Posts

The UN Human Rights Council adopted the outcome of the UPR of Ethiopia

Image
The UN Human Rights Council adopted the outcome of the Universal Periodic Review (UPR) of Ethiopia on September 19, 2014. On that date, Ethiopia was given 252 recommendations by the UN Human Rights Council member States [1] to improve human rights infringements in the country, based on the general human rights situation assessment made to Ethiopia on May 2014 at UPR. The Human Rights League of the Horn of Africa welcomes the adoption of the outcome of the UPR on Ethiopia and appreciates the majority of the UN Human Rights Council member states’ recognition that one of their members, Ethiopia, has committed gross human rights abuses in its own country contrary to its responsibility to protect and promote human rights globally.  Most of the Recommendations the Ethiopian Government received on September 19, 2014 were similar to the 2009 recommendations that were given to the same country during the first round of UPR human rights situation assessment in Ethiopia [2] . This proves th

Ries Engineering SC, has finalized setting up facilities in Hawassa

Image
-   Ries Engineering invests 150 million to introduce new facilities   Ford Motor Company, already present in Port Elizabeth and Pretoria, South Africa is keen to bring some 25 new products between now and 2016 across the Middle East and Africa.  According to Jeffery Nemeth, president and chief of the Sub-Saharan Africa region Ford will sell new products out of which 17 will specifically be destined for the Sub-Saharan region.  In his roundtable with the reporters, Nemeth said that Ford currently faces difficulties in bringing highly sophisticated and fuel-efficient vehicles. He said he was in town to discuss fuel quality with government officials so that Ford’s brand new models could be on the road.  “We can’t bring our highest technology engines because of fuel quality. But we are confident that the government will get there and the refineries will also get there. At this point we are discussing with the government what plans they have; with little sulfur and high qua

ለሃዋሳ ከተማ ወላጅ ኣልባ ሕጻናት ገቢ ማሰናሰቢያ የዳንስ፤ ሙዝቃ እና ቪድዮ ምሽት በኣሜሪካ ኣገር ልደረግ ነው

Image
የወራንቻ ኢንፎርሜሽን ኔትዎርክ ብሮድዌይ የተባለው ድረ _ ገጽ ጠቅሶ እንደዘጋበው፤ ከኣሜሪካን እንደዘጋበው የ Winifred Haun & Dancers ዳንሰኞች ቡድን ጥቅምት መጀመሪ ላይ "Breaking Ice," የተባለ የሙዝቃ፤ ዳንስ እና የቪድዮ ምሽት በኣሜሪኳዋ የቺካጎ ከተማ ያቀርባሉ። Photo from  Winifred Haun & Dancers ከዝግጅቱ የምሰበሰበው ገቢ በሃዋሳ ወላጅ ኣልባ ሕጻናትን ለመርዳት ጥቅም ላይ እንደምውል ከኣዘጋጆቹ ለመረዳት ተችሏል። ለበለጠ መረጃ ከታች ያንቡ፦ Winifred Haun & Dancers will be featured in Fused Muse Ensemble's "Breaking Ice," an evening of cutting edge music, dance and video, from October 16 to 18 at Link's Hall. Breaking Ice explores themes of water, ice, our rising oceans, and the fragility of nature. Other collaborative artists in this project include: Video Artist Jessica Segall, Choreographer/Dancer Matthew McMunn, and University of Chicago Physicists Ivo Peters and Qin Xu. Winifred Haun was invited by Fused Muse Ensemble's Artistic Director, Sophie Webber, to choreograph two works, one to Vivaldi's "Winter" (Four Seasons) and another to Osva

የዓለም ባንክ ኢትዮጵያ ለብድር ዕዳ አደጋዎች የመጋለጥ ዕድሏ እየሰፋ ነው አለ

Image
ሰሞኑን ለሦስት ቀናት ጉብኝት ወደ ኢትዮጵያ መጥተው የነበሩት የዓለም ባንክ ማኔጂንግ ዳይሬክተርና የኦፕሬሽን ዋና ኃላፊ ስሪ ሙሊያኒ ኢንድራዋቲ፣ እያደገ የመጣው የብድር ዕዳ መጠን በኢትዮጵያ ላይ አደጋዎችን ሊያስከትል እንደሚችል ገለጹ፡፡  ኢንድራዋቲ ባለፈው ረቡዕ ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ እንዳስታወቁት፣ ምንም እንኳን የአገሪቱ የብድር ዕዳ መጠን ከጠቅላላ የአገር ውስጥ ምርት አኳያ ያለው ድርሻ አነስተኛ ቢሆንም፣ የዕዳውን መጠን በግልጽነት ለማስተዳደር የሚችልና ግልጽነት የሰፈነበት አስተዳደር ማስፈን የመንግሥት ግዴታ መሆኑን አስታውቀዋል፡፡  የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር ይፋ ያደረገው መረጃ እንደሚያመለክተው፣ አገሪቱ ያለባት ጠቅላላ የብድር መጠን 20 ቢሊዮን ዶላር ደርሷል፡፡ ከዚህ ውስጥ 12 ቢሊዮን ዶላር ከውጭ ምንጮች የተገኙ ብድሮችን የሚሸፍን የዕዳ መጠን ነው፡፡ በዚህ መሠረት ከጠቅላላ አገር ውስጥ ምርት አኳያ የዕዳው ድርሻ 44 ከመቶ መድረሱን ይጠቁማል፡፡  ኢንድራዋቲ እንደሚገልጹት፣ ይህ አኃዝ ዝቅተኛ በሚባለው የዕዳ ደረጃ ላይ የሚገኝ ነው፡፡ ነገር ግን የመንግሥት የኢንቨስትመንት ወጪዎች እየተበራከቱ በመምጣታቸው ምክንያት የዕዳ መጠኑን በዚያው ልክ እያደገ በመሆኑ፣ የመንግሥት የልማት ድርጅቶችን በሚመለከት ከጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝና ከሚመለከታቸው ሚኒስትሮች ጋር መነጋገራቸውን አስረድተዋል፡፡ ከውይይቶቹ መካከልም በመንግሥት አስተዳደር ማሻሻያ ሪፎርሞች ላይ ያተኮረው አንዱ እንደነበር አስታውሰዋል፡፡ በዚህም መንግሥት በአስተዳደራዊ መዋቅሮቹ ላይ ማሻሻያ በማድረግ፣ ግልጽነትና ኢኮኖሚውን በብቃት የማስተዳደር ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል፡፡  የመንግሥት የልማት ድርጅቶች በየጊዜው እየጨመረ የመጣውን  የኢንቨስትመን

ኢትዮጵያና ሩሲያ ወታደራዊ ትብብራቸውን ለማጠናከር ተስማሙ

Image
-   ልዩ ኢኮኖሚያዊ ትብብሮችን ለማድረግም አቅደዋል ኢትዮጵያና ሩሲያ ለዓመታት የቆየ ትብብራቸውን በተለይም ወታደራዊ ግንኙነታቸውን ለማጠናከር ከመግባባት ላይ ደረሱ፡፡ ሁለቱ አገሮች የመግባባት ስምምነት ላይ የደረሱት የሩሲያው የረዥም ጊዜ ዲፕሎማትና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ሰርጌይ ላቭሮቭ ባለፈው ሐሙስ ለአንድ ቀን የሥራ ጉበኝት አዲስ አበባ በመጡበት ወቅት ነው፡፡ ሰርጌይ ላቭሮቭ በአዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ በደረሱበት ወቅት የተቀበሏቸው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም ናቸው፡፡ በመቀጠልም ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ በሁለቱ አገሮች የጋራ ጉዳይ ላይ ከሩሲያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር መክረዋል፡፡ ከሁለቱ አገሮች ባለሥልጣናት ምክክር በኋላ ለጋዜጠኞች የተካሄደው ውይይት የገለጹት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ሰርጌይ ላቭሮቭ፣ በተለያዩ የሁለቱ አገሮች የጋራ ትብብሮች ላይ መምከራቸውን፣ ከእነዚህም መካከል በወታደራዊ ትብብርና በልዩ ኢኮኖሚያዊ ግንኙነቶች ለመተባበር መግባባታቸውን ገልጸዋል፡፡ ባለፈው ሐምሌ ወር የሁለቱ አገሮች ከፍተኛ ባለሥልጣኖች በጋራ ኮሚሽን ስብሰባ ላይ ተገናኝተው በሳይንስና ቴክኖሎጂ፣ በኢነርጂ፣ ተደራራቢ ግብርን ለማስቀረትና የኢንቨስትመንት ጥበቃ ለማድረግ መስማማታቸውን የገለጹት ሰርጌይ ላቭሮቭ፣ ከጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ጋር ተግናኝተው በተነጋገሩብት ወቅት የተጠቀሱት የትብብር መስኮች በፍጥነት እንዲተገበሩ ለማድረግ መስማማታቸውን አስረድተዋል፡፡ ይህ ሲባል ሌሎች ጉዳዮች የሉም ማለት እንዳልሆነ የተናገሩት ሚኒስትሩ፣ በተለይ የሁለቱ አገሮች ግንኙነት መገለጫ ባህሪ የሆነው ወታደራዊ ትብብር ተጠናክሮ እንዲቀጥል መስማማታቸውን አስታውቀዋል፡፡ ዶ/ር ቴድሮስ በበኩላቸው