Posts

Showing posts from May, 2012

Black Inventors and their Roles in Global Scientific and Technological Revolution

1. Introduction The absurd and false notion that one race is superior to another is founded either on absolute lack of knowledge about or deliberate denials of the contributions of different races to human civilization; it has nothing to do with skin colour. Human civilization as we know it today cannot be solely attributed to a single race or region of the world. Today's revolution in science and technology is a cumulative outcome of the ideas of all great human minds from all parts of the planet earth during the past six millennia of recorded history of human civilization. As a cradle of all human races, Africa remains undisputed origin of the early human civilization. Ancient Egyptians, who claimed to have originated in the heart of Africa from around Mount Ruwenzori range in East Africa, are credited for various inventions that laid foundation for today's development in science and technology. The first farming technique, oxen-driven plow, which revolutionized the ag...

Inauguration of three micro hydropower plants in Sidama

Image
Three micro hydropower plants were inaugurated at the villages of Ererte, Gobecho and  Hagara Sodicha in the Sidama zone in the Southern Nations and Nationalities People’s  Regional State (SNNPRS) on February 24th and 25th, 2012. In total, they have a power  generation capacity of 125 Kilowatt, which for example can be used to light up more  than 17,000 energy saving light bulbs.  The Energy Coordination Office of Deutsche Gesellschaft für Internationale  Zusammenarbeit (GIZ) GmbH supported the construction of the three micro hydropower plants on behalf of the German and Dutch Governments. It was implemented in  partnership with Sidama Mines, Water and Energy Agency, the Sidama Development  Association and local communities.  Small rivers and waterfalls could generate electricity to energize many off-grid rural  areas in Ethiopia – however, this potential is often not used: “Ethiopia is referred to as  ‘the water tower ...

Sidama Nation Marks 10 th Anniversary of Loqqe Massacre

Sidama nation across the world marked the 10th anniversary of the May 24 2002 Loqqe massacre.  Ten years after Ethiopian government orchestrated killing that claimed more than 100 innocent sidama people, commemorations were held in many places around world, with Sidama people in Diaspora and at home voicing renewed commitments to unity of their nation. Ten years ago today, the nation confronted one of darkest days in Sidama History. Lives ended instantly. Dreams were shattered. Friends and neighbors, farmers and teachers, students and business people, fathers and sons – they were taken from loved ones with heartbreaking cruelty. In the decade since, perpetuators have never been brought to justice. Sidama people have endured hardship and gross human right violations. History shows that, sidama nation does not give in to fear. The attempt that the successive brutal regimes waged to put sidama people into submission has repeatedly failed. Today, the nation has united more...

World Bank Loans 50 Million US Dollars to Ethiopia. Hawassa is among the Cities which benefits from the project.

Image
The World Bank’s Board of Executive Directors today approved a 50 million US dollars credit from the International Development Association (IDA) for the Women Entrepreneur Development Project to help open doors for female entrepreneurs in Ethiopia and give them access to appropriate skills and employment opportunities to contribute to the country’s economic growth. The Bank is committed to help in creating equal access to the necessary resources for both female and male entrepreneurs in Ethiopia so that they can develop their business and generate employment in the country” said Guang Z. Chen, Country Director for Ethiopia. According to the bank, resources from IDA bring positive change for 2.5 billion people living on less than 2 US dollars a day. Since its inception, IDA has supported activities in 108 countries. Annual commitments have increased steadily and averaged about 15 billion US dollars over the last three years, with about 50 percent of commitments going to Afr...

የሐዋሳ ማራቶን ታቅዷል

Image
.ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ  በሐዋሳ ዓለም አቀፍ ደረጃ ሊኖረው የሚችል የማራቶን ውድድር ለማዘጋጀት ማቀዱ ታወቀ፡፡ የሃዋሣ ከተማ ዓለምአቀፍ ደረጃ ያለው የማራቶን ውድድር ለማዘጋጀት ተስማሚ አየርና የመሮጫ ጐዳና ያላት ሲሆን በ2013 የመጀመሪያ ማራቶንን ለማካሄድ የታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ላይ እየተሯሯጠ ነው፡፡  ባለፈው ሳምንት በሐዋሳ ከእንግሊዝ ሕፃናት አድን ድርጅት ጋር በመተባበር ‹‹ሁሉም›› በሚል መሪ ቃል የተዘጋጀ ግማሽ ማራቶን የሩጫ ውድድር የተካሄደው በርካታ የውጭ አገር እና የከተማውን ህዝብ በማሳተፍ ነበር፡፡ የውድድሩ አዘጋጆች እንደገለፁት ከ60 በላይ የውጭ አገር ተሳታፊዎች ከዩናይትድ ;;;; ጀርመንና ጣሊያን በመምጣት ተሳትፈዋል፡፡ ባለፈው እሑድ በዋናው የግማሽ ማራቶን ውድድር ላለፉት ሁለት ዓመታት አሸናፊ የነበሩት ኬንያውያን  አልተሳካላቸውም፡፡ኢትዮጵያውያንና ኬንያውያን ታዋቂ አትሌቶች በተሳተፉበት የሴቶች 21 ኪሎ ሜትር የማረሚያ ቤቶቿ አትሌት ዘይቱና አረዋ ርቀቱን 1 ሰዓት 13 ደቂቃ 40 ሰከንድ አጠናቃ ስታሸንፍ፣ ሁለተኛ የማረሚያ ቤቶቿ ጽጌረዳ ግርማ ሦስተኛ ቀነኔ ሆነዋል፡፡ በወንዶች ምድብ የግል ተወዳዳሪው ሀብታሙ አሰፋ 1 ሰዓት 03 ደቂቃ፣ 38 ሰከንድ በማጠናቀቅ አንደኛ ሲወጣ፣ ስንታየሁ መርጋና ፀጋዬ አሰፋ ከኦሮሚያ ፖሊስና በግል ሁለተኛና ሦስተኛ ሆነው የብርና ነሐስ ተሸላሚ ሆነዋል፡፡ በሁለቱም ጾታ ከአንደኛ እስከ ሦስተኛ በመውጣት ያጠናቀቁ አትሌቶች የአሥራ አራት፣ የሰባት እና የሦስት ሺሕ ብር የገንዘብ ሽልማት ተበርክቶላቸዋል፡፡ በሌላ በኩል በታዋቂ አትሌቶች መካከል በተደረገው ሰባት ኪሎ ሜትር የሩጫ ውድድር ሴቶች፣ ፀጋ ደሳለኝ ቀዳሚ ሆና ስታጠናቅቅ ሁለተኛና ሦስተኛ የወጡት ደግሞ ትዕግስት ተካ...

Habtamu Assefa and Zeytuna Areb win Hawassa Half Marathon

Image
    Hawassa, Ethiopia   - Habtamu Assefa and Zeytuna Areb scooped the top prizes at the 3rd edition of the Every One Half Marathon Races staged at Haile Resort in Hawassa on Sunday. Areb, a member of the Federal Prisons club and who trains alongside Dire Tune and Teyba Erkesso, won in a time of 1:13:40. Assefa, who has previously raced abroad as part of Gertaneh Tessemas global club, won a closer duel with Sintayehu Merga, breaking clear in the final kilometer of the race before reaching the line in 1:03:38. Merga clocked 1:03:49. Haile Gebrselassie awarded the prizes to all race winners at the event which included a mass 7km race for 2000 participants, a non-elite race over 21km and a series of children’s races. Note: Hawassa is at 1700 metres above sea level. Leading RESULTS: Men - 1. Habtamu Assefa 1:03:38 2. Sintayehu Merga 1:03:49 3. Tsegaye Assefa 1:04:02 Women 1. Zeytuna Areb 1:13:40 2. Tsegereda Girma 1:14:03 3. Keneni Assefa 1:14:12 ...

“አፊኒ”

Image
ሚያዝያ መካተቻ ላይ ሐዋሳ ከተማ የዘለቁት የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር አገራችንን እንወቅ ክበብ አባላት ከተፈጥሯዊና ታሪካዊ መስህብ ቦታዎች ጉብኝታቸው ባሻገር ያከናወኑት ዐቢይ ተግባር ችግኝ ተከላ ነበር፡፡ ዘላቂ የቱሪዝም ልማት ተግባራዊነትን ከአካባቢ ጥበቃ አንፃር ዕውን ለማድረግ አንዱ መገለጫው ዛፍ ተከላ እንደመሆኑ፣ የሐዋሳ ከተማ ልዩ መገለጫ የኾነው ሐዋሳ ሐይቅ ህልውናውን ለመጠበቅ በራስጌው ያለውን የታቦር ተራራ ደን ለማልበስ ይረዳ ዘንድ የክበቡ አባላት የችግኝ ተከላውን አካሒደዋል፡፡ ችግኙ የተተከለባት ሐዋሳ ከ52 ዓመት በፊት በልዑል ራስ መንገሻ ሥዩም ስትመሠረት ስሟን ያገኘችው ከሐይቁ መጠርያ ነው፡፡  በሲዳማ ዞን ውስጥ የምትገኘውና ከአዲስ አበባ 273 ኪሎ ሜትር የምትርቀው ሐዋሳ በምዕራብ ሐዋሳ ሐይቅ፣ በደቡብ ሐዋሳ ዙርያና ሸበዲኖ ወረዳዎችን በምሥራቅ ወንዶገነት ወረዳ፣ በሰሜን ሻሸመኔ ይከቧታል፡፡   ከባሕር ወለል 1685 ሜትር ከፍታ ላይ የሚገኘው ሐይቁ የተለያዩ የዓሣ ዝርያዎች እንደአምባዛ ቆሮሶ፣ ቤሩስ ዓይነቶች አሉበት፡፡ አዕዋፋትና የዱር እንስሳትም በአካባቢው ይገኛሉ፡፡ ከአካባቢው ጋር ተስማሚ የሆነ ቱሪዝም ለማስፋፋት፣ ብዝሃ ሕይወትን ለመጠበቅ በአካባቢው የሚገኘውን ታቦር ተራራ በደን መሸፈን አስፈልጓል፡፡ በየጊዜው እንክብካቤ እየተደረገለት በመሆኑም ተራቁቶ የነበረው ታቦር አሁን መልክ እየያዘ ነው፡፡  “ለፍቅር ሐይቁ ውበት ዋስትና የታቦር ገላ በዕጸዋት መሸፈን አለበት” የሚለውን የኅብረተሰቡ አገላለጽ ይበልታ ለመስጠት የተካሔደውን የሚያዝያ 28 ቀን 2004 ዓ.ም. የችግኝ ተከላ ያስተባበረው በሐዋሳ ከተማ የሚገኘው አፊኒ ኢኒሼቲቭ ዴቨሎፕመንት ፎረም ነው፡፡ ችግኝ ተከላውን ሲያስተባብር የነበረውን የፎረሙ...

የሲዳማ ፓርቲዎች ህብረት ለነፃነት እና ለፊትህ በኢትዮጵያውን ላይ እየደረሰ ያለውን የፖለቲካና የሰብኣዊ መብት ኣፈና ለመዋጋት በኣለም ላይ ያሉ ኢትዮጵያውን ሁሉ ሆ! ብለው እንዲነሱ ጥር ኣቀረበ:: የኢህኣዴግ ቅጥረኞች ሎቄ ላይ በንፁሃን ሲዳማዎች ላይ የፈጸሙት ጭፍጨፋ ኣስረኛው ኣመት በነገው እለት ታስቦ እንደምውል ኣስታውቋል::

New The 10th Anniversary of the Loqqe Massacre of Sidama Civilians Coincides with the Formation of ‘United Sidama Parties for Freedom and Justice’ USPFJ! Press Release by ‘USPFJ’ May 24, 2012 The Loqqe Massacre of the Sidama Civilians, On May 24, 2002, Sidama people of all walks of life staged on a peaceful, nonviolent and  unarmed demonstration claiming their unconditional rights for regional autonomy that was  accorded to the nations whose population is significantly smaller than that of theirs. The  current estimated population of Sidama is over 5.5m. Despite their peaceful demand for  regional autonomy, the demonstrators were met with live ammunitions from the army and the police forces that were assigned to monitor the protest. The regime’s political leadership  from Sidama Zone, Southern Ethiopia Nations and Nationalities and People’s Regional State  up to the central government carefully planned and managed the massacre.  Up to 1...

Moves to twin Bath with Ethiopian city of Hawassa

Image
Bath City  the city of Hawassa A proposal to twin Bath with a city in Ethiopia has been discussed by councillors. The Ethiopian ambassador Berhanu Kebede visited the city this week to meet the Mayor of Bath and discuss the possibility of a twinning arrangement with the city of Hawassa. ​ He was taken to Fairfield House, in Newbridge, which was the home of Ethiopian Emperor Haile Selassie during an exile in the UK between 1936 and 1941. It is this historic link which is the driving force behind the proposal to secure a formal bond between Bath and the African city. Mr Kebede said: "We know this history of this city and how our emperor used to live here and we want to establish a relationship with this historic city. "I have heard from people that the emperor was thankful to the people of Bath during his time of trials and the people of Bath gave him full hospitality and support." He added that there were common links between Hawassa...

ይድረስ ለአቶ ኃ/ማርያም ደሳለኝ የኤፌዴሪ ምክትል ጠ/ሚ/ር ና የውጭ ጉዳይ ሚ/ር

መ/ር ቀለሙ ሁነኛው Kelemhun@yahoo.com አቶ ኃ/ማርያም የገፅታዎ ወዘና ሲታይ በእውነቱ ወንበሩ የተመችዎት ይመስላል፡፡ እነ አቶ መለስ ደደቢት በረሀ መሽገው ሲዋጉም ሆነ ደርግን ድል አርገው ቤተመንግስት ሲገቡ ርስዎ በትግል ማህፀን ውስጥ አልተፀነሱም ነበር፡፡ ከወቅቱ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ርቀው ባህር ማዶ በትምህርት ላይ እንደነበሩ ወዳጄ ተመስገን በፍትህ ጋዜጣ ላይ አስነብቦናል፡፡ መቼም እደለኛ ነዎት ይህም ከዕድል ከተቆጠረ፤ ህወሓት /ኢህአዴግ ሕዝብን በብሔረሰብ ከፋፍሎ የመግዛት ፖሊሲውን በመላው አገሪቱ ሲተገብር በወላይታ ብሔር ተወላጅነታችሁ ርስዎና አምባሳደር ተሾመ ቶጋ የአቶ መለስ ቀኝ እጅ በመሆን ብቅ አላችሁ፡፡ የሁለታችሁ ፍፁም ታዛዥነት ለስልጣን ማማ አበቃችሁ፡፡ ክቡር አቶ ኃ/ማርያም የርስዎ መሰላል ግን የሚገርም ነው፡፡ ከስልጣን ወደ ስልጣን ለመሸጋገር ከመፍጠንዎ የሀላፊነትዎ መደራረብ ከበረሀ ጀምሮ ለ17 ዓመታት በፅናት የታገሉት አቶ አዲሱ ለገሠና አቶ ስዩም መስፍን በተናጠል የያዙትን የሥልጣን ቦታ ርስዎ በግልዎ ሲጠቀልሉት ምን አይነት ደስታ ተስማዎት ይሆን? የተደራረበልዎት ሥልጣን የኢህአዴግ ምክትል ሊቀመንበር፣ የኤፌዲሪ ም/ጠ/ሚ/ር፣ የውጭ ጉዳይ ሚ/ር፣ የሕዳሴ ግድብ አስተባባሪ ብሔራዊ ኮሚቴ የበላይ ጠባቂ የ. . .ድርጅት የቦርድ ሰብሳቢ . . . አቤት የስልጣንዎ ብዛት! መቼም ስልጣንም “የቁጩ” ባይሆን ኖሮ ምድር የሚበቃዎት አይመስለኝም፡፡ አቶ መለስም መተካካት በሚል ለፈጠሯት የሥልጣን ዕድሜ ማራዘሚያቸው ከ2002 ዓ.ም ምርጫ በኋላ ርስዎ ብርሃንዋ በደበዘዘ ባትሪ ተፈልገው ተገኙ፡፡ “ከአብሮ አደግ አትሰደድ” በሚል ውስጠ ሚስጥር የሕይወት መስዋዕትነት እየከፈለ የመጣውን ጀግናውን የ...

የሳይንስና ቴክኖሎጂ ፈጠራ ረቂቅ ፖሊሲ ላይ የሚነጋገር የምክክር መድረክ በአዳማ እየተካሄደ ነው

Image
አዲስ አበባ፣ግንቦት 13 2004 (ዋኢማ)  - የኢትዮጵያን የልማት እቅድ ለማሳካት በተዘጋጀ አዲስ የሳይንስና ቴክኖሎጂ ፈጠራ ረቂቅ ፖሊሲ ላይ የሚነጋገር የምክክር መድረክ በአዳማ እየተካሄደ ነው። የምክክር መድረኩ ላይ የሳይንስና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር አቶ ደሴ ዳልኬ እንደገለጹት አዲሱ የሳይንስ ቴክኖሎጂና ፈጠራ ረቂቅ ፖሊሲ የሀገሪቱን ውስን ሀብት በአግባቡ ለመጠቀምና ሊፈጠር የሚችለውን አለም አቀፍ ተጽእኖ ለመቋቋም የሚያግዝ ነው። በውድድር ማእቀፍ ውስጥ በሚካሄደው እንቅስቃሴ ግንባር ቀደም ለመሆን እንደሚያስችልም ተናግረዋል። ፖሊሲው ሀገሪቱ የተያያዘችውን ፈጣንና ዘላቂ የእድገት ጉዞ በአስተማማኝ ሁኔታ ወደፊት በማራመድ ለልማት እቅዱ ተግባራዊነት የሚረዱ የአዳዲስ ቴክኖሎጂዎችን አጠቃቀም ለማገዝ እንደሚያስችል መናገራቸውን ኢዜአ ዘግቧል።

Sidama to Sidamo to Sidama

Image
Tiny changes are sometimes the most significant. The  Ethiopian Commodity Exchange  recently  renamed  one of that country’s most iconic products: Sidamo Coffee, long one of the best-recognized coffee brands in the world, will now be officially traded as Sidama Coffee. The switcharoo has passed with little fanfare, and many American roasters continue to offer their customers Sidamo—though this trend does seem to be changing. What’s the story here? Ethiopia’s Sidama zone (also formerly Sidamo) occupies the southwestern corner of that country, spreading out across a landscape of green hills from the great Rift Valley lakes of Abaya and Awasa. Coffee originated not far from here—the  details are debated , but the northern Rift Valley and the Horn of Africa are generally recognized as the ancestral, wild homeland of  arabica  coffee. The  Sidama people  have lived here for longer than any tradition can recall, part of the Kushitic cult...

ኪንናማ

Image
New ኪ ን ናማ ት ረ ካ በአበበ ከበደ ኣርትኦት በመልካም ኪ ን ናማ ብዙ ፍየሎች የነበሯት የሲዳማ እረኛ ልጃገረድ ነበረች፡፡ ኪ ን ናማ ትኖር የነበረው በአንድ በጣም ግዙፍ የአለት መዝግያ በነበረው ትልቅ ዋሻ ውስጥ ነበር፡፡ ፍየሎቿን ወደ ግጦሽ ይዛ ስትሄድ ሁለት ከባድ ችግሮች ነበሩባት፡፡ አንደኛው ሁልግዜ ልጆቿን እየሰረቀ የሚያስቸግራት ነብር ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ ሁልጊዜ የሚያስቸግራት ጅብ ነበር፡፡ ነገር ግን ዋነኛው ጠላቷ ነብሩ ስለነበረ ሁልጊዜ ልታሞኘው ትሞክር ነበር፡፡ ጠዋት ትነሳና ፍየሎቿን ከዋሻ ውስጥ “ግዙፉ ዋሻዬ ሆይ ! በርህን ክፈተው !” እያለች የዋሻው መዝጊያ አለት ሲከፈት ልጆቿን ይዛ ትወጣለች፡፡ ከዚያም በግሩም ድምጿ ጮክ ብላ “ዛሬ ፍየሎቼን ወደ ዲጋሬ ይዣቸው እሄዳለሁ፡፡” ብላ ትናገራለች፡፡ ሆኖም ወደ ዲጋሬ ሳይሆን ወደ ተመዴ ትሄዳለች፡፡ በሌላ ቀን ደግሞ ጠዋት ትነሳና “ዛሬ ወደ ተመዴ ነው የምሄደው፡፡” ብላ ተናግራ ወደ ዲጋሬ ትሄዳለች፡፡ እናም በየቀኑ በዚህ ዓይነት ነብሩን እያታለለች  ፋጎ ፋጋግ    “ግዙፉ ዋሻዬ ሆይ ! በርህን ክፈት፡፡ ክቦ ክቢብ  ግዙፉ ዋሻዬ ሆይ ! በርህን ዝጋ፡፡” እያለች ትኖር ነበር፡፡ ሁልጊዜም ማንም እንዳይሰማት በማድረግ ስትኖር ነብሩ የሚያማምሩትን ልጆቿን እያየ በመጎምዠት እርሷንም እንዴት ሊያታልላት እንደሚችል ያስብ ነበር፡፡ ታዲያ ከእለታት አንድ ቀን ነብሩ ከዋሻው አናት ላይ ካለ ዛፍ ላይ ተደብቆ ሳለ ኪና ን ማ ከዋሻው ወጥታ ስትመለከት ማንንም ስላላየች በተለመደው ቆንጆ የድምጽ ቃና ጮክ ብላ “የኔ ዋሻ ሆይ ! በርህን ዝጋ !” ካለችው በኋላ ፍየሎቿን...