Posts

BREAKING NEWS: Africom Commander persuaded TPLF to appoint Hailemariam Dessalgn as prime minister

Image
General Carter F. Ham, head of the U.S. Africa Command has persuaded the ruling party in Ethiopia, the Tigrean People’s Liberation Front (TPLF) to appoint Hailemariam Dessalegn as prime minister until the next fake election, according to Ethiopian Review Intelligence Unit sources. The TPLF junta has been resisting Hailemariam’s appointment fearing that power may slip from their hands…  This is a developing story. Stay tuned for more updates. http://www.ethiopianreview.net/index/?p=42052

በሀዋሣ ከተማ ዙሪያ የሚሰራው የተፋሰስ ልማት ሥራ ውጤት እየታየበት መሆኑ ተገለፀ፡፡

በሀዋሣ ከተማ ዙሪያ የሚሰራው የተፋሰስ ልማት ሥራ ውጤት እየታየበት መሆኑ ተገለፀ፡፡በተፋሰስ ልማት በተደራጁ ወጣቶች ሠሞኑን ከ25 ሺህ በላይ የሀገር በቀል የዛፍ ችግኞች  በታቦር ተራራ ላይ ተክለዋል፡፡ ተክለው በኢየሩሳላም የህፃናትና የማህበረሰብ ልማት ፕሮግራም ጽህፈት ቤት አስተባባሪነት የተከናወነ መሆኑም ተመልክቷል፡፡የጽህፈት ቤቱ ሥራ አስኪያጅ አቶ ማስረሻ ክብረት እንደገለፁት ድርጅቱ በከተማው በአከባቢ ጥበቃ ሥራ በተደጋጋሚ ባከናወነው ተግባር ተጨባጭ ለውጥ ማምጣት ችሏል፡፡ ተከላውን በይፋ ያስጀመሩት የሃዋሣ ከተማ አስተዳደር ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ በላይ በቀለ በበኩላቸው የከተማውን ልማት ለማፋጠንና ፀዳቷን ለመጠበቅ በአከባቢ ጥበቃ ሥራ ላይ የተሠማሩ ወጣቶች ያበረከቱት አስተዋፅፆ ከፍተኛ መሆኑን ገልፀው፤ አስተዳደሩም አስፈላጊውን ሁሉ ድጋፍ እንደሚያደርግ አረጋግጠዋል፡፡ በዕለቱ ከኢየሩሳሌም ህፃናትና ማህበረሰብ ልማት ፕሮግራም ለ3 ማህበራት ከ75 ሺህ ብር በላይ የሚያወጡ የእርሻ መሣሪያዎች ድጋፍ ተደርጓል፡፡በተከላውም ከከተማ አስተዳደሩ፤ ከየትምህርት  ቤት የአከባቢ ጥበቃ ክበብ አባል ተማሪዎች፤ በማህበር የተደራጁ ወጣቶችና ሌሎችም ተሣታፊ ሆነዋል፡፡ ባልደረባችን በረከት ጌታቸው እንደዘገበችው፡፡ http://www.smm.gov.et/_Text/11NehTextN204.html

ልዩ ጣዕም ያላቸውን የቡና ዝርያዎች የማስተዋወቅ ሥራ ይቀጥላል

Image
አዲስ አበባ ኢዜአ፡- የተለያየ ጣዕም ያላቸውን የኢትዮጵያ የቡና ምርቶች በዓለምአቀፍ ገበያ ደረጃ በደረጃ የማስተዋወቅ ሥራ እንደሚቀጥል የአዕምሯዊ ንብረት ጽህፈት ቤት አስታወቀ፡፡  አርኖልድ እና ፖተር የተባለ ዓለም አቀፍ የህግ አማካሪ ድርጅት የኢትዮጵያን ጥረት በነፃ ለመደገፍ ቁርጠኛ መሆኑን ገልጿል፡፡  የአዕምሯዊ ንብረት ጽህፈት ቤት ዋና ዳይሬክተር አቶ ብርሃኑ አዴሎ በቡናው ክፍለ ኢኮኖሚ ከተሰማሩ ባለድርሻ አካላት ጋር ትናንት አዲስ አበባ ውስጥ በተደረገ የምክክር መድረክ ላይ እንደገለጹት፤ በኢትዮጵያ ልዩ ጣዕም ያላቸውን የቡና ዝርያዎችን የማስተዋወቅ ሥራ በቅርቡ ይጀመራል፡፡ ልዩ ጣዕም ያላቸውን የኢትዮጵያ የቡና ምርቶች በተለያዩ ስያሜዎች የንግድ ምልክት ፈቃድ ቀደም ሲል በሐረር፣ በሲዳማና በይርጋ ጨፌ ታዋቂ የዝርያ ምርቶች ላይ የተጀመረው ሥራ በ40 ያህል አገራትና በ113 ኩባንያዎች የባለቤትነት ዕውቅና ማግኘቱን ጠቁመዋል፡፡ ከጃፓን የቡና ምርት ተቀባይ ኩባንያዎች ጋር የነበረውን የፍርድ ክርክር የአገሪቱ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ለኢትዮጵያ በመወሰኑ በአሁኑ ወቅት ከድር ጅቶቹ ጋር የፈቃድ ስምምነት ፊርማ ተግባራዊ እንደሚደረግ ጠቁመው በህንድና በቻይናም ተመሳሳይ ተግባር እየተከናወነ መሆኑን አስረ ድተዋል፡፡  የተለየ ጣዕም ያላቸውን የሊሙና የነቀምት የቡና ምርቶች በአውስትራሊያ የባለቤትነት ዕውቅና የሚያሰጥ የፈቃድ ስምምነት ለማድረግ ዝግጅት ተጀምሯል፡፡ በተመሳሳይም ሌሎች የኢትዮጵያ የቡና ዝርያዎችን በዓለም አቀፍ ገበያ ዕውቅና እንዲያገኙ የማስቻል ሥራ አጠናክሮ ለመቀጠል ቀደም ሲል የህግ ድጋፍ በመስጠት ከሚታወቁት የላይት ይርስ አዕምሯዊ ንብረትና አርኖልድ እና ፖተር ከመሳሳሉ የህግ አማካሪ አጋር ተቋማት ግንኙነት መጀመሩን ተናግረዋል፡፡ የማስተዋወቁ

The Ethiopian Government Intensifies Human Rights Violations by Arresting Innocent Sidama Civilians Following the Fiche Celebration

Image
The Ethiopian Government Intensifies Human Rights Violations by Arresting Innocent Sidama Civilians Following the Fiche Celebration August 17 2012 - Situation in Sidama continues to worsen as the EPRDF/TPLF regime intensifies the arrest of innocent Sidama people. The latest wave of arrest that included prominent Sidamas such as Duka'le Lamiso, Bekele Wayu, Abate Kimo and Zegeye Hamesso came following over 500,000 Sidama civilians gathered at Hawassa town as part of their New Year celebration and chanted that they deserve self administration right- the basic right that Sidama nation have been demanding for several years. Over 100 innocent Sidamas involving university students, civil servants, and business people are also remained in jail since the beginning of popular uprising that has begun in early June this year in response to the Ethiopian government’s attempt to remove Sidamas from their ancestral land of Hawassa. Abductions and disappearances also widely reported. Ethio

Challenges Ahead as Sidama Nation Marks New Year‐Fiche

Today marks Fiche, the sidama new year, which has been celebrated by Sidama people for thousands of years. Fiche is major cultural event of the year for the sidama people. Sidama nation is one of few nations in the world to have developed its own calendar. As lunar calendar is used to determine exact date, the fiche changes from year to year. Tomorrow will be ‘Chambala’ day and series of celebration events will continue there after that lasts for about a month. As it has done for past several years, Sidamas are celebrating this year’s Fiche in the midst of challenges that have been facing the nation. Among other things, Sidama people are denied fundamental rights by ruling EPRDF/TPLF party. Justice has not been served for the lives that were taken by the assassins of this brutal regime. Self administration that is granted to others is denied to Sidamas. On this Fiche night, many Sidamas are languishing in jails merely for speaking up against injustices. Deliberatel