ካላ በቀለ ዋዪ የቀድሞ የሲዳማ ኣርነት ንቅናቄ ከፍተኛ ኣመራር ከሰይፌ ነበልባል ሬድዮ ጋር በወቅታዊ የሲዳማ ፖለቲካዊ ጉዳይ ላይ ያደረጉትን ቃለ ምልልስ በተመለተከ ያላችሁን ጥያቄ እና ኣስተያየት ይላኩልን
ፎቶ https://www.facebook.com/bekele.wariyo/photos ካላ በቀለ ዋዪ የቀድሞ የሲዳማ ኣርነት ንቅናቄ ከፍተኛ ኣመራር ከሰይፌ ነበልባል ሬድዮ ጋር በወቅታዊ የሲዳማ ፖለቲካዊ ጉዳይ ላይ ያደረጉትን ቃለ ምልልስ በተመለተከ ያላችሁን ጥያቄ እና ኣስተያየት በሚከተለው ኣድራሻ ይላኩል፤ ምላሻቸውን ጠይቀን እናቀረባለን፦ nomonanoto@gmail.com እናመሰግናለን። ካላ በቀለ ዋዪ በቃለ ምልልሱ የተነሱ ኣንኳር ጉዳዮች በሲዳማ ህዝብ ላይ የሚደርስውን ኣስተዳደራዊ በደል የሲዳማ ህዝብ የመልካም ኣስተዳደር ጥያቄ የሲዳማ ህዝብ የራስ ገዝ የክልል ኣስተዳደር ጥያቄ በመንግስት ሰለመታፈን ካላ በቀለ ዋዪ በወቅታዊው የሲዳማ የፖለቲካ ሁኔታ እና የክልል ጥያቄ በተመለከተ ከሰይፌ ነበልባል ሬድዮ ጋር ያደረጉት ቃለ ምልልስ