Posts

Ethiopian Shade Coffee Is World's Most Bird Friendly

Image
Ethiopian coffee farmer Awol Abagojam and his son Isaac harvest their product near the village of Choche, much the same way their ancestors did a thousand years ago. Shady coffee plantations in  Ethiopia , where  coffee  has been grown for at least a thousand years, hold more bird species than any other coffee farms in the world, new research shows. l The research suggests that traditional cultivation practices there support better bird biodiversity than any other coffee farms in the world. In Ethiopia, coffee is traditionally grown on plantations shaded by native trees. These farms boasted more than 2.5 times as many bird species as adjacent mountain forest, according to a study slated for publication February 11 in the  journal  Biological Conservation . "That was a surprise," says study co-author  Cagan H. Sekercioglu , a biologist at the University of Utah and a National Geographic Society grantee. Further, "all 19 understory bird species we s

A Tale of Two Cities: Hawassa and City of Cape Town

Image
Photo: https://twitter.com/cityofctmayor Photo: https://twitter.com/cityofctmayor Photo: https://twitter.com/cityofctmayor SPEECH BY THE CITY’S EXECUTIVE MAYOR, PATRICIA DE LILLE Note to editors: the speech below was delivered by Mayor De Lille today at a meeting with a delegation from the municipality of Hawassa, led by the Mayor of Hawassa, to discuss possible formal relations between the two cities.  It gives me great pleasure to welcome His Excellency Mr Yonas Yosef Sanbe, the Mayor of Hawassa, and his delegation to the City of Cape Town.  We trust that you will enjoy your experience in our diverse and dynamic city.  As a city located in a developing continent, we recognise the need to engage with other African cities, in particular those that are experiencing the same challenges we do, to learn from and share solutions and examples of best practice.  I believe that Africa has much to contribute to the global village, and that it is our time t

ኢትዮጵያን ከድህነት አዘቅት የማውጣት ጥያቄ ከሥልጣን ጥማትና ግብግብ በላይ ነው

ብሔራዊ ልማታችን ከክፍለ አኅጉራዊ አካባቢያችን ጋር ተያያዥነት እንዳለው ማየት፣ ቤትን ለልማት እንዲሆን አድርጐ ከማሰናዳት ተግባር ጋር በጣም የተቆራኘ ነው፡፡ ስኬት ከውድቀት የሚለይበት ዋነኛው ሥራ ያለውም እዚህ ላይ ነው፡፡ ከዚህ አኳያ ቤታችንን የሚያተራምሰውን የልግመት፣ የብክነትና የአይጥ መዓት ስናስብ፣ የደቡብ እስያ አገሮች ዓይነት እገዛ ብናገኝስ ዕድገትን እናመጣ ነበር? ብለን ራሳችንን ስንጠይቅ ያለብን አቀበት እጅግ ከባድ መሆኑ ቁልጭ ብሎ ይታያል፡፡  የኢሕአዴግ መንግሥት የብሔር/ብሔረሰቦች ሌጣ መብት ብቻውን ያለ ሐሳብ ለመግዛት እንዳላበቃውና በውድቀት ዳር ላይ መሆኑን፣ ብቸኛ መዳኛውም ልማት መሆኑን በስተመጨረሻ ተረድቶ መንደፋደፍ ጀምሯል፡፡ ‹‹የአብዮታዊ ዲሞክራሲ የልማት መስመሮችና ስትራቴጂዎች›› (ነሐሴ 1992) በተሰኘ መጽሐፍ ላይ እንደተገለጸውም በዛሬው ዓለማዊ ሁኔታ መልማት ከባድ ተግባር እንደሆነ አጢኗል (ገጽ 93)፡፡ ይህ ከባድ የልማት ተግባርም ‹‹ለልማት የቆመና የታለመውን በተግባር ማዋል የሚያስችል ባህሪና አቅም ያለው መንግሥት፣ የገበያ ጉድለቶችን በብቃት መሸፈን የሚችል ግልጽና የጠራ ፖሊሲና ሰፊ የኅብረተሰብ ርብርብ›› የሚጠይቅ መሆኑን በደንብ አስቀምጧል፡፡ በጣም ጥሩ፡፡ በጣም ትክክል፡፡  ወዲያውኑ ግን የሚናገረውን አይረዳውም ወይም ዓይን ካወጣ የማስመሰል ጨዋታ አልወጣም በሚያሰኝ ደረጃ ቆራጥና ብቁ የልማት መንግሥትና የተፈተኑ ብቁ ፖሊሲዎች ጉዳይ ‹‹በተለየ ታሪካዊ ሒደትና አጋጣሚ በመሠረቱ ተሟልቷል፤›› ይለናል (ገጽ 98)፡፡ የዕድገት፣ የሹመት፣ የጭማሪ፣ የዝውውር፣ የትምህርትና የሥልጠና ዕድሎችንና የመሳሰሉትን በፖለቲካ መጥቀሚያነት እየተጠቀመ፣ የሥራ ጠልና ሥራ ግራው እበላ ባዮችን እየለቃቀመ ሊያሽሞነሙን፣

ከምግብ በኋላ ልናደርጋቸው የማይገቡ ሰባት ነገሮች!

Image
ምግብ ከወሰዳችሁ በኋላ ወዲያው ልታደርጓቸው ስለማይገቡ ነገሮች ዛሬ ልንነግራችሁ ወደናል። ከዚህ በታች የተጠቀሱት ነጥቦች ምግብ ከወሰድን በኋላ ብናደርጋቸው ከጥቅማቸው ይልቅ ጉዳታቸው ስለሚያመዝን መጠንቀቅ ይበጃል ሲል ዘክሬዚ ፋክትስ የተባለ ድረ ገፅ ያወጣውን ፅሁፍ ነው ልናጋራችሁ የወደድነው። አንዳንዶቹ እንደ ሲጋራ ማጨስ ያሉት ደግሞ ፈፅሞም ባይደረጉ ነው የሚመከረው። 1.  ሲጋራ ማጨስ ሲጋራ ማጨስ ምን ያህል ለጤና አደገኛ መሆኑ ቢታወቅም ከምግብ በኋላ ሲሆን ደግሞ እጅግ አደገኛ እንደሚሆን ጥናቶች ይጠቁማሉ። ቢቻል ቀንም፣ ማታም፣ በስራ ስዓትም ሆነ በእረፍት ጊዜ ሲጋራን ከማጨስ መቆጠብ ለራስ ጤና ዋስትና መግባት ነውና ቢታቀቡ ሲጋራ አጫሽ ከሆኑ ግን ከምግብ በኋላ ባያደርጉት ይላል ዘገባው። 2.  ፍራፍሬዎችን መመገብ በየእለቱ ከምንወስዳቸው ምግቦች ውስጥ ፍራፍሬዎችን ማካተት ቢመከርም ከምግብ በኋላ እንደ ሙዝ አይነት ፍራፍሬዎችን መውሰድ የምግብ ዝውውር እንዲስተጓጎል ያደርጋል። ፍራፍሬዎች በፍጥነት የመዋሃድ ባህሪ ስላላቸውም ከምግብ ነክ ነገሮች ጋር በመጣበቅ ምግብን የማበላሸት እድል አላቸው። 3.  ሻይ ወይም ቡና ከምግብ በኋላ ቡና ወይም ሻይ መጠጣት ምንም እንኳን የማነቃቃትና ከድብርት ለመውጣት ቢያስችልም በተለይ ሻይ ከምግብ በኋላ መውሰድ ምግብ በፍጥነት እንዲቃጠል ያደርጋል። ስለሆነም ከምግብ በኋላ ቢያንስ ከአንድ ስአት በኋላ ነው ሻይ መጠጣት የሚመከረው። 4.  ሻወር የምግብ ውህደት የተስተካከለ እንዲሆን በቂ ጉልበትና የደም ዝውውር ወሳኝ ናቸው።  በሞቀ ውሃ ሻወር በምንወስድበት ስዓት ወደ ቆዳችን የሚሰራጨው ደም ሙቀት ያዘለ ስለሚሆን፥ ለምግብ ፍጭት አስቸጋሪ ይሆናል። ስለሆነም ሻወር ለመውሰድ ከምግብ በኋላ

GV Advocacy Awards Essays on Internet Censorship from Iran, Venezuela, Ethiopia

Image
As part of the 2015 GV Summit, we invited our community members and partners to write essays that explain and illuminate the real-world effects of an Internet-related policy on citizens in a specific country or region. The goal of this competition was to amplify the voices and perspectives of our community and to help show the world the effects of law and practice, and that they did. Judges  Lina Attalah ,  Tim Davies ,  Rebecca MacKinnon ,  Lokman Tsui , and  Tanya Lokot  selected three outstanding pieces of writing with an honorarium and recognition at the Global Voices 2015 Summit. The winners included Cameran Ashraf (first prize), Marianne Diaz (second prize), and Endalk Chala (third prize), along with essays from India, Russia and Sri Lanka that received  honorable mention . The three winning essays, unedited for the purposes of competition, appear below. Those that received honorable mention appear  here . We also give special thanks to Summit sponsor Google, which