Posts

Who is responsible for the Sidama Loqee massacer?

Some names are being thrown around as being responsible for this crime. Hope someone can give us more info about this and educate us!  The Loqqe Massacre of the Sidama Civilians On May 24, 2002, Sidama people of all walks of life staged a peaceful, nonviolent and unarmed demonstration claiming their unconditional rights for regional autonomy that was accorded to the nations whose population is significantly smaller than that of theirs. The current estimated population of Sidama is over 5.5m. Despite their peaceful demand for regional autonomy, the demonstrators were met with live ammunitions from the army and the police forces that were assigned to monitor the protest. The regime�s political leadership from Sidama Zone, Southern Ethiopia Nations and Nationalities and People�s Regional State up to the central government carefully planned and managed the massacre. Up to 100 Sidama demonstrators from whom 69 were confirmed were slaughtered in a broad day light for which neither the ki

ዓለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ የግብርና ምርምር የጥራት ላቦራቶሪ ተከፈተ

Image
አዲስ አበባ መስከረም 12/2005/ዋኢማ/ -የግብርና ምርምር የጥራት ላቦራቶሪ ኢትዮጵያ በግብርና ምርቷ በዓለም አቀፍ ገበያ ተወዳዳሪ እንደሚያደርጋት የግብርና ሚኒስትር አቶ ተፈራ ደርበው አስታወቁ።  �  ሚኒስትሩ በግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት ዋና መሥሪያ ቤት ቅጽር ግቢ በዘመናዊ መሣሪያ የተደራጀውን ላቦራቶሪ ትናንት መርቀው ሲከፍቱ እንደተናገሩት፤ ላቦራቶሪው ግብርናውን ወደ ከፍተኛ ደረጃ የሚያሸጋግርና የሀገራችንን ግብርና በዓለም አቀፍ ደረጃ የጥራት መስፈርት እውቅና ለማግኘት የሚደረገውን ጉዞ የሚያፋጥን ነው። ላቦራቶሪው አርሶ አደሩንም ሆነ አርብቶ አደሩን እንዲሁም መላ ሀገሪቱን ተጠቃሚ ያደርጋል። ይህም የግብርና ዕድገት ያፋጥናል።  �  እንደ አቶ ተፈራ ገለጻ፤ ኢንስቲትዩቱ የሀገሪቱ የግብርና ምርት እንዲያደግ አዳዲስ ዝርያዎችንና ቴክኖሎጂዎችን በመጠቀም ውጤታማ እንዲሆን ትልቅ ሚና እየተጫወተ ይገኛል። ላቦራቶሪውም ለቀጣይ እድገቱ አስተዋጽኦ በእጅጉ የጐላ ነው። ለግብርናው ዘርፍ እድገት የሚመለከታቸው አካላት ሁሉ በዘርፉ የተቀመጠው ግብ ስኬታማ ይሆን ዘንድ በቁርጠኝነት እንዲሠሩ ጥሪ አቅርበዋል። የኢንስቲትዩቱ ዳይሬክተር ጀኔራል ዶክተር ሰለሞን አሰፋ በበኩላቸው እንደተናገሩት፤ ላቦራቶሪው በግብርናው ዘርፍ ለሚደረገው ጉዞ ትልቅ አስተዋጽኦ አለው። የሀገሪቱንም እድገት ቀጣይነት ለማረጋገጥ የምርቶችን የጥራት መስፈርት ማሟላት አጠያያቂ አይደለም። ለምርት ጥራት መረጋገጥ ደግሞ ላቦራቶሪው ዓይነተኛ ሚና አለው። ላቦራቶሪው በስድስት ወራት ውስጥም ዓለም አቀፍ እውቅና እንደሚያገኝ ጠቁመው፤ ዓለም አቀፍ እውቅና የሚያገኛው የኢትዮጵያ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩትም ጭምር መሆኑን አስረድተዋል።   �  እንደዶክተር ሰለሞን ገለፃ፤ የአርሶ አደሩን የተመራማሪዎችን ብሎ

ኢራፓ በፓርቲዎችና በጋዜጠኞች ላይ የሚደርሰው አፈና እንዲቆም ጠየቀ

መንግሥት በፖለቲካ ፓርቲዎች፣ በጋዜጠኞችና በሰብአዊ መብት ተከራካሪዎች ላይ የሚያደርሰውን አፈና እንዲያቆም የኢትዮጵያ ራዕይ ፓርቲ ጠየቀ፡፡በአገሪቱ የሚታየውን ሙስና ለማጥፋት ተቃዋሚ ፓርቲዎችና ህብረተሰቡ ከመንግስት ጐን መሰለፍ አለባቸው ብሏል - ፓርቲው፡፡የፓርቲው ሊቀመንበር አቶ ተሻለ ሰብሮ ሰሞኑን በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ፤ ብሔራዊ መግባባትን ለመፍጠር ቁርሾ፤ ቂምና በቀል በማስወገድ ፍትሃዊና ዲሞክራሲያዊ  የመፍትሄ አማራጮችን ማፍለቅ ያስፈልጋል ብለዋል፡፡ በፖለቲካ ፓርቲ አባላት፣ በጋዜጠኞችና በሰብዓዊ መብት ተከራካሪዎች ላይ የሚደርሰው አፈና እንዲቆም ሊ/መንበሩ ጠይቀዋል፡፡ ገዢው ፓርቲና ተቃዋሚዎች፤ እንዲሁም ተቃዋሚዎች እርስ በእርስ በአገሪቱ የመድብለ ፓርቲ ሥርዓት ላይ የሚነሱ ችግሮችን በመመርመር በጋራ መፍትሄ ሊሰጡ ይገባል ብለዋል - አቶ ተሻለ ሰብሮ፡፡ በሚዲያ ነፃነትና በኑሮ ውድነት ዙሪያ ፓርቲዎች በጋራ ተወያይተው መፍትሄ እንዲሰጡም የፓርቲው ሊ/መንበር ጥሪ አቅርበዋል - በፓርቲው ፅ/ቤት በሰጡት መግለጫ፡፡

ፍቼ - ጨምበላላ፣ እሥራቶች፣ ሲአንና የዞኑ አስተዳደር

Image
New አባሎቹና ደጋፊዎቹ እንዲሁም ሌሎችም የሕብረተሰብ ክፍሎች በተለያዩ የሲዳማ ዞን ወረዳዎች ውስጥ እየታሠሩ እንደሚጉላሉ የሲዳማ አርነት ንቅናቄ አስታወቀ፤ የታሠሩት በሕገወጥ ተግባር ላይ በመሠማራታቸው ነው ሲል ዞኑ ይናገራል፡፡ በሲዳማ ዞን ሃያ አንዱም ወረዳዎች ውስጥና በሃዋሣ ከተማ በርካታ አባሎቻቸው፣ ደጋፊዎቻቸውና ሌሎችም የሕብረተሰብ ክፍሎች እየታሠሩ መሆኑን የነገሩን የሲዳማ አርነት ንቅናቄ ሊቀመንበር ዶ/ር ሚሊዮን ቱማቶ ናቸው፡፡ ነሐሴ 9 ቀን 2004 ዓ.ም ከተከበረው ፍቼ ተብሎ የሚታወቀው የዘመን መለወጫ በዓልና እርሱንም ተከትሎ በዋለው ጨምበላላ ባሕላዊ ጨዋታ ወቅት እንዲሁም ከዚያም በኋላ እሥራቱ መቀጠሉን የሚናገሩት አቶ ሚሊዮን የፓርቲያቸው ሰዎችና ደጋፊዎችም ሲዳማ ክልል እንዲሆንና ሃዋሣም ቻርተርድ ሜትሮፖሊታን እንድትሆን ጠይቀው እንደነበረ አቶ ሚሊዮን ተናግረዋል፡፡ ይሁን እንጂ በፍቼ በዓል ወቅት ከድርጅታቸው ሰዎች ወገን የተነሣ አንዳችም ችግር እንዳልነበረ ገልፀዋል፡፡ የሲዳማ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ሚሊዮን ማቴዎስ ለቪኦኤ በሰጡት መግለጫ በፍቼ ጨምበላላ በዓል ወቅት የታሠሩ ሰዎች እንደነበሩና ብዙዎቹ በዋስ መለቀቃቸውን አመልክተዋል፡፡ እሥራቱ የተካሄደው ፀረ-ሠላም አድራጎት ሲፈፅሙ በነበሩ ሰዎች ላይ እንደነበረ የጠቆሙት አቶ ሚሊዮን ማቴዎስ ጉዳዩ በፍርድ ቤት የተያዘ ነው በሚል ሰዎቹ የተከሰሱባቸውን ጥፋቶች ለመግለፅ አልፈቀዱም፡፡ አንድ በዞኑ ውስጥ የሚኖሩ የሲአን አባል ግን ሰዎቻቸው ሰው አክባሪና ሰላማዊም እንደነበሩ፤ በበዓሉ ወቅትም የራሣቸውን ባህል በዘፈንና በጭፈራ ከማሞገስ ያለፈ ነገር አለመፈፀማቸውን ገልፀው እንዲህ ዓይነቱ አድራጎት የድርጅታቸው ላይ ከረጅም ጊዜ ጀምሮ ሲካሄድ የቆየ ማዋከብ አካል መሆኑን ተናግረዋል፡፡ ዘገባ

አቶ ኃይለማርያም፤ “ሜዳውም ፈረሱም ያው…” ታድያ በቅጡ ይጋልቡ!

Image
አቤ ቶኪቻው   ኃይለማርያም ደሳለኝ በጠቅላይ ሚኒስቴሩ ወንበር ላይ ለመቀመጥ ቤተመንግስቱ በራፍ ላይ ቆመዋል። ለነገሩ እንኳ ሰውየው ደጃፍ ላይ ከቆሙ ቆይተዋል። ነገር ግን የኢህአዴግ ሰዎች “አናስገባም ሰርገኛ እደጅ ይቆይ…” ብለው ደጅ ሲያስጠኗቸው ሰነባበቱ። ይገበሉ ተብሎ ሲጠበቅ የነበረው ቢያንስ ኢቲቪ እና የመንግስት “ባሉካዎች” የጠቅላይ ሚኒስሩን ሞት በሰሙ በሁለት እና ሶስት ቀናት ውስጥ ነበር። ነገር ግን ይኸው ዛሬም ገና ፓርላማው ጠቅላይነታቸውን እስኪያፀድቅላቸው እንደ ቆሎ ተማሪ ደጅ መቆም ግዴታቸው ሆኗል። አቶ ሀይለማሪያም የኢህአዴግ ሊቀመንበርነትን ስልጣን ከያዙ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ “ሲሲቲቪ” ለተበለ ቴሌቪዥን ጣቢያ በሰጡት ቃል “የእኔ አመራር የጋራ አመራር መርህን የተከተለ ነው” ካሉ በኋላ፤ “እንደሚታወቀው የመለስም አመራር ለግለሰብ የበላይነት ቦታ የማይሰጥ የቡድን ስራ የጎላበት አመራር ነበር” ብለው የማናውቀውን ነገር ነግረውናል። እውነቱን ለመናገር እኛ የምናውቀው አቶ መለስ “ሁሉን ቻይ” የነበሩና ሁልገዜም ብቻቸውን እንጂ በጋራ ሲሰሩ አላየንም። እርግጥ ደንብ ነውና ሙትን ሲያነሱ ደግ ደጉን ነው። ስለዚህ ስለ መለስ የሚያወሩት በሙሉ ፅቡቅ ፅቡቁን ቢሆን ግድ የለም… መምህር ኃይለማሪያም ሆይ መለስን ለአሁኑ እንተዋቸው እና በእርስዎ ጉዳይ እናውጋ… እናልዎ… አሁን ሜዳው ሜዳውም ፈረሱም በእጅዎ ነው። እንግዲህ በቅጡ መጋለብ የእርስዎ ፈንታ ነው። መምህር ሆይ ይቅርታ አንድ ጊዜ ወደ መለስ መለስ እንበልና አንድ ነገር ሹክ ልበልዎትማ ባለፈው ጊዜ የመለስ ለቅሶ ላይ ጥቁር በጥቁር ለብሶ “እንባ የተራጨው” ህዝቡ ሁላ ከኢህአዴግ ጎን ነው ስለዚህ እንዳሻኝ እሆናለሁ ብለው እንዳይሸወዱ… ልብ ያድርጉልኝ “እንባ የተራጨው” የምትለዋ ቃል ራሱ