የያዬ ሃርቤጎና ሃይድሮ ኤለክትሪክ ማምንጫ ከየት ደረስ?
በሲዳማ ልማት ኮፖሬሽን ባኃላ ላይ የሲዳማ ልማት ኣክሽን ተብሎ በተሰየመው የልማትድርጅት ለምቶ ኣገልግሎት ይሰጥ የነበረው እና ኣሁን ያለበት ደረጃ የማይታወቀው የያዬ ሃርቤጎና ሃይድሮ ኤለክትሪክ ማምንጭን በተመለከተ ከታች ካለው ሊንክ ላይ ተጭናችሁ ኣንብቡ። የሃርቤጎና ሃይድሮ ኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ የሃርቤጎና ያዬ ኃይድሮ ኣኤክትሪክ ማመንጫ እንደ ፈረንጆቹ ዘመን ኣቆጣጠር በ2006 የቢቢስ World Challenge ተፎካካር እንደነበር ያውቁ ነበር? የኃይልማመንጫውን በተመለከተ በBBC የተዘጋጀውን ድክሜንታሪ በዚህ ሊንክ ተጭነው ይመልከቱ Some eight hours' drive from the Ethiopian Capital Addis Ababa is the small community of Yayee. The surrounding countryside is a far cry from Ethiopia's stereotypical image: lush green pastures interwoven with rivers and streams. But this idyllic appearance is deceptive. Until the 1990s, political and economic marginalisation had rendered Yayee one of the poorest communities in Ethiopia. At the overthrow of the Marxist regime in 1991, just 23 percent of Yayee's children were attending school and the community had no medical facilities whatsoever. It was then that the people of Yayee decided to help themselves to a better s