Posts

AGRICULTURAL COOPERATIVES AND RURAL LIVELIHOODS: EVIDENCE FROM ETHIOPIA(SIDAMA)

ABSTRACT:  Agricultural cooperatives are important rural organizations supporting livelihood development and poverty reduction. In recognition of such roles of cooperatives, Ethiopia showed a renewed interest in recent years in promoting cooperative sector development. However, there is lack of a wider and systematic analysis to produce sufficient empirical evidence on the livelihood development and poverty reduction impacts of cooperatives in the country. Using a matching technique on rural household income, saving, agricultural input expenditure and asset accumulation as indicator variables, this paper evaluates the livelihood impact of agricultural cooperatives in Sidama zone, Ethiopia. The finding shows that cooperatives improved the livelihoods of service user farmers through impacting better income, more savings and reduced input costs. In view of such evidence, further promotion, deepening and supporting of agricultural cooperatives is recommended. Source:http://onlineli

The program shows the tensions boiled over at an east Melbourne hotel as Oromian, Ogadenian, Sidama and Ethiopian nationals protested against the presence of the TPLF’s delegates in Australia.

Image
The program shows the tensions boiled over at an east Melbourne hotel as Oromian, Ogadenian, Sidama and Ethiopian nationals protested against the presence of the TPLF’s delegates in Australia. http://gadaa.com/oduu/14799/2012/07/15/abo-dhimmaa-guddaa/

የተባበሩት የሲዳማ ፓርቲዎች ለነጻነትና ለፍትህ ዋና ጸሀፊ የሆኑት አቶ ደንቦባ ናቲ በሲዳማ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ከኢሳት ጋር ያደረጉት የስልክ ቃለ ምልልስ

Image
 ከካላ ደንቦባ ናቲ ጋር የተደረገውን ውይይት ከ6:17 ደቂቃ ጀምረው መከታተል ይችላሉ። ኢሳት ዜና:-በቅርቡ ከሲዳማ ዞን እጣ ፈንታ እንዲሁም አጠቃላይ የፍትህ ጥያቄ ጋር በተያያዘ በአካባቢው የተነሳው ውጥረት መቀጠሉን ከስፍራው የደረሰን መረጃ አመለከተ ባለፈው ሳምንት የግንቦት7 አባላት ናቸው ተብለው የተረጠረጠሩ በርካታ ወጣቶች መያዛቸውን የደቡብ ክልል ዘጋቢያችን የገለጠ ሲሆን፣ የመንግስት ከፍተኛ ባለስልጣናት የሆኑት አቶ በረከትንና አቶ አባይ ጸሀየን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ ፓርቲዎች በችግሩ ዙሪያ በአዋሳ ከተማ ውይይት እያደረጉ ነው። የተባበሩት የሲዳማ ፓርቲዎች ለነጻነትና ለፍትህ ዋና ጸሀፊ የሆኑት አቶ ደንቦባ ናቲ ለኢሳት እንደተናገሩት የሲዳማ ሽማግሌዎችና የአካባቢው ሰዎች በጉዳዩ ዙሪያ ውይይት እያደረጉ ሲሆን ተቃውሞው እንደሚቀጥልም አስታውቀዋል:: አቶ ደንቦባ እንዳሉት የሲዳማ የኢህአዴግ አባላት በብዛት አባልነታቸውን እየሰረዙ ነው::
Eulogy to Gujo No’ora The giant of the Sidama elders and one of the vanguards of the Sidama demand for regional self-administration, Gujo No’ora passed on.  We are deeply saddened by the news of the death of one of the bravest and wisest Sidama elders.  Gujo No’ora, from Hula, Sidama is a prolific speaker, an oral historian, and a civil rights activist.   In one of the meetings held in Sidama Cultural Hall in Hawassa some 15 years ago, Gujo No’ora stood up and narrated the history of the origin of the Sidama people more succinctly than an educated scholar could ever do.   I remember some of his words like today: He said in Sidaamuafo: “Xa yanna manni Sidaamu hiikkini dayinoro buuxe diaffino. Sidaamu Gibixete  gobaani dayino. Hatenne gobarra bi’re birqiqiti Sidaamu dhage borreesante worantino yinani.”  This is amazing oral evidence regarding the origin of the Sidama people passed from generations. Very few of our elders today are able to narrate the historical origin of the

ለሲዳማ ልማት ድርጅቶች መንኮታኮት ደኢህዴን ተጠያቂ ነው

ደኢህዴን ለሲዳማ ህዝብ ካለው ስር የሰደደ ጥላቻ የተነሳ የሲዳማ ልማት ድርጅቶችን በሰው ሃይልም ሆነ በገንዘብ ኣቅም እንዲዳከሙ ካደረጋቸው ወዲህ ታማኝ ካድሬዎች እየተፈራረቁ የግል ህይወታቸውን የሚገነቡበት አንጡራ ሃብታቸው ከመሆን ባሻገር፤ጠያቂ የሌለባቸው ነፃ የግል ኑሮ መገንቢያ የኢኮኖሚ ቀጠናዎች እና የተለያዩ ወንጀሎችን ሰርተው ነገር ግን ለስርዓቱ/ለደኢህዴን አስፈላጊ የሆኑ ግለሰቦች ጊዜያዊ ማገገሚያ፣ መደበቂያና መሸሸጊያም ጭምር ሆነዋል፡፡ የደኢህዴን መሰሪ አመራር የድርጅታቸው ዋናው ዓላማና ግብ የሲዳማን ህዝብ መብት መግፈፍና ማዋረድ እስከሚመስል ድረስ ህዝባችንን የበደሉ፣ ያዋረዱ፣ ወደ ኋልዮሽ እንድያድግ ያደረጉና ለዚህም አሁንም ድረስ እየተጉ ያሉ ስለሆነና ያደረሱብን በደል እንዲህ በቀላሉ ተገልጾ የማያልቅ ቢሆንም ለግንዛቤ ይረዳ ዘንድ አኳር አንኳሩን እንደሚከተለው ገልጸናል፡፡ ሲህዴድ ስልጣኑን ሙሉ በሙሉ ለደኢህዴን ባስረከበበት ማግስት የደኢህዴን አመራር የመጀመሪያውን ጸረ ሲዳማ እርምጃ የነበረው የአይሪሽ መንግስት በሲዳማ መስተዳድር የሚያደርገውን የልማት ድጋፍ እንዲያቋርጥ ማድረግ ነበር እና የአይሪሽን መንግስት እርዳታ በተለያየ መንገድ በማዋከብ እርዳታ ፕሮግራሙ ምንም ዓይነት የልማት ስራዎቹን የማቆሚያ ዕቅድ /Phase out Strategy/ ለማዘጋጀት ዕድልና ጊዜ እንኳን ሳይሰጡት በፍጥነት እርዳታው እንዲቋረጥ ማድረግ ነበር፡፡ የተጀመሩ የልማት ስራዎች ባሉበት ቆሙ፡፡ የልማት ድጋፍ በማስቆም ላይ ብቻ ያልተወሰኑት ደኢህዴኖ ች፤በመቀጠልም የልማት ቀናዕ የሆኑ የብሔሩ የልማት ቀያሾችና መሪ ተዋናዮች የሆኑትን በተለያዩ ሰንካላ ምክንያቶች የስም ማጥፋት ፕሮፖጋንዳ በመንዛት ከሃገር እንዲሰደዱ ማድረግ ነበር። እናም ይህንን መሰሪ ተንኮል በ