Posts

“ከምርጫው በኋላም እስሩና እንግልቱ ቀጥሏል” የሲዳማ አርነት ንቅናቄ

Image
ባለፈው ሳምንት ምርጫው አንድ ቀን ሲቀረው እጩዎቼ፣ ታዛቢዎቼና አባላቶቼ በእስር፣ በድብደባና ከሥራ በመባረር እየተንገላቱ ነው በማለት ራሱን ከምርጫው ያገለለው የሲዳማ አርነት ንቅናቄ፤ ከምርጫው በኋላም እስሩና እንግልቱ መቀጠሉን አስታወቀ - በአንድ ሳምንት 26 አባላቱ እስር እንደተፈረደባቸው በመግለፅ፡፡ በሲዳማ ዞን በየወረዳው ጊዜያዊ ፍርድ ቤቶችና ሸንጎዎች እየተቋቋሙ የፓርቲው እጩዎች፣ ታዛቢዎችና አባላት ከ400 ብር በላይ የገንዘብ ቅጣትና ከ3ወር እስከ አንድ ዓመት ከስድስት ወር የሚደርስ እስራት እየተፈረደባቸው ወህኒ መውረዳቸውን የሲዳማ አርነት ንቅናቄ የደርጅቱ ጉዳይ ሃላፊ ዶ/ር አየለ አሊቶ ገልፀዋል፡፡ ከምርጫ ሂደቱ ጀምሮ ከምርጫ በኋላም እንግልቱ ቀጥላል ያሉት ዶ/ር አየለ አሊቶ፤ የኢህአዴግ አመራሮች ከሳሽም ፈራጅም በሆኑበት ሁኔታ ዜጎቻችን እየተንገላቱ ነው፤ ከምርጫው ብንወጣም ትግላችን ይቀጥላል ብለዋል፡፡ ፓርቲው በአዲስ አበባና አካባቢ ምርጫ ላለመሳተፍ ከወሰኑት 33 ፓርቲዎች በመነጠል “በሲዳማ ህዝብ ጥያቄ ነው” በሚል በምርጫው ለመወዳደር የምርጫ ምልክት ከወሰደ በኋላ ነው ራሱን ከምርጫው ያገለለው - እጩዎቼና ታዛቢዎቼ ላይ እንግልት ደረሰ በሚል፡፡ የምርጫ ቦርድ በበኩሉ ጉዳዩን ማጣራቱን ጠቁሞ የፓርቲው ክስ መሠረተ ቢስ መሆኑን ደርሼበታለሁ ሲል ለኢቲቪ ገልጿል - ባለፈው ሳምንት፡፡ http://www.addisadmassnews.com/index.php?option=com_k2&view=item&id=12197:%E2%80%9C%E1%8A%A8%E1%88%9D%E1%88%AD%E1%8C%AB%E1%8B%8D-%E1%89%A0%E1%8A%8B%E1%88%8B%E1%88%9D-%E1%8A%A5%E1%88%B5%E1%88%A9%E1%8A%93-%E1%8A%A5%E1%

ኢህአዴግ በሁሉም የምርጫ ቦታ አሸንፌያለሁ ይላል

በአንዳንድ የምርጫ ጣቢያዎች አሸንፈናል” - ተቃዋሚዎች ባለፈው ሳምንት በተካሄደው የከተማ ምክር ቤቶች ምርጫ ኢህአዴግ ጊዜያዊ ውጤት በመጥቀስ በሁሉም ቦታዎች እንዳሸነፈ የገለፀ ሲሆን በምርጫው የተሳተፉ ተቃዋሚዎች በውጤቱ እርግጠኛ ባይሆኑም በጥቂት የአዲስ አበባ ምክር ቤት ቦታዎች የምናሸንፍ ይመስለናል ብለዋል፡፡ የቅንጅት ለአንድነትና ለዲሞክራሲ ፓርቲ ፕሬዚዳንት አቶ አየለ ጫሚሶ “ህዝቡ ጥሩ ድምጽ እንደሰጠን እናውቃለን፡፡ ውጤቱን በተመለከተ ግን የምርጫ ቦርድ ይፋ ካደረገ በኋላ የምናየው ይሆናል” ብለዋል፡፡ አቶ አየለ አክለውም በአንዳንድ የምርጫ ጣቢያዎች እጩዎቻቸው አሸናፊ እንደሆኑ ነገር ግን የመጨረሻውን ውጤት በሁሉም ምርጫ ጣቢያዎች የሚወሰን ስለሚሆን የምርጫ ቦርድ መግለጫ መጠበቅ የግድ እንደሆነ ተናግረዋል፡፡ አቶ አየለ በሂደቱ ላይ የታዩ ብዙ ችግሮች እንደነበሩ ገልፀው፣ ከነዚህ መካከል የንብ ምልክት ብቻ በየጣቢያው መቀመጡ እንዲሁም በድምጽ ቆጠራ ወቅት የእነሱ ታዛቢዎች እንዳይገኙ መደረጋቸው ተገቢ አይደለም፤ ቅሬታችንን በወቅቱ ለምርጫ ቦርድ አቅርበናል ብለዋል፡፡ የኢትዮጵያ ራዕይ ፓርቲ (ኢራፓ) ፕሬዚዳንት አቶ ተሻለ ሰብሮ በበኩላቸው፣ በምርጫው ውጤት እንዳልቀናቸው ማረጋገጣቸውን ጠቅሰው፣ ፓርቲያቸው በምርጫው መሳተፉን ይበልጥ ከህብረተሰቡ ጋር እንዲተዋወቅ እንዳደረገው ገልፀዋል፡፡ የምርጫው አጠቃላይ ሂደትና ውጤት በተመለከተ ያላቸውን አቋምም በምርጫ ቦርድ ውጤቱ ይፋ ከተደረገ በኋላ እንደሚያሳውቁ አቶ ተሻለ ገልፀዋል፡፡ የመላው ኢትዮጵያ ብሔራዊ ንቅናቄ (መኢብን) ሊቀመንበር አቶ መሣፍንት ሽፈራው፤ በአዲስ አበባ በሶስት የምርጫ ጣቢያዎች ቢያሸንፉም አጠቃላይ ውጤቱን ለማወቅ የምርጫ ቦርድን መግለጫ እንጠብቃለን ብለዋል፡፡ ኢህአዴግ በበኩሉ በአዲስ

Infrastructure dev't well in progress in Hawassa

Image
Construction of roads and infrastructure development is well in progress in Hawassa Town, South Ethiopia Peoples' State capital, with close to 170 million Birr, the town Municipality has said. Infrastructure development expansion project Coordinator with the Municipality, Mebratie Melesse stated that the projects include, construction of cobblestone roads and flood canals, upgrading of gravel roads to asphalt level, installation of lampposts and traffic signals, among others.  Accordingly, over 60 million Birr of the stated sum goes to construction of 25km cobblestone roads being carried out in the town. So far 7km of construction of the cobblestone road is completed. Construction of the road created over 6000 jobs.  Upgrading of 17km gravel road to asphalt level is also underway with 47 million Birr. Some 40 per cent of upgrading of the road is already finalized and the work is expected to be finalized until early next Ethiopian year.  He said installation of lamppo

The 2013 Hawassa Trade, Development and Tourism International Exhibition and Bazaar, 19-28 of April 2013

Image
http://www.indo-ethio.biz/index.php/en/trade-information/138-the-2013-hawassa-trade-development-and-tourism-international-exhibition-and-bazaar-19-28-of-april-2013

Economic Cost of Malaria on Sidama Zone, SNNPR, Ethiopia

Image
Wondwosen Gebeyaw Kassa  Independent March 7, 2013 Abstract:        Malaria remains one of the major health problems in Ethiopia as in Sidama Zone, Southern People’s Nations and Nationalities Region. Though it fairly gets attention as a health problem, its cost on the economy stayed unnoticed. In the thesis, ‘Economic Cost of Malaria on Sidama Zone, SNNPR, Ethiopia’, an attempted has made to investigate and estimate the economic cost of malaria morbidity and mortality on households and public Health institutions in Sidama Zone. To conduct the study, cross sectional household survey of randomly selected 100 households from rural setting of Sidama Zone has been done. Data collected by interview using the structured questionnaire and interviewing key informants from March 15 – April 01, 2011. Desk review done using checklist. The study area was chosen based on the agro-ecological feature and malaria prevalence of the Zone. The collected data analyzed using SPSS software; the findin