የሀዋሣ ግብርና ምርመር ማዕከል አዳዲስ የአኩሪ አተርና የባቄላ ዝርያዎችን መልቀቁን አስታወቀ::
የሀዋሣ ግብርና ምርመር ማዕከል አዳዲስ የአኩሪ አተርና የባቄላ ዝርያዎችን መልቀቁን አስታወቀ::በብሔራዊ የዝሪያዎች አፅዳቂ ኮሚቴ ተገምግሞ የፀደቀው ሁለት የአኩሪ አተርና አንድ የባቄላ ዝርያዎች ሲሆን አስካሁን ከተለቀቁት ከ16 እስከ 21 ቀናት በመቅደም የሚደርሱ ናቸው::ዝርያዎቹ በተዘሩ በአማካኝ ዘጠኝ ቀናት ውስጥ የሚደርሱ ናቸው:: በሽታን የመቋቋም አቅማቸው ከፍተኛ ሲሆን ዝናብ አጠር በሆኑ አካባቢዎች ጭምር ማምራት እንደሚቻል ተገልጿል::ግኝቱ ለአርሶ አደሩ አዋጭ ከመሆኑም በተጨማሪ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ ከፍተኛ እገዛ እንደሚያደርግም ከምርምር ማዕከሉ የደረሰን መረጃ ያመለክታል:: http://www.smm.gov.et/_Text/08MiyaTextN904.html