Posts

Marley Coffee Announces the Launch of Its New Small Batch, Single Origin Coffee Series My Cup to Online Subscription Model

Image
DENVER  July 9, 2015 (GLOBE NEWSWIRE) --  Marley Coffee  (OTCQB:JAMN), the sustainably grown, ethically farmed and artisan-roasted premium coffee company, today announced the launch of its new  My Cup  series, a small batch, single origin, limited release specialty coffee available exclusively on the company's  online store  as part of its recurring subscription or one-time product purchase. The first  My Cup  batch will be available in whole bean format in 10-ounce bags, hand-labeled and hand-numbered before being shipped with love from the company's corporate headquarters in Denver, CO. The first batch in the series, Congo Kivu, is a top-grade bean sourced from the Eastern Congo chosen for the complex flavor notes and unique story behind the coffee from this exceptional growing region. Future  My Cup  series will be sourced from renowned coffee regions around the world to highlight diverse offerings and create positive change in coffee regions globally. Subscribers to t

LET FREEDOM REIGN Ethiopia frees more imprisoned journalists on the eve of Obama’s historic visit

Image
Eight Ethiopian journalists have been released after more than a year in prison. They’d been accused of attempting to destabilize the state. The Committee to Protect Journalists (CPJ) tweeted the news: The first three were released on Wednesday. On Thursday CPJ said charges against five more journalists had been dropped. “The release of these five journalists is a welcome turn of events in Ethiopia, where the number of journalists in prison has steadily increased in recent years,” said  CPJ East Africa Representative Tom Rhodes  in a statement.

Hacking Team hacked: firm sold spying tools to repressive regimes, documents claim

Image
 The cybersecurity firm Hacking Team has itself been the victim of a major hack. Photograph: Dominic Lipinski/PA Alex Hern @alexhern Monday 6 July 2015  12.46 BST Last modified on Monday 6 July 2015 15.36 BST Share on Facebook Share on Twitter Share via Email Share on LinkedIn Share on Google+ Shares 763 The cybersecurity firm  Hacking  Team appears to have itself been the victim of a hack, with documents that purport to show it sold software to repressive regimes being posted to the company’s own Twitter feed. The Italy-based company offers security services to law enforcement and national security organisations. It offers legal offensive security services, using malware and vulnerabilities to gain access to target’s networks. According to the documents, 400GB of which have been published, Hacking Team has also been working with numerous repressive governments – something it has previously explicitly denied doing. It has not been possible to ind

የንግሥት ፉራ አፈታሪክ

Image
ምንጭ፦  ሪፖርተር በሲዳማ ውስጥ አንዲት ስመ ገናና እና ታላቅ ንግሥት ነበረች፡፡ ይች ታላቅና ስመ ገናና ንግሥት የወንዶችን የበላይነት ሥርዓት አስወግዳ የሴቶችን የበላይነት ለመመሥረት ጥረት ያደረገች ስትሆን በጀግንነቷ ወደር እንዳልነበራት ይነገርላታል፡፡ ሆኖም ስለዚች ታላቅ ንግሥት ትኩረት የተሰጠው ካለፉት አሥር እና አሥራ አምስት ዓመታት ወዲህ ነው፡፡ በዚህ ረገድ በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል በሲዳማ ዞን መጠነኛ ሥራዎች ተሠርተዋል፡፡ ከእነዚህም ውስጥ በትውልድ ስፍራዋ በይርጋለም የምርምር ተቋም በስሟ ተቋቁሟል፡፡ በሐዋሳ ውስጥም አደባባይና የጉባኤ አዳራሹ እርሷን ለማስታወስ በሚያስችል መልኩ ተቋቁመዋል፡፡ ሆኖም ስለዚህ ታላቅ ንግሥት የምናገኛቸው የሥነጽሑፍ ሥራዎች ውሱን ናቸው፡፡  ስለሆነም ወጣቱ ትውልድ ንግሥት ፉራንና ሌሎችም በአፈታሪክ የምናውቃቸው የአገራችንን ታላላቅ ሴቶች የበለጠ እንዲያጠና በማሰብ ይህ ጽሑፍ ተዘጋጅቷል፡፡  የንግሥት ፉራን አፈታሪክ ስንመለከተው በጣም ትልቅ ነገር ግን የማይታወቅ ድንቅ ለልብ ወለድ፣ ለድራማ፣ ለፊልምና ለሌሎችም የሥነ ጽሑፍ ሥራ¬ዎ‹ የሚጠቅም ሆኖ እናገኘዋለን፡፡  እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ የንግሥት ፉራ አፈ ታሪክ እንደትልቅ ባህላዊ ሀብትና እሴት ባለመቆጠሩ ምክንያት በተለይም ያለፈው አንድ ትውልድ ይህችን ንግሥት በከፋ ሁኔታ ረስቷት፣ ወይም እርባና ቢስ ተረት ነው በሚል አስተሳሰብ ትቷት ነበር፡፡ ይህም ሆኖ ታሪኳ በጣም ጠንካራ በመሆኑ ምክንያት አልፎ አልፎም ቢሆን በመገኛኛ ብዙኃን ብቅ ማለቷ አልቀረም፡፡  ጸሐፊው ከ1970-1976 በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን የሕፃናትና የወጣቶች ፕሮግራም አዘጋጅና አቅራቢ ሆኖ ሲሠራ የሲዳማ ወጣቶች ኪነት ቡድን አባል ሆኖ የተዋወቀው አብርሃም ረታ ዓለሙ

በ2007 በኢትዮጵያ የተካሄደውን ምርጫ በሚመለከት ከመድረክ የተሰጠ መግለጫ:- ሕገ-መንግሥታዊና ሕጋዊ የምርጫ ሥርዓት በተጣሰበት ሂደት የተከናወነው ሕገ ወጥ የምርጫ ድራማ ተቀባይነት ሊኖረው አይችልም!

በ2007 በኢትዮጵያ የተካሄደውን ምርጫ በሚመለከት ከመድረክ የተሰጠ መግለጫ:- ሕገ-መንግሥታዊና ሕጋዊ የምርጫ ሥርዓት በተጣሰበት ሂደት የተከናወነው ሕገ ወጥ የምርጫ ድራማ ተቀባይነት ሊኖረው አይችልም! June 28, 2015   Ethiopia ,  Oromia  ምንጭ፦ ኣያንቱ ኔት ሕገ-መንግሥታዊና ሕጋዊ የምርጫ ሥርዓት በተጣሰበት ሂደት የተከናወነው ሕገ ወጥ የምርጫ ድራማ ተቀባይነት ሊኖረው አይችልም! በሀገራችን ኢትዮጵያ የመድበለ ፓርቲ ሥርዓት እውን ሆኖ በነፃና ፍትሐዊ ምርጫ አማካይነት የሕዝባችን የሥልጣን ባለቤትነት የሚረጋገጥበት ሁኔታ በሕገ-መንግስቱ እውቅና ተሰጥቶት በይፋ ተደንግጎአል፡፡ ይሁን እንጂ ኢህአዴግ ሕገመንግሥቱንና የምርጫ ሕጎችን የጣሰ የምርጫ ድራማ በየ5 ዓመቱ በመቶ ሚሊዮኖች የሀገር ገንዘብ እያባከነ ያካሂዳል፡፡ ኢህአዴግ ይህንን የምርጫ ድራማ የሚያከሂደው፣ ወቅቱን የጠበቀ ምርጫ ማካሄድ በዓለም አቀፍ ለጋሽ ዴሞክራሲያዊ ሀገሮች ዘንድ እውቅና የስገኝልኛል በሚል ተስፋ ነው፡፡ ተጨባጩ እውነታ የሚያሳየው ግን ኢህአዴግ በሥልጣን ላይ በቆየባቸው 24 ዓመታት ራሱ ያጸደቃቸውን ሕጋዊና ሕገመንግሥታዊ ድንጋጌዎችን በመርገጥ የራሱን አምባገነናዊ ገዥነት ለማስቀጠል እንዲያስችለው የሕዝብ ድምፅ መንጠቂያና ማፈኛ ሕገወጥ የምርጫ ስትራቴጂዎችን እያወጣና ሥራ ላይ እያዋለ መሆኑን ነው፡፡ የሕዝባችንን ድምፅ መቀማቱንና ማፈኑን በየምርጫ ዙሮቹ እያባባሰ መሄዱን ቀጥሎበት አሁን ለደረስንበት የ100 ፐርሰንት ቅሚያም ደርሶአል፡፡ በተለይም በ2007 ዓም በተካሄደው የ5ኛ ዙር ሀገር አቀፍ ምርጫ ሕጋዊና ሕገመንግሥታዊ ድንጋጌዎችን በማንአለብኝነት በመጣስ በአጋርነት የፈረጃቸውን ፓርቲዎች አስከትሎና ሕዝቡንና ሐቀኛ ሰላማዊ ተቃዋሚ ፓርቲዎችን በኃይል አፍ