Posts

ሀዋሳ ሲቲ ሴንትራል ካፕ በደማቅ ሁኔታ ተጀመረ

Image
የሀዋሳ ሲቲ ሴንትራል ካፕ በሀዋሳ ሲጀመር ሀዋሳ ከነማ ከምድብ ሁለት አርባ ምንጭን 3 ለ1 በማሸነፍ ጊዚያዊ የደረጃ ሰንጠረዡን መምራት ቻለ። በተመሳሳይ በምድብ አንድ 8 ሰዓት ላይ ጨዋታቸውን ያደረጉት ወላይታ ዲቻ ከሲዳማ ቡና ውድድራቸውን በ4 ግብ በአቻ ውጤት አጠናቀዋል። ሀዋሳ ከአርባ ምንጭ ጋር ያደረጉት ጨዋታ ፍጹም የሀዋሳ የበላይነት የታየበት ሲሆን በአንጻሩ አርባ ምንጮችም የተደራጀ ኳስ ለመጫወት ሙከራ ሲያደርጉ ተስተውለዋል። የወላይታ ዲቻና የሲዳማ ቡና ጨዋታ የውድድሩ ትልቅ ድምቀት ሆኖ ነበር፡፡  በፕሪሚየር ሊጉ ያልተለመዱ የኳስ ቅብብሎሽ፣ ጠርዝ ላይና መሀል ላይ እንዲሁም በመስመር የሚሻገሩ ረዣዥም ኳሶች አዲስ የጨዋታ ስልት የተከተሉ አስመስሏቸዋል ሁለቱን ተጋጣሚዎች። በሀዋሳ ሲቲ ሴንትራል ካፕ ሀዋሳ ከነማን ጨምሮ፣ አርባ ምንጭ፣ ሲዳማ ቡና፣ ሆሳዕና ከነማ እና ወላይታ ዲቻ እንዲሁም የውድድሩ ተጋባዥ ድሬዳዋ ከነማ ስድስት ክለቦች ለአስር ቀናት በሀዋሳ የዓለም አቀፉ የእግር ኳስ የበላይ ጠባቂ ፊፋ ባሰራው አዲሱ ስታዲየም ጨዋታቸውን ያደርጋሉ። ውድድሩ በሁለት ምድብ የተደለደለ ሲሆን በምድብ አንድ ሲዳማ ቡና፤ወላይታ ዲቻ እና ሆሳዕና ከነማ ተሰይመዋል፡፡ ሀዋሳ፣ አርባ ምንጭ እና ድሬዳዋ ከነማ ደግሞ በምድብ ሁለት ላይ ተደልድለዋል፡፡ የሃዋሳ ሲቲ ሴንትራል ካፕ ሰኞ ቀጥሎ ይካሄዳል። ከምድብ ሁለት አርባ ምንጭ ከነማ ከድሬዳዋ ከነማ ሲገናኙ ከምድብ አንድ ሆሳዕና ከነማ ከሲዳማ ቡና የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል። ውድድሩን የሀዋሳ ስፖርት ጽፈት ቤት ሲመራው ተካፋይ ክለቦች በ2008 ዓ.ም የፕሪሚየር ሊግ ፉክክራቸው ዝግጅት ማጠናከሪያና ለአቋም መለኪያ እንደሚጠቅም ታምኖበት ተዘጋጅቷል። ሴንትራል ሀዋሳ ሆቴል የውድድሩ ብቸኛ ስፖንሰር ነው፡፡ በመሆኑም የውድድሩ

ትኩረት ለእንሰት !

Image
እንሰት በአብዛኛው የደቡብ ክልል ዞኖችና በተወሰኑ የኦሮሚያ  አከባቢዎች የሚመረት ተወዳጅ የምግብ ተክል ከመሆኑም ባሻገር የህብረተሰቡ የክብር መገለጫም ተደርጎ ይወሰዳል። የጉራጌ፣ ስልጤ፣ ሃዲያ፣ ከንባታ፣ ወላይታና ሲዳማ ዞኖች ለረጅም ዘመናት እንሰትን በማምረት የሚጠቀሱ ናቸው። በአሁኑ ጊዜ በእንሰት አምራችነቱ የሚታወቀው የሃዲያ ህዝብ ኑሮ ለረጅም ዓመታት በእንስሳት እርባታ ላይ የተመሰረተ እንደነበር የታሪክ ድርሳናት ያስረዳሉ። ነገር ግን በ19ኛው ክፍለ ዘመን መጨረሻ በተከሰተው በሽታ የእንስሳት ሃብቱ በማለቃቸውና  የሸዋ ወራሪ ሃይል አካባቢው መቆጣጣሩን ተከትሎ የግብርና ምርቶችን በግብር መልክ እንዲያቀርብ በመገደዱ ምክንያት የእርሻ ስራ እንዲላመድ በር መክፈቱን አቶ አለባቸው ኬዕምሶ እና አቶ ሳሙኤል ሃንዳሞ የተባሉ የታሪክ ምሁራን ያስረዳሉ። በ19ኛው ክፍለ ዘመን መጨረሻ እና በ20ኛው ክፍለ ዘመን መጀመሪያ በአካባቢው ከታወቁ የእርሻ ምርቶች መካካል የእንሰት ተክል በዋናነት ይጠቀሳል። እንሰት በአከባቢው ቀድሞ የታዋወቀው ለዞኑ አጎራባች በሆኑት የጉራጌና የከምባታ ዞኖች መሆኑ ይነገራል። በተለይም ከ1900 እስከ 1970 ዓ.ም ድረስ በነበረው ጊዜ ውስጥ የአከባቢው ህብረተሰብ የተክሉ ጠቃሜታዎች በስፋት በመረዳቱ በከፍተኛ ደረጃ ያመርተው  እንደነበር መረጃዎች ያመላክታሉ። ዘውዳዊ አገዛዙን መገርሰሱን ተከትሎ የመንግስትነት ስልጣን የተቆናጠጠው ወታደራዊው የደርግ ስርዓት በ1974 ዓ.ም የአከባቢውን ህዝብ በሰፈራና በመንደር ማሰባሰብ ሰበብ ህዝቡ ተረጋግቶ ይኖርበት ከነበረው አከባቢ ያለፈላጎቱ ከቀየው እንዲፈናቀልና መንግስት የሚፈልጋቸውን የስንዴና የበቆሎ ምርቶች ብቻ እንዲያመርት በመገደዱ ምክንያት የእንሰት ምርት ስራ ተቀዛቅዞ ነበር።

WORLD CUP 2018: ETHIOPIA AVENGE LOSS WITH A 3-0 VICTORY

Image
Addis Ababa, Ethiopia  – The  Walias of Ethiopia  defeated  Sao Tome e Principe  3-0 here today to advance to the next round of the  2018 FIFA World Cup  qualifier. The Walias, who were stunned by Sao Tome in the first leg match, were craving for a revenge and it took just one minute for them to open the score through  Dawit Fekadu . Although Ethiopia dominated the match, they couldn’t add a second goal until the start of the second half when  Gatoch Panom  converted a penalty kick (48′).  Ramkel Lok  added a third in the 74th minute. Overall, the Walias dominated the match and could have added 4 or 5 more goals. Walias’ next opponent is Congo Brazzaville in the next round in November. Source: http://www.ethiosports.com/2015/10/11/world-cup-2018-ethiopia-avenge-loss-with-a-3-0-victory/

Sao Tome shock Ethiopia in World Cup

Image
View  gallery . Johannesburg (AFP) - Sao Tome e Principe, an island state of 200,000 inhabitants off the Gabon coast, shocked Ethiopia 1-0 Thursday in the first leg of a 2018 World Cup qualifier. Portugal-born Luis Leal scored three minutes from time at Estadio National 12 de Julho in Sao Tome to give the fourth weakest African national team by rankings an unexpected victory. Ethiopia, 85 places above the Saotomeans in the world rankings, host the second leg of the first-round tie in Addis Ababa Sunday with a match-up against Congo Brazzaville at stake. Leal, a 28-year-old striker on loan to Belenenses of Portugal from Apoel of Cyprus, rewarded an impressive performance by a country with some unhappy World Cup memories. Sao Tome were overwhelmed 5-0 at home by Congo Brazzaville in a 2014 qualifier and crumbled 8-0 away to Libya in an earlier competition. The islanders faced Ethiopia desperate to shake off poor Africa Cup of Nations form with a 7-1 aw

Central Statistics Agency (CSA) is to construct building for its branche in Hawassa

Image
Central Statistics Agency (CSA) is to construct buildings for its four branches in Mekelle, Hawassa, Ambo and Bahir Dar. Three of the buildings will be three storeys high, while the one in Bahir Dar will have four storeys to meet the minimum standard of the municipality, said Tessema Geda, project manager of CSA. The Agency awarded the construction of Ambo building to Bereket Haile Building Contractor on September 30, 2015. The construction aspect of the project is supported by a World Bank grant of 800,000 dollars. This is part of the 10 million dollars which the Bank has set aside for building the capacity of CSA. Design and supervision work will be undertaken by Solomon Gebre Architect & Engineers Consultancy Plc, which was selected from seven bidding firms. CSA has 25 branch offices in different regional states. At present the Hawassa and Bahir Dar branches are rented from private owners, while the Mekelle and Ambo branches are government-owned houses. The Mekelle bra