Posts

Top Ethiopian Universities Of 2015: The Latest Ranking

Image
4. Hawassa University (World rank: 9812) A recent global ranking of the top 32 universities in Ethiopia for 2015 has been made public, and the result is something unconnected to what we have seen previous years. It appears that some Universities who were not excited with their formal position in 2014 have worked harder to make sure that they reach the top of the list in order to be ranked among the best. Based on WebometricsRanking of World Universities, some of the universities that were ranked higher in Ethiopia as at 2014, are no longer worthy of the title and as such, we have other leading schools. Check below to see the latest positions of all the 32 universities that made the list and also their world ranking. The ranking was done based on four very important factors which include their Presence, rate of Impact, Openness and Academic excellence. 1. Addis Ababa University (World rank: 1803) 2. Jimma University (World rank: 3784) 3. Mekelle University (World rank: 6647) 4. Hawas

የሁለተኛው ዙር ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ከዛሬ ጀምሮ ይካሄዳል: ቅዳሜ በ9 ሰዓት ላይ ሙገር ሲሚንቶ ከመሪው ሲዳማ ቡና ጋር በአሰላ አረንጓዴ ስታዲየም ይጋጠማሉ

Image
የሁለተኛው ዙር ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ከዛሬ ጀምሮ ይካሄዳል። ሁለተኛው ዙር የመጀመሪያ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር ዛሬ ፣ ነገ እና ከነገ ወዲያ  እንደሚካሄድ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን አስታውቋል። በዚህም መሰረት ዛሬ ጎንደር ላይ ዳሽን ቢራ ከወላይታ ዲቻ ሲጫወቱ፥ በተመሳሳይ ኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ከመከላከያ በአበበ ቢቂላ ስታዲየም ከቀኑ 9 ሰዓት ላይ ይገናኛሉ። ቅዳሜ በ10 ሰዓት ቅዱስ ጊዮርጊስ ከአዳማ ከነማ በአበበ ቢቂላ ስታዲየም የሚጫወቱ ሲሆን፥ 9 ሰዓት ላይ ሙገር ሲሚንቶ ከመሪው ሲዳማ ቡና ጋር በአሰላ አረንጓዴ ስታዲየም ይጋጠማሉ። ታላቁ  የአዲስ አበባ ደርቢ ጨዋታ እሁድ በ9 ሰዓት በአበበ ቢቂላ ስታዲየም ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ኢትዮጵያ ቡናን ያፋልማል። ደደቢት በሁለተኛ ዙር በአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ከናይጄሪያ ዋሪ ዋልቭስ ክለብ ጋር በዚህ ሳምንት ባለበት ጨዋታ ምክንያት ከወልዲያ ከነማ በወልዲያ ላይ የሚያደርገው ጨዋታ ወደ መጋቢት 13 ቀን 2007 ዓ.ም እንዲራዘም ተወስኗል፡፡ የመጀመሪያው ዙር ፕሪሚየር ሊግ ደረጃ ሲዳማ ቡና በ27 ነጥብ በአንደኝነት ሲመራ፣ ቅዱስ ጊዮርጊስ በ25 ነጥብ በሁለተኝነት፣ ወላይታ ዲቻ በ23 ነጥብ ሶስተኛ እንዲሁም ኢትዮጵያ ቡና በ21 ነጥብ አራተኛ ደረጃ ላይ ይገኛል። ኤፍ.ቢ.ሲ

Ethiopia: Better for Tertiary Education Policy to Focus On Quality

It seems that the Revolutionary Democrats are lumbering for yet another big investment push in the education sector. Their recent announcement of a plan to build 11 new public universities across the country certainly is something that took everyone by surprise. It not only is such a bold promise, but also brings the age-old debate on higher education back to the policy space. Improving access to education has been the policy prerogative of the ruling Revolutionary Democrats. They have been firm on the agenda regardless of the vicious critics their very calculation has exposed them to. Of course, it would be naive to conclude that their policy presumptions have only been economic. The technocratic approach to development that the Revolutionary Democrats subscribe to advocates for selling development solutions as economic remedies. It is after peeling the economic rationales away that one could see the political imperatives of the policy measures. It is no different with higher ed

Oromo Music Response to Teddy Afro's Tikur Sew by Shukri Jamal (New 2014)

Image

የኢትዮጵያ መንግሥት ጋዜጠኞችን ለመከታተል የስለላ የኮምፕዩተር ፕሮግራሞችን መጠቀም ጀመረ

Image
በቶሮንቶ ካናዳ ዩኒቨርሲቲ መንክ በተሰኘዉ የዓለም አቀፍ ግንኙነት ተቋም የሚገኘዉ የሲትዝን ላይ ተመራማሪዎች ባለፈዉ ታህሳስ ወር መጨረሻ ገደማ ላብ ነበር ከኢሳት ዋና ሥራ አስኪያጅ ከአቶ ነአምን ዘለቀ ምንነቱን እንደሚለከቱ አንድ ኤሜይል የደረሳቸዉ። እንደዘገባዉ አቶ ነአምን ስለምርጫ 2015 መረጃዎች እንደያዘ የሚጠቁመዉን የኢሜይል መልዕክት ዉስጡን በመጠራጠር ነበር የፀጥታ፤ የሰብዓዊ መብቶችና የመረጃ ቴክኒዎሎጂን በሚመለከት ለሚመራመረዉ ቡድን ያስተላለፉት። ብዙም ሳይቆይ ሲቲዚን ላብ ያ መልዕክት በመንግሥት የሚተዳደረዉ የኢትዮ ቴሌኮም የኮምፕዩተር ማዕከል ጋ የተገናኘ መሆኑን እንደረሰበት ይገልጻል። የሂዉመን ራይትስ ዎች የኢትዮጵያ ጉዳይ ተመራማሪ ፊሊክስ ሆርን፤ «የሲቲዝን ላብ ተመራማሪዎች በርካት ተመሳሳይ ጉዳዮችን አግኝተዋል። ከኢሳት ጋ ግንኙነት ያላቸዉ በዉጭ የሚገኙ ጋዜጠኞች ለመንግሥታት ሰላይ የኮምፕዩተር ፕሮግራም በሚያቀርበዉ በጣሊያን ኩባንያ የስለላ ፕሮግራም በየግላቸዉ ጥቃት እንደደረሰባቸዉ አረጋግጠዋል። አንድ ኮምፕዩተር አንዴ በዚያ ሰላይ ፕሮግራም ከተጠመደ ኮምፕዩተሩን ያጠመደዉ ግለሰብ የፈለገዉን መረጃዎችን ማግኘት ይችላል። የኢሜል፤ የስካይፕ ግንኙነቶችን ና አድራሻዎችን ማግኘት ይችላል፤ ባለቤቱ ሳያዉቅ የዌብ ካሜራዉን ሊከፍት ይችላል፤ ባጠቃላይ የዚያን ሰዉ ኮምፕዩተርን ሙሉ በሙሉ ይቆጣጠረዋል።» ይላሉ። ከዚህ ቀደም በጎርጎሪዮሳዊዉ የዘመን ቀመር 2013 ዓ,ም ላይ ሂዉማን ራይትስ ዎችና ሌሎች ለጋዜጠኞች መብት የሚሟገቱ ድርጅቶች የኢትዮጵያ መንግሥት በዉጭ ሃገር የሚገኙ ጋዜጠኞችን ኮምፕዩተሮች ለማጥመድ የስለላ ፕሮግራም እንደሚጠቀም አመልክተዉ ነበር። ድርጊቱ አሁንም መቀጠሉ ፊሊክስ ሆርን እንደሚሉት እንዲህ ያለዉን የኮምፕዩተር የስለ