Posts

Stability of infant and child feeding index over time and its association with nutritional status of HIV exposed infants in Sidama Zone, Southern Ethiopia: A longitudinal study

Image
It is said that the study has an objective or aim to investigate the stability of infant and child feeding index over time that is developed based on the current recommendations and its association with nutritional status of HIV exposed infants in Sidama Zone. The index is stable overtime at individual level even though one third of the index components were not stable. The L–CFI was associated with LAZ and WAZ but not with WLZ. However there was no significant difference in change of HAZ and WAZ over time between L–ICFI tertiles for both female and male HIV exposed infants. Read more at:  http://www.mdlinx.com/pediatrics/news-article.cfm/5699314/?xml

Ethiopian National Team Currently In Rome Preparing To Fly To Algiers

Image
Although much to their dismay, the three players found out about the coach's decision through the media. And late last night, Saint George midfielder Mentesnot Adane and Commercial Bank of Ethiopia midfielder Ephraim Ashamo were also told their was no room for them on board the flight as the Ethiopian national team headed off with a squad list of only twenty players. Sidama Coffee's teenaged sensation Abdulkerim Mohammed is the only uncapped player heading to Algeria, as all the rest have either featured at some point during the qualifiers, or earned their first cap last weekend against Uganda. The only exception is Saint George midfielder Fasika Asfaw, who is recalled to the national team for the first time since the 2014 CHAN tournament. Ethiopia need to pull off a miraculous win and hope that Malawi can at least hold Mali to a draw at home. It still might not even be enough. Anything less than a win for the Walyas and the dream is over. Saturday could be the end of the ro

ኣስልጣኝ ማሪያኖ በሃዋሳ ከነማ የፊት መስመር ተጨዋች ላይ በቅዱስ ጊዮርጊስ ተጨዋች ለተፈጸመው ጥፋት ቀይ ካርድ ይገባው ነበር በማለት ለተጎጂው የሃዋሳ ከነማ ድምጻቸውን በማስማታቸው በቅዱስ ጊዮርጊስ ክለብ ልከሰሱ መሆኑ ተሰማ

Image
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ኣስልጣኝ ማሪያኖ  የሐዋሳ ከነማና  የቅዱስ ጊዮርጊስን በኣዲስ ኣበባ ስታዲዮም ባደረጉት  የሁለተኛ ሳምንት ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ላይ   የቅዱስ ጊዮርጊሰ ተከላካይ ኡጋንዳዊው አይዛክ ኤሴንዴ በሐዋሳ ከነማው የፊት መስመር ተጨዋች ታፈሰ ተስፋዬ ላይ ለፈጸመው ጥፋት ቀይ ካርድ ይገባው ነበር በማለት ለተጎጂው የሃዋሳ ከነማ ድምጻቸውን በማስማታቸው በቅዱስ ጊዮርጊስ ክለብ ልከሰሱ መሆኑ ተሰምቷል። ዝርዝር ወሬው የሪፖርተር ጋዜጣ ነው፦   የተከታተሉት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሠልጣኝ ማሪያኖ ባሬቶ ‹‹በዳኛ ውሳኔ ጣልቃ ገብተዋል›› በሚል በቅዱስ ጊዮርጊስ ክስ ሊመሠረትባቸው መሆኑ ተሰማ፡፡ ለቅዱስ ጊዮርጊስ እግር ኳስ ክለብ ቅርበት ያላቸው የሪፖርተር ምንጮች እንደሚናገሩት ከሆነ፣ ቅዱስ ጊዮርጊስና ሐዋሳ ከነማ የሁለተኛ ሳምንት የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታቸውን በአዲስ አበባ ስታዲዮም ባከናወነበት ዕለት፣ የቅዱስ ጊዮርጊሰ ተከላካይ ኡጋንዳዊው አይዛክ ኤሴንዴ በሐዋሳ ከነማው የፊት መስመር ተጨዋች ታፈሰ ተስፋዬ ላይ ጥፋት ይፈጽማል፡፡  የዕለቱ ጨዋታ የመሐል ዳኛ ለአይዛክ ቢጫ ካርድ ከሰጡ በኋላ ቅጣት ሞት ለሐዋሳ ከነማ ሰጥተው ጨዋታው እንዲቀጠል ያደርጋሉ፡፡ የዳኛውን ውሳኔ ተከትሎ አሠልጣኝ ማሪያኖ ‹‹በፍፁም ይኼ ጥፋት የሚገባው ቢጫ ካርድ ሳይሆን ቀይ ካርድ›› በማለት ተቃውሞዋቸውን ያሰማሉ፡፡ ክለቡም በጉዳዩ ሲመክርበት መቆየቱንም ምንጮቹ ይገልጻሉ፡፡ ክለቡ በመጨረሻም አሠልጣኝ ማሪያኖ ባሬቶ የብሔራዊ ቡድኑ አሠልጣኝ እንደመሆናቸው ከክለቦች የውስጥ ጉዳይ ገለልተኛ መሆን እንደነበረባቸው ያም አልበቃ ብሏቸው ውሳኔውን ከመቃወማቸው አልፎ ተርፎ የዕለቱን የጨዋታ ታዛቢ ዳኛን ሙግት የገጠሙበት መንገድ አግባብ አለመሆኑን በመግለጽ

በፋይናንስ ችግርና በአንድነት ጉዳይ የሚፈተነው መድረክ

Image
በኢትዮጵያ የፖለቲካ ታሪክ ሒደት ውስጥ ብልጭ በማለት ለብዙዎች የተስፋ ስንቅ አስይዞ የነበረው ምርጫ 97 በአወዛጋቢ ሁኔታ ከተጠናቀቀ በኋላ በአገሪቱ ውስጥ የሚገኙ የፖለቲካ ፓርቲዎችና ግለሰቦች የአገሪቱ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ወደኋላ እየተንሸራተተ ነው በማለት ይተቻሉ፡፡ ገዥው ፓርቲ ኢሕአዴግ ደግሞ አገሪቱ ለመድብለ ፓርቲ ሥርዓት ግንባታና አጠቃላይ ለአገሪቱ ዕድገት ወሳኝ የሚባሉ ውሳኔዎችንና አሠራሮችን መዘርጋቱን ይሞግታል፡፡ የ97 ምርጫን ተከትሎ የፖለቲካ ምህዳሩ ከምን ጊዜውም በላይ ጠቧል፣ ገዥው ፓርቲ ኢሕአዴግም በ97 የተፈጠረው ዓይነት የሕዝብ እንቅስቃሴ እንዳይኖር ተግቶ እየሠራ ነው በማለት የሚተቹ የፖለቲካ ፓርቲዎች በርካታ ናቸው፡፡ ከእነዚህ በርካታ የፖለቲካ ፓርቲዎች መካከል ደግሞ የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ (መድረክ) በአሁን ወቅት አራት ፓርቱዎችን በአባልነት ያቀፈ ሲሆን፣ የመድረኩ አባል ከነበረው አንድነት ጋር ያለው ውዝግብ ባለመቋጨቱ እስካሁን ድረስ የሁለቱ ፓርቲዎች ግንኙነት አልለየለትም፡፡ በአገሪቱ የፖለቲካ ምህዳር እንደተስተዋለው የተለያዩ ስብስቦች በጋራ ለመሥራት የተፈራረሙዋቸው ስምምነቶች በርካታ ሲሆኑ፣ አብዛኛዎቹ ስምምነቶች የሚፈጸሙት በአብዛኛው አገር አቀፍ ምርጫ ሲደርስ በጋራ በመሆን ገዥውን ፓርቲ ለመታገልና በተበጣጠሰ መልኩ የሚገኘውን ድምፅ ከገዥው ፓርቲ ለመንጠቅ በማለም እንደሆነ የፖለቲካ ተንታኞች ይናገራሉ፡፡ ነገር ግን የምርጫዎቹን መጠናቀቅ ተከትሎ የፖለቲካ ፓርቲዎቹ ወይ ሲፈርሱ አልያም ደግሞ ሲከስሙ ባስ ሲል ደግሞ ለአንድ ዓላማ ተሰልፈው የነበሩት ግለሰቦችና በትብብር ወይም በጋራ ለመሥራት የተስማሙት ፓርቲዎች አመራሮች ሲዘላለፉና ሲወነጃጀሉ መመልከት የተለመደ ክስተት ሆኗል፡፡ ምንም

Algeria/Mali: Can-2015 (playoffs)-Algeria - "Even Qualified, I Want to Win Against Ethiopia, Mali," Says Gourcuff

Algiers — The Algerian football team will play to win its last two games in the qualifiers for the African (CAN-2015) Nations Cup against Ethiopia and Mali (on 15 and 19 November), even if it has already booked its place for the next continental tournament, the national coach, Christian Gourcuff said Tuesday. "We will play the remaining two games with the same mindset. Our goal will be to win both games. There will be no demobilization, although our goal is already achieved as we ensured our early qualification" said the French coach during a press conference at the conference room of Mohamed Boudiaf complex (Algiers). "Now that we have secured our qualification, we hope to further improve the way we play. I have already noticed a significant progress in the previous match against Malawi (3-0). The next two appointments should be those of confirmation," he added. The former coach of FC Lorient (1st French League), welcomed the reaction of his players vis-à