካባቢያቸው በሰላም መውጣትና መግባት ያለመቻላቸውን ሲያስታውሱ ይማረራ። የፀጥታው ችግር የተፈጠረው ደግሞ በገዛ ወጣቶቻቸው መሆኑ የምሬታቸውን መጠን ከፍ ያደርገዋል። የደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት ርዕሰ መዲና በሆነችው በሃዋሳ መሀል ክፍለ ከተማ የለኩ ቀበሌ ነዋሪ የሆኑት ወይዘሮ መሠረት ወንድሙ በቀበሌያቸውም ሆነ በክፍለ ከተማቸው ከእዚህ ቀደም ብዙ ፈተና ማሳለፋቸውን ይናገራሉ። ትንሽ መሸት ካለ ሰዎች እንደ ልብ ወዲያና ወዲህ መንቀሳቀስ ስለማይችሉ ያሰቡትን ማሳካት አስቸጋሪ ሆኖ መቆየቱን ያመለክታሉ። « ጨለማን ተገን አድርገው የሚንቀሳቀሰውን ሰው ሰላምና ፀጥታ ማደፍረስ በአካባቢያችን የተለመደ ሆኖ ቆይቷል። ማንነታቸውንም ለመለየት ደግሞ ሰዎች ፍራቻና ስጋት ስለሚያድርባቸው በየጊዜው ወንጀል ይከሰት ነበር። ችግር የፈጠረውን ግለሰብ አሳልፎ ለሕግ የማቅረብ ድፍረቱም አልነበረም » ይላሉ ወይዘሮዋ። ዛሬ ግን ይህ አስቻጋሪ ወቅት አልፏል። ለእዚህ ምክንያቱ ደግሞ የሰላምና የፀጥታ ችግር የሆነውን ጉዳይ ሕዝቡ በጋራ ስለመከረበት ነው። በፀጥታው መደፈር የታከተው ሕዝብ እርስ በእርስ በመወያየቱም ወደ መፍትሔ ሊመጣ ችሏል። መፍትሔ ሆኖ ለውጥ አምጥቷል ከሚባሉት መካከል አንዱ የኮሚኒቲ ፖሊሲንግ መቋቋም ነው በማለት ይገልጻሉ። አሁን ሲያሰጋቸው የነበረው ችግር ሙሉ ለሙሉ መወገዱን የጠቀሱት ወይዘሮ መሠረት በሰላም ወጥተው መግባታቸው ለሥራቸውም ሆነ ለከተማዋ ልማት አስተዋጽኦው የጎላ መሆኑን ይናገራሉ። የአካባቢውም ነዋሪ የመንገድ