Posts

በሃዋሳ ከተማ የሚገኙ የእስልምና እምነት ተከታዮች በዓሉን በመተሳሰብና በመረዳዳት ተከበረ

አዋሳ ነሐሴ 11/2004 በሃዋሳ ከተማ የሚገኙ የእስልምና እምነት ተከታዮች ኢድ አል ፈጥር በዓልን አቅመ ደካሞችን በመርዳት፣ በተለያዩ ምክንያት ወላጆቻቸውን ያጡትንና የታመሙትን በመጠየቅ በሰላምና በደስታ ማክበራቸው ተገለፀ፡፡ የእምነቱ ተከታዮች መካከል ሀጂ ሰይድ አደም፣ መሃመድ ኑር፣ ከድር ዴዳና ወይዘሪት ነዕማ አማን በሰጡት አስተያየት የእስልምና ሃይማኖት በሰው ልጆች መካከል ታማኝነትን፣ ትዕግስትን፣ ፍቅርንና ማህበራዊ አንድነትን የሚያሰፍን ነው፡፡ የእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች ለእምነታቸው ታማኝ፣ ለፈጣሪያቸው ታዛዥ በመሆን ለሀገር ዕድገትና ሠላም ዘብ መቆም እንዳለባቸውም ተናግረዋል፡፡ ሙስልሙ ህብረተሰብ ለዘመናት ያዳበረውን ከሌሎች እምነትት ተከታዮች ጋር ተከባብሮና ተቻችሎ በፍቅር አብሮ የመኖር ባህሉን በበለጠ አጠናክሮ እንዲቀጥልም አሳስበዋል፡፡ በዓሉን እንደወትሮ ሁሉ ሃይማኖቱ በሚያዘው መሰረት በሰላማዊና በመልካም ሁኔታ ለማክበር መዘጋጀታቸውን ገልፀው፣ አንዳንድ ኃይማኖትን ሽፋን አድርገው ድብቅ አጀንዳቸውን ለማራመድ የሚንቀሳቀሱ ቡድኖችንም አጋልጠው ለህግ እንደሚያቀርቡ አስታውቀዋል፡፡ የእስልምና ሃይማኖትን ሽፋን በማድረግ አፍራሽ ተልዕኮ አንግበው ከእምነቱ ውጪ የሚንቀሳቀሱ ቡድኖችንአጥብቀው እንደሚያውግዙም ተናግረዋል፡፡ በቅርቡ በየቀበሌው የሚካሄደው የእስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት አባላት ምርጫ በሠላማዊ መንገድ እንዲካሄድ የድርሻቸውን እንደሚወጡ አስተያየት ሰጪዎቹ ማረጋገጣቸውን የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ዘግቧል፡፡

የሐዋሳ ሞያሌ የመንገድ ፕሮጀክት ለኢትዮጵያና ኬንያ የንግድ ትስስር ወሳኝ መሆኑ ተገለፀ

Image
አዲስ አበባ (ዋኢማ) -  ከኢትዮጵያ የወጭና የገቢ ምርት 90 በመቶ የሚሆነው የሚመላለሰው በጁቡቲ ኮሪደር ነው፡፡ ይሁንና የወጭና የገቢ ምርቱ ከጊዜ ወደ ጊዜ በከፍተኛ ሁኔታ በመጨመሩ አማራጭ ወደቦችን መጠቀም አስፈላጊ ሆኗል፡፡  በሀገሪቱ ደቡባዊ ክፍል የሚገነባው የሃዋሳ ሞያሌ የመንገድ ፕሮጀክትም አማራጭ ወደቦችን ለመጠቀም ከሚያስችሉት መካከል አንዱና ዋናው ነው፡፡ ይህ መንገድ የሞምባሳ ናይሮቢ አዲስ አበባ ኮሪደር አካል ሲሆን በ6 ኮንትራቶችም ተከፍሏል፡፡ ከነዚህም መካከል ከሀገረማርያም ያቤሎ እና ከያቤሎ ሜጋ ግንባታው ተጀምሯል፡፡ የሀገረ ማርያም ያቤሎ የመንገድ ፕሮጀክት ተቆጣጣሪ መሀንዲስ የሆኑት ሚስተር ጌርድ ዌበር ግንባታው በተፈለገው የጊዜ ፍጥነት ባይካሄድም ደረጃውን በጠበቀ መልኩ እየተከናወነ መሆኑን ነው የሚገለጹት፡፡ «በአሁኑ ሰአት ሁሉንም አይነት እንቅስቃሴዎች እያከናወንን ነው፡፡ በዋናነት መንገዱን በማስፋት የአፈር ስራዎችን እያከናወንን ነው፡፡ የተወሰነውን የመንገዱን ክፍልም ጠጠር አልብሰናል፡፡ ነገር ግን የአስፋልት ስራ ገና አልተጀመረም፡፡ መንገዱን የሚሰራው ድርጅት የግብጽ አረብ ኮንትራክተር አዲስ ነው፡፡ መጀመሪያ አካባቢ ከልምድ ማነስ ጋር ተያይዞ ችግሮች ነበሩበት አሁን እየተቀረፈ ነው፡፡» 98 ኪሎ ሜትር የሚሸፍነውና በቻይና ኩባንያ የሚገነባው የያቤሎ ሜጋ የመንገድ ፕሮጀክትም አስከአሁን 17 በመቶ የሚሆነውን ስራ አጠናቋል፡፡ የሁለቱም መንገዶች ደረጃ አስፋልት ኮንክሪት ሲሆን በቀን እስከ 2 ሺህ ተሽከርካሪዎችን ማስተናገድ የሚያስችል ነው፡፡ የደቡብና ኦሮሚያ ክልሎችን አቋርጦ የሚያልፈው የሐዋሳ ሞያሌ የመንገድ ፕሮጀክት ለኢትዮጵያና ኬንያ የንግድ ትስስር ወሳኝ መሆኑን ነው የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን የኮሮፖሬት ኮሙዩኒኬሽን ዳይሬ

በዋልታ ኢንፎርሜሽን ማእከል የተዘጋጀ የሲዳማ ኣዲስ ኣመት በኣል ዶክሜንትሪ

ፊቼ በዋልታ ኢንፎርሜሽን ማዕከል

INFANT MORTALITY IN THE RURAL SIDAMA ZONE, SOUTHERN ETHIOPIA: EXAMINING THE CONTRIBUTION OF KEY PREGNANCY AND POSTNATAL HEALTH CARE SERVICES

Summary Objectives: This study is aimed at examining the contribution of selected pregnancy and postnatal health care services to Infant Mortality (IM) in Southern Ethiopia. Method: Data were collected from 10 rural villages of the Sidama Zone, Southern Ethiopia, using a structured interview schedule. The 1,094 eligible women respondents were selected using a combination of simple random and multi-stage sampling techniques. The main outcome variable of the study (IM) was measured by reported infant deaths during the twelve months preceding the survey, and was estimated at 9.6% or 96 infant deaths per 1,000 births. Pregnancy and health care variables were used as the main explanatory variables along with other household and individual characteristics. Results: The predicted probabilities, using three models of logistic regression analysis, have shown that four pregnancy and postnatal health care variables (antenatal care, immunisation, exclusive breast feeding and wantedness of

USPFJ Wishes the Best of 'Fichche' to all Sidamas!

Image
The Sidama nation has got vibrant cultures that distinctively characterize them. One of the major cultures that uniquely characterize the nation is its New Year known as Fichche. Fichche makes the Sidama nation one of the unique nations in Ethiopia and beyond for having its own calendar that is 100% different from others. It also has got its own week days, weeks & 13 calendar months. The Sidama nation celebrated 'Fichche' its New Year since the time immemorial. Despite the fact that the Sidama nation had lost its sovereignty to Abyssinian king Menelik II's invading army since 1890s- whose settlers attempted imposing their own culture and ways of lives including religion; the Sidama nation emphatically resisted such imposition. By doing so the Sidama maintained its ways of lives and cultural heritages. The Sidama's new generation is highly indebted for the precious sacrifices of lives the Sidama martyrs, who were mercilessly massacred by the successive Ethio