Posts

ኮኤ ፉሺ ! . . . ሃኮ ፉሺ ! . . . “በሲዳማ ዞን አርቤጎና ውስጥ በአገር ሽማግሌዎች የተከወነ የፍትሃዊ ምርጫ ሂደት”

በሲዳማ ዞን አርቤጎና ውስጥ በአገር ሽማግሌዎች የተከወነ የፍትሃዊ ምርጫ ሂደት ተመክሮ እንካችሁ… ምርጫው ሊካሄድ ሁሉም ነገር ተዘጋጅቷል… አስመራጮች… ታዛቢዎች… ጸጥታ አስከባሪዎች… ሽማግሌዎችና ሌሎች የሚመለከታቸው አካላት ሁሉ ቦታ ቦታቸውን ይዘዋል…. መራጩ ህዝብም የምርጫ ካርዱን እንደያዘ ተሰልፎ ይጠባበቃል… ምርጫው ይጭበረበራል፣ ኮሮጆው ሊቀየር ይችላል ብለው የሰጉት የአገር ሽማግሌዎች የራሳቸውን የፍትሃዊ ምርጫ መላ ዘይደዋል… ሁሉም ነገር መጠናቀቁን ሲያረጋግጡም ተነሱ… ለጸጥታ አስከባሪዎችም አሏቸው: ”ቴኔ ኮሮጆ ሃዺ !” … በደምሳሳው ሲተረጎም ”ይህን ኮሮጆ ወዲያ አንሱት!”… ”ኮሮጆውን ውሰዱት!” እንደማለት ሊሆን ይችላል… በመቀጠልም የለበሷቸውን ረጃጅም ቡሉኮዎች (ጋቢዎች) ለሁሉም ግልጽ በሆነ መሃል ቦታ ላይ አነጠፏቸው… ለፍትህና ለሃቅ ቆሙ… ለመራጩ ህዝብም አሉት… ”ኮኤ ፉሺ !…” ”ሃኮ ፉሺ !…” በግርድፉ ሲተረጎምም : ” እዚህ አድርግ! … እዚችው ጣል !”  ” እዚህ አስቀምጥ! … እዚችው ቁጭ አድርግ !” … እንደማለት ሊሆን ይችላል … ሕዝቡ በሽማግሌዎቹ እምነት አለውና አላንገራገረም!… የፓርቲዎች አርማ ያለበትን ወረቀት ወስዶ… ሚስጥራዊ ክፍሏ ውስጥ ገብቶ… የሚመርጠው ምልክት ላይ የ X ምልክቱን አኑሮ… ወረቀቱን እያጣጠፈ ወደ ውጭ ይወጣል… ወደ ተዘረጋው ቡልኮ ላይ ሁሉም እያዩት ወርውሮ ይሄዳል… ሽማግሌዎቹም በንቃት ይጠባበቃሉ… ድንገት የሚያንገራግር… ከሂደቱ የሚያፈነግጥ ሲገኝም ሽማግሌዎቹ ይገስጹታል… ”ኮኤ ፉሺ !…” ”ሃኮ ፉሺ !…” … ይሉታል… ”እዚህ አድርግ! … እዚችው ጣል!” … ወይ ፍንክች!… እያሉ ይመልሱታል… እንዲሁ ቀኑን ሙሉ ”ኮኤ ፉሺ !… ”ሃኮ ፉሺ !…” እንዳሉ ይውሉና ምርጫው ይጠናቀቃ

Ethiopia: Lifesaving mother and child care in the Sidama mountains

Image
“Most of these women trek for as long as eight hours from their villages to the waiting house just because they know MSF is here and they will get quality medical care" EVA DOMINGUEZ MSF NURSE AND MIDWIFE, ARORESSA Aroressa is a beautiful, green mountainous area, with small coffee plantations irrigated by natural waterfalls and streams that meander down the steep slopes of the valleys, with cliffs falling 300 metres and more. At the bottom, cattle graze alongside the streams and children play outside onion shaped huts, typical of the Sidama zone, southern Ethiopia. Two Médecins Sans Frontières/Doctors Without Borders (MSF) programmes are located in these highlands, separated by dusty mountain roads of more than 80 kilometres. The beauty of the area can deceive the visitor regarding the very serious health problems faced by the population. Remote health centres Health centres are scarce; as are qualified medical personnel, and maternal and child mortality rates are

LIVERPOOL SCHOOL OF MEDICINE AND THE GLOBAL FUND

Image
Photo by  http://www.msf.org.uk/country-region/ethiopia Hawassa – In Sidama Zone these days it is not uncommon to see health supervisors on motorbikes traveling quickly throughout each of the 19 districts, transporting information and education as well as test samples. These are people who have become bridges between their own rural communities and far-off healthcare facilities. They are part of a project which has newly energized effort to control tuberculosis (TB) in Ethiopia. Read more: http://www.stoptb.org/assets/documents/global/awards/tbreach/TBREACH_Flyer%20Lille%20LSTM%20and%20GF%20Ethiopia.pdf

Birth Preparedness and Complication Readiness among Pregnant Women in Southern Ethiopia-

Image
Abstract Background Birth preparedness and complication preparedness (BPACR) is a key component of globally accepted safe motherhood programs, which helps ensure women to reach professional delivery care when labor begins and to reduce delays that occur when mothers in labor experience obstetric complications. Objective This study was conducted to assess practice and factors associated with BPACR among pregnant women in Aleta Wondo district in Sidama Zone, South Ethiopia. Methods A community based cross sectional study was conducted in 2007, on a sample of 812 pregnant women. Data were collected using pre-tested and structured questionnaire. The collected data were analyzed by SPSS for windows version 12.0.1. The women were asked whether they followed the desired five steps while pregnant: identified a trained birth attendant, identified a health facility, arranged for transport, identified blood donor and saved money for emergency. Taking at least two steps was consider

የቀድሞው የደቡብ ክልል ፕሬዚዳንት አቶ ሽፈራው ሸጉጤ በወቅታዊ ችግሮች ዙሪያ ለመምከርና ጥሩ የሥራ አፈጻጸም ያላቸውን ኢንቨስተሮች ለማበረታታት በጠሩት ስብሰባ ላይ፣ ኢንቨስተሮች በኢትዮጵያ ልማት ባንክ መማረራቸውን አስታውቀዋል፡፡

Image
ኢንቨስተሮች በኢትዮጵያ ልማት ባንክ ተማረሩ -  ልማት ባንክ ቅሬታቸውን አልተቀበለም ባለፈው ሳምንት መጨረሻ ከአዲስ አበባ 275 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በምትገኘው ሐዋሳ ከተማ የተሰበሰቡ ኢንቨስተሮች፣ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ለአገር ውስጥ ኢንቨስተሮች ብድር እየሰጠ አይደለም ሲሉ አማረሩ፡፡  ሐሙስ ሰኔ 27 ቀን 2005 ዓ.ም. የትምህርት ሚኒስትር ሆነው የተሾሙት የቀድሞው የደቡብ ክልል ፕሬዚዳንት አቶ ሽፈራው ሸጉጤ በወቅታዊ ችግሮች ዙሪያ ለመምከርና ጥሩ የሥራ አፈጻጸም ያላቸውን ኢንቨስተሮች ለማበረታታት በጠሩት ስብሰባ ላይ፣ ኢንቨስተሮች በኢትዮጵያ ልማት ባንክ መማረራቸውን አስታውቀዋል፡፡  ከኢትዮጵያ ልማት ባንክ በተጨማሪ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ኮርፖሬሽን ‹‹በትራንስፎርመር እጥረት›› በሚል ምክንያት የኤሌክትሪክ አቅርቦት ችግር እየገጠማቸው መሆኑን በመጥቀስ ቅሬታቸውን ገልጸዋል፡፡  በተወሰነ ደረጃ በኢትዮ ቴሌኮም በኩልም ችግር መኖሩን የሚጠቅሱት ኢንቨስተሮች በክልሉ በኩልም የመሬት አቅርቦት፣ በዞኖችና ወረዳዎች የመልካም አስተዳደር እጦትና የወሰን ማስከበር ችግሮች መኖራቸውን ተናግረዋል፡፡  በደቡብ ክልል ከ1985 ዓ.ም. ጀምሮ እስከ 2005 ዓ.ም. ድረስ 6,150 ኢንቨስተሮች ፈቃድ አውጥተው ቦታ ወስደዋል፡፡ ለስብሰባ የተጠሩት ውጤታማ ናቸው የተባሉ 1,500 የአገር ውስጥና የውጭ አገር ኢንቨስተሮች ናቸው፡፡  ኢንቨስተሮቹ የተሰማሩት በእርሻ፣ በአግሮ ኢንዱስትሪ፣ በአገልግሎት መስጫዎችና በኢንዱስትሪ ዘርፍ ነው፡፡ እነዚህ ኢንቨስተሮች ሥራቸውን ለማስፋፋት ከኢትዮጵያ ልማት ባንክ ብድር ቢጠይቁም ሊሰጣቸው እንዳልቻለ፣ በአንፃሩ ባንኩ ለውጭ ኩባንያዎች ከፍተኛ መጠን ያለው ብድር ሲሰጥ መታዘባቸውን በመናገር ምሬታቸውን ገል