Posts

የሲዳማ ህዝብ የኣገሪቱን ህገ መንግስታት መሰረት ባደረገ መልኩ ያቀረበው የክልል ጥያቄ ምላሽ እስኪያገኝ ድረሰ እንደምታገል የሲዳማ ነጻነት ግንባር ኣስታወቀ፤ ለሲዳማ ህዝብ ጥያቄዎች መንግስት ተገቢውን ምላሽ እንዲሰጥ ጠየቀ

Image
የሲዳማ ነጻነት ግንባር ምክትል ሊቀመንበር የሆኑት ካላ ቤታና ሆጤሳ ከሰይፌ ነበልባል ሬድዮ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ  የሲዳማ ህዝብ ትግል እንደቀጠለ መሆኑን ገልጸው የሲዳማ ህዝብ ለነጻነቱ ከምኒሊክ ጊዜ ጀምሮ  በመታገል ላይ ነው ብለዋል። ኣክለውም ባለፉት ኣስር ኣመታት የክልል ጥያቄን እና ሌሎች የመልካም ኣስተዳደር ችግሮችን በተመለከተ የሚያነሳቸው ጥያቀዎች በግዥው ፓርቲ ዘንድ ምላሽ ሳያገኙ መቅረታቸውን ግልጸዋል። ገዥው ፓርቲ የሲዳማ ህዝብ በሰላማዊ መንገድ ያቀረበውን የክልል ጥያቄ በጉልበት የማዳፈን ስራ በመስራት ላይ መሆኑን ተናግረዋል። የገዥው ፓርቲ የሲዳማ መብት ተከራካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎችን የሲዳማ ህዝብ ኣይደግፋቸውም በማለት የሚያስወራው ህዝብን ለማደናበር እንጂ እውኔታ ኖሮት ኣይደለም ባይሆን የሲዳማ ህዝብ ለመብቱ የሚታገሉለትን ጠንቅቆ ያውቃል ብለዋል። የሲዳማ ህዝብ የክልል ጥያቄ ትክክለኛ መሆኑን ገዥው ፓርቲ ጠንቅቆ ስለምያውቅ ህዝባዊ ጥያቄውን ላለመመለስ የተለያዩ የማወናበጃ ፖሮፖጋንዳዎችን በማስወራት ላይ መሆኑን ጠቁመዋል። የሲዳማ ህዝብ ህገ መንግስታዊ ጥያቄ ምላሽ እስክያገኝ ድረስ እንደምታገሉ ኣስታውቀዋል።  ለሙሉ ቃለ ምልልስ የሚቀጥለውን ሊንክ ይጫኑ:  ከካላ ቤታና ሆጤሳ ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ

Funeral Ceremony of Sidama People (South Ethiopia)

Image
Senior Essay, Hana Gabriel, 2011, Hawassa University,  Department of Anthropology CHTPTER THREE 3.1 Background of the Area Sidama people found in southern nations, nationalities and people of  Ethiopia . It covers the area of 69818.8 meter square of land. Sidama zone share a border with oromiya in south-west and northwest, Gedio and Oromiya again in south and Wolaita in west side (SNNPR profile 2001) Sidama zone has three kinds of ecological zone “dega, woynadega and kola”. According to the 1999 census the population number of Sidama zone Is 2,966,652. Hawassa is the central city of  Sidama  zone its about 270km south of the federal capital city  Addis Ababa . (SNNPR profile 2001). Sidama zone have many natural and manmade heritages like Logita and Bonora waterfalls, megalithic in local language “sodiya” natural caves and natural bridges also found. For the ritual and recreational purpose there are hot streams like “gedabo, burketo ,wondogenet, and lake are found. Differen