በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያ ዙር የጨዋታ መርሃ ግብር ሲዳማ ቡና ከ ደደቢት ጋር ይገናኛል
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2005 (ኤፍ ቢ ሲ) የዘንድሮው የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያ ዙር የጨዋታ መርሃ ግብር ይፋ ሆኗል። ውድድሩ ጥቅምት 18 ሲጀመር የበርካታ ደጋፊ ባለቤት የሆኑት ኢትዮጵያ ቡና እና ቅዱስ ጊዮርጊስ በመክፈቻው ጨዋታ ይገናኛሉ። በዚህም መሰረት 1ኛ ሳምንት 2ኛ ሳምንት ሲዳማ ቡና ከ ደደቢት ደደቢት ከ መከላከያ ኢትዮጵያ ውሃ ስራዎች ከ መብራት ሃይል ኢትዮጵያ መድን ከ ሃረር ቢራ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ኢትዮጵያ ቡና ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከ ሃዋሰ ከነማ አርባ ምንጭ ከነማ ከ ሙገር ሲሚንቶ ሙገር ከ አዳና ከነማ አዳማ ከነማ ከ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ኢትዮጵያ ቡና ከ አርባ ምንጭ ሃዋሳ ከነማ ከ ኢትዮጵያ መድን መብራት ሃይል ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሃረር ቢራ ከ መከላከያ ሲዳማ ቡና ከ ውሃ ስራዎች 3ኛ ሳምንት 4ኛ ሳምንት ውሃ ስራዎች ከ ደደቢት