Posts

ከሲዳማ ምሁራን ኣንዱ የሆኑት ካላ ኣንባዬ ኣናቶ ኦጋቶ በጀርመኑ ማርቲን ሉቴር ኪንግ ዩኒቨርሲት ኣሌ ኢተሪንቤርግ "Dynamic Synergy of Descent, History and Tradition in the Process of Ethnic Identification Sidama in Southern Ethiopia." በሚል ርእስ ሌክቼር ልስጡ ነው

Identification through men: a moment of empowerment? በሚል የሲዳማን ሴቶች ማህበራዊ ህይወት የምተነትነው ጽሁፋቸው የሚታወቁት የሲዳማ የኣንትሮ ፖሎጂ ምሁር ካላ ኣንባዬ በጀርመኑ ማርቲ ሉቴር ዩኒቨርሲቲ የምስጡትን  ሌክቸር ለመከታተል የምትፈልጉ  በጀርመን እና በኣካባቢዋ ነዋሪ የሆናችሁ  የሲዳማ ዳይስፖራ ሌክቸር የሚስጥበት ኣዳራሽ እና ሰኣትን  በተመለከተ ተጨማሪ መረጃ ከታች ካለው የዩኒቨሪሲቲው ኣድራሻ ማግኘት ትችላላችሁ። 17th  July 2012 - Mr. Anata Ambaye Ogato 13.00 clock, guest of the Max Planck Institute for Social Anthropology Halle, Reichardtstr.  12 Topic: "Dynamic Synergy of Descent, History and Tradition in the Process of Ethnic Identification Sidama in Southern Ethiopia." ለበለጠ መረጃ ይህንን ሊንክ ይጫኑ:  http://dekanat.philfak1.uni-halle.de/veranstaltungen/ ከኣንባዬ ጽሁፎች መካከል የኣንዱን ኣብስትራክት ከታች ማየት ይችላሉ፦ Identification through men:a moment of empowerment? Author : Ambaye Ogato Anata (Max Planck Institute for Social Anthropology)   email Mail All Authors Long Abstract This article tries to give a brief ethnographic description of the social life of sidama women of Ethiopia in a society

Despite these all harks and barks, tits-tats and bluffs, huffs and puffs, the Sidama people are determined to peacefully and non-violently continue their Constitutional quest for regional self administration

Image
Update on a Deliberately Orchestrated Crisis in Sidama Region. Our reporter from Hawassa (Sidama), July 07, 2012 On the 6th of July 2012, Shiferaw Called for another meeting in Hawassa town. Various Hawassa towns’ sub-regional appointed councilors were called by the aforementioned cadre who is increasingly obsessed with implementing illegal and unconstitutional acts of re-installing a previously dropped Manifesto of federalizing Hawassa town; the attempt that outrightly angered Sidama people from corner to corner. The said meeting was mainly dominated by the usual intimidation of the Sidama councilors by Shiferaw Shuguxe who repeatedly threatened them with intimidation and harassment.   Mr Shuguxe told all participants that the plan of the regime must go ahead whether Sidama people like it or not; therefore, he reiterates that the participants must implement the Manifesto regardless. Besides, his lecture went into deaf ears. The Sidama participants asked Shifera

የቤራ ቢር ድፍራት በሀዋሳ ተወዳጅ ሆኗል

Image
ባለቤቱና የሥራ ኃላፊዎች ከአስተናጋጆች የሚለዩት ዩኒፎርም ባለመልበሳቸው ነው፡፡ በአጭር ታጥቀው በሁሉም አቅጣጫ በንቃት ይቃኛሉ፡፡ እንግዶች ገብተው እንደተቀመጡ፣ ለቦታው የተመደበ አስተናጋጅ፣ ቀድሞ የገባ እንግዳ እየታዘዘ ወይም ትዕዛዙን ለማቅረብ ሄዳ/ዶ ከሆነ እነሱ ጠጋ ብለው ፈገግታ ጋብዘው ትዕዛዝ ይቀበሉና  ለምድብተኛው አስተናጋጅ ቦታውን በማመልከት ትዕዛዙን ያስተላልፋሉ፡፡ ይህ ትዕይንት የሚስተዋለው ለሥራም ሆነ ለመዝናናት ሀዋሳ ከተማን የረገጠ ሰው ከኃይሌና ከሌዊ ሪዞርቶች ቀጥሎ ከሚጐበኛቸው ስፍራዎች አንዱ በሆነውና ከአዲስ አበባ ውጭ የቢራ መጥመቂያ ጋኖች በግልፅ እየታዩ ትኩስ ድራፍት በሚጠጣበት ቤራ ቢር አዳራሽ ነው፡፡ “ሰው፣ ድራፍት በጣም ይፈልጋል፡፡ አቅርቦቱ ግን የተሟላ አይደለም፡፡ ዛሬ አንድ፣ ነገ ሦስት ወይም አምስት፣ ከነገ ወዲያ አንድ በርሜል ድራፍት … በቃ እንደተገኘ ይሰጡናል ሰው ደግሞ በአቅርቦት ማነስ ሲቸገር ብዙ ጊዜ አያለሁ፡፡ ይህን ችግር እንዴት መቅረፍ ይቻል ይሆናል? እያልኩ ሳሰላስል፣ “በውጭ አገር እንደ ጎጆ ኢንዱስትሪ ያለ፣ ድራፍት ቢራ መጥመቂያ አይኖርም ይሆን?” አልኩ - ለራሴ፡፡ “ይህን ጉዳይ በሥራ ለተዋወቅኋቸው የ”ሌንቦ” ብስኩት ባለቤቶች አጫወትኳቸው፡፡ እነሱም በመገረም ተያዩና፤ አንደኛው እኛም’ኮ በዚህ ላይ ልንሠራ ተዘጋጅተናል፡፡ ካታሎጉ (የአሠራር መግለጫው) እኔ ጋ አለ፤ እንዴት አሰብከው?” ብሎ ያሰብኩትን ዓይነት ካታሎግ ሲያሳየኝ የደስታ ስሜት ወረረኝ፡፡ “እኔም ያሰብኩት ልክ እንደዚህ ያለ ነው፡፡ በቃ! ቦታ ውሰድና አብረን እንሥራ አልኩት፡፡ እስከዛው እኔም የራሴን ሆቴል አጠናክሬ ስሠራ ቆየሁ፡፡ እነሱ በሌላ ሥራ ስለተወጠሩ ያ የተስማማንበት ሐሳብ ወደ ተግባር ሳይመነዘር ዓመት ሞላው፡፡

"ሌባ ሲነቃበት እራሱ መልሶ ሌባ ሌባ ብሎ ሰራቂና ጤነኛዉ እንዳይለይ እንደሚያደርግ፡፡ 'ድርጊታቸው/ድብቅ አጀንዳቸው ብቻ ሳይሆን ሊያደርጉ ያሰቡትም ገሀድ ስላወጣና ስለተደረሰባቸው እየተሳደቡ ያሞካሻሉ፡፡ "እንኳንስ ሲሸጡኝ ሲያስማሙኝ አውቃለው፡፡'

Image
በፉቄ ዲሬሞ  ከሃዋሳ ሲዳማ  ሰሞኑን መንግስት ሲዳማን ርስት አልባ ለማድረግ የሸረበውን ሴራ ለውይይት መቅረቡ መረጃ የደረሰው ሰፊው የሲዳማ ሕዝብ ተቃውሞአቸውን በተለያየ መልኩ ገልጸዋል፤ አሁንም በመግለጽ ላይ ይገኛል ፡፡ ስለሆነም ይህንን ተከትሎ ያልጠበቀው ነገር የገጠመው አቶ ሺህፈራው ሲዳማ በሬ ወልዷል በማለት ሕዝቡን ይቀሰቅሳሉ  በማለት ለማስተባበል ሞክሮ ነበር፡፡ ለመሆኑ ሲዳማ በሬ ወልዷል ሜቼ አለ? ለምን ይዋሻል? ከግብር አበሮቹ ጋር በመሆን በሬ ወልዷል ብሎ ለማሳመን በበሬ ቂጥ ላይ እንግደ ልጅ ለጥፎ እንዲሁም ደም ቀብቶ በሬ ወልዷል ስሉን ይህማ በሬ ነው በሬ ወልዶም አያውቅም ልወልድም አይችልም አልን እንጂ፡፡      ለራሱ ተሞኝቶ የሲዳማን ሕዝብ ለማሞኘት ያደረጉትን ጥረት ከሕጻን እስከ አዋቂ ስላወገዘና  ድብቅ አጀንዳቸውን ገሀድ ስላወጡ አቶ ሺፈራዉ ሽጉጤ በደቡብ FM ሬዲዮ ሲያስተባብሉና ሲሸፋፍኑ ይባስ ብሎ  ሰፊውን የሲዳማን ሕዝብ ሌቦች/ዘራፊዎች ብሎ በሚዲያ ተሳደቡ፡፡"አባት ሲያማ; ልጅ ቢሰማ; ያያል በጠማማ፡፡'እንዲሉ ባለፈው መሬትን ምክንያት በማድረግ በተዘጋጀው በህዝብ  ውይይት መድረኮችም ወቅት በተመሳሳይ ስድብ ዘራፊዎች ተብለን በሚዲያ መሰደባችን ይታወሳል፡፡ ዛሬ ደግሞ ያንኑ ስድባቸውን ሲያጠናክሩ ስራ አጥ ወጣቶች የሲዳማን ስምና ባህል ለማጥፋት የተሰማሩ ዘራፊዎች ሲዳማን የማይወክሉ ናቸው በማለት ለሲዳማ ማንነት፣ ባህልና ታሪክ ተቆርቋሪ ለመምሰል ሞከሩ፡፡ "የሜዳ ላይ ድብብቆሽ ይሉታል ይሄ ነዉ'      አንድ ነገር ልብ እንበል ለዛሬው ወቅታዊ አጀንዳቸው ማለትም ሀዋሳን በስብጥር/ በጋራ እናስተዳድር ለሚለው መግቢያ እንዲሆናቸው ባለፈው "የመሬት ወረራ' የሚሉትን አስመልክቶ ሰ

ታሪክ ተደገመ፤ከዛሬ 10 ኣመት በፊት እንደተደረገው ሁሉ ዛሬም የክልል ጥያቄውን ተከትሎ የሲዳማ ህዝብ ሰብኣዊ እና ፖለቲካዊ መብት ታፈነ፤ ሲዳማዎ ች በገዛ መሬታቸው የመወሰን መብት ተነፈጉ

Image
በፉቄ ዲሬሞ ከሃዋሳ ሲዳማ  የሲዳማ  ህዝብ እንደ ፈረንጆ ች ዘመን ኣቆጣጠር ከ1993 ኣንስቶ በኣቅጣጫ  ከሚጠራው ክልል ጋር ከተጠረዘ ጊዜ ጅምሮ፤ ክልል ይገባኛል ጥያቄ በተደጋጋሚ ኣንስቷል። ሲዳማ የክልል ይገባኛል ጥያቄ ምንም እንኳን በሰላማዊ መንገድ ህገ መንግስቱ በሚፈቅደው መሰረት በየጊዜው የቀረቡ ቢሆኑም  ለጥያቄው  ከሚመለከተው ኣካል የተሰጡ ምላሾች ግን ህገ መንግስቱን በማይፈቅደው መ ንገድ መሆናቸው ብዙዎችን ግራ ኣጋብተዋል። የዛሬ ኣስር ኣመት የህገ መንግስቱ ኣርቃቅዎ ች  እና ኣጽዳቅዎች ህገ መንግስቱ በማይፈቅደው መንገድ የተሰጡት የክልል ጥያቄው  ምላ ሽ  ከሃምሳ በላይ ለሚሆኑት ሲዳማዎች ሞት እና ከመቶ በላይ ለሚሆኑት ደግሞ  መቁሰል ምክንያት መሆኑ ይታወሳል። ከኣስር ኣመት በሃሏ የሃዋሳን ከተማ ኣስተዳደር እንከልሳለን ብለው በያዙት ቀጠሮ መሰረት የደኢዴን ማእከላዊ ኣመራር ኣባላት በቅርቡ በጻፉት ፍሬፍርስኪ የማወያያ ጽሁፍ  ለሲዳማ ህዝብ ያላቸውን ንቀት በይፋ  ኣሳይቷል። ንቀተቸው  ያንገበገበው  የሲዳማ ህዝብ ላሰማው ህዝባዊ ንቅናቄ ምላሽ በማን ኣለብኝነት፤ በጉልበታቸው  ተማምነው ያሰፈሯቸው  የጸጥታ ሃይሎች በተለይ ሃዋሳ ከተማ  ውስጥ ሲዳማዎችን በኣደባባይ እየተደበደበ ነው። የሲዳማ  ህዝብ ለመብቱ  እንድታገሉለት መርጦ የሾማቸው  ሹመኞች ሆዳቸውን ከመሙላት ባሻገር ለመረጣቸው ህዝብ መብት መከበር ምንም ማድረግ ኣልቻሉም እና ህዝቡ ስበደል ኣይተው እንዳለዩ በመለፍ ላይ ናቸው። እስቲ የዛሬ ኣስር ኣመት በፊት የነበረው ሁኔታ ምን  ይመስል እንደት ነበር የሚቀጠለውን ጽሁፍ ያንብቡ። Human Rights Abuses Escalate In Sidama, Ethiopia, Following A Popular Dema