የኢህኣዴግ_ ደኢህዴን ኣባል እና በተወካዮች ምክር ቤት የሲዳማ ህዝብ ተወካይ ብሎም የህዝብ ተመራጭ የነበሩት የተከበሩ ወይዘሮ ከበቡሽ ካዊሶ ገዥውን ፓርቲ በመክዳት በኣሜሪካ የፖለቲካ ጥገኝነት ጠይቀዋል ተባለ
የኢህኣዴግ_ ደኢህዴን ኣባል ፤ በተወካዮች ምክር ቤት የሲዳማ ህዝብ ተወካይ እና የህዝብ ተመራጭ የነበሩት የተከበሩ ወይዘሮ ከበቡሽ ካዊሶ ገዥውን ፓርቲ በመክዳት በኣሜሪካ የፖለቲካ ጥገኝነት ጠይቀዋል ተባለ ከሲዳማ ኣርነት ግንባር ድህረገጽ ላይ የተገኘው መረጃ እንደምያሳየው ፤ የተከበሩት ወይዘሮ ከበቡሽ ለምን ገዥውን ፓርቲ እንደከዱ እና በምን መንገድ ወደ ኣሜሪካን ልገቡ እንደቻሉ የታወቀ ነገር የለም። ተጨማሪ ዘጋባ ከታች ያንቡ፦ Member of Ethiopian Parliament Defects to US February 10, 2013-A member of Ethiopia ruling party, Mrs. Kebebush Kawisso, has defected to US and is currently seeking political asylum, according to our sources. She was the representative of Sidama people’s democratic organization (SPDO), an organization that EPRDF created and uses to suppress the democratic aspirations of Sidama people. Sources disclosed that, ongoing atrocities against Sidama people led to her decision to defect in protest. Her defection comes in the midst of ever increasing miseries launched against Sidama people by Tigeans controlled Ethiopian government. It's recalled that Sidamas who have spoken up against injustice have been