Posts

ዘንድሮ የቡና ምርትና ዋጋ ጭማሪን በመጠቀም የተቀመጠውን ግብ ለማሳካት ዝግጅት ተደርጓል-አቶ ከበደ ጫኔ

Image
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 4፣ 2007 ( ኤፍ.ቢ.ሲ ) በዘንደሮ አመት የሚኖረውን የቡና ምርትና ዋጋ ጭማሪ ተጠቅሞ የተቀመጠው ግብ ለማሳካት በቂ ቅድም ዝግጅት ተደርጓል አሉ የንግድ ሚኒስትሩ አቶ ከበደ ጫኔ። ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ከ98 ከፍተኛ ቡና ላኪ ድርጅቶች ጋር በ2007 የቡና የውጭ ንግድ እቅድ ላይ ውይይት አካሂዷል። ሚንስትሩ ዘንድሮ 235 ሺህ ቶን ቡና ለመላክና ከ840 ሚለዮን ዶላር በላይ ለማግኘት መታቀዱን ተናግረዋል። ዘንድሮ ይገኛል ተብሎ የሚጠበቀው ከ435 ሺህ ቶን በላይ የቡና ምርትና በአለም አቀፍ የገበያ ቡና ዋጋ መጨመር እቅዱን ለማሳካት በአመቺ ሁኔታነት ተጠቅሰዋል። ሆኖም ቡና ላኪዎች ህገ ወጥ የቡና ንግድና የትራንስፖርት ዋጋን በእክልነት አንስተዋል። ሚኒስትሩ አቶ ከበደም ህገ ወጥ ንግዱን ለመከላከል ከ13 በላይ ኬላዎች መቋቋማችውንና የሎጅስቲክስ ችግርን ለመፍታት ፤ ለቡና አቅራቢና ላኪዎች ቅድሚያ እንዲሰጥ ለማድረግ መታቀዱን አንስተዋል። እነዚህ ቅድመ ዘግጅቶች በአመቱ ለማግኘት የታቀደውን የገንዘብ መጠን ለማሳካት መሰረት ናቸውም ተብሏል። እንደ ዳዊት መስፍን ዘገባ ባለፈው በጀት አመት ከቡና ወጪ ንግድ 718 ሚሊዮን ዶላር መገኘቱ ይታወሳል።

ስለ ኣቮካዶ ምን ያህል ያውቃሉ?

Image
Avocados are one of the most rich, delicious, and satisfying foods on the planet. But as a nutritionist, I’m also happy to report that an avocado is a powerhouse superfood. These luscious gems which are technically fruits, although I categorize them as “good” fat are packed with anti-aging, disease fighting antioxidants, and nearly 20 different vitamins and minerals. More 5 Things You Need to Know to Get LeanArtificial Sweeteners Aren’t the Answer to Obesity: Here’s WhyClosing In? Hunt for Trooper Slaying Suspect Intensifies NBC NewsWeather Warriors: Meet the Pentagon's Combat Climatologists NBC NewsWhite House Fence-Jumper Sparks Evacuation NBC News One study out this year found that regular avocado eaters have higher intakes of fiber, vitamins E and K, magnesium and potassium—pretty darn impressive! I eat avocado in at least one meal each day, and I love how versatile they are for cooking (more on that below), but there’s also more health-related news to share. C

በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የ‹‹አብዮታዊ ዴሞክራሲ›› ሰልጣኝ ተማሪዎች በፌደራል መደብደባቸው ታወቀ ፤ ተቃውሞ አስነስተዋል የተባሉት ተማሪዎች ታስረዋል

Image
(Photo: Ken Opprann) ሰልጣኝ ተማሪዎች በፌደራል መደብደባቸው ታወቀ * ተቃውሞ አስነስተዋል የተባሉት ተማሪዎች ታስረዋል 364   Email Share በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የ‹‹አብዮታዊ ዴሞክራሲ›› ስልጠና ወስደው የውሎ አበል ያልተከፈላቸው የመጀመሪያ አመትና ነባር ሶስተኛ ዙር ሰልጣኞች ‹‹የውሎ አበላችን ይሰጠን›› በሚል ሰላማዊ ሰልፍ በመውጣታቸው በትናንትናው ዕለት በፌደራል ፖሊስ መደብደባቸውን ተማሪዎቹ ለነገረ ኢትዮጵያ ገለጹ፡፡ ሰላማዊ ሰልፉን አደራጅታችኋል የተባሉ በርከት ያሉ ተማሪዎች መታሰራቸውንም ታውቋል፡፡ ስልጠናውን አርብ መስከረም 30/2007 ዓ.ም የጨረሱ ሲሆን መጀመሪያ ላይ እንደሚከፈላቸው ቃል ተገብቶላቸው የነበረው የውሎ አበል አይከፈላችሁም በመባላቸው በትናንትናው ዕለት ሰላማዊ ሰልፍ ወጥተዋል፡፡ ተማሪዎቹ አበሉ አይከፈላችሁም ቢባሉም አሰልጣኞቻቸው ‹‹ገንዘቡ መጥቷል፡፡ አንከፍልም የሚሉት ዝም ብለው ነው›› ማለታቸው ተማሪዎቹ ሰላማዊ ሰልፍ እንዲወጡ ገፋፍቷል ተብሏል፡፡ የፌደራል ፖሊስ ሴት ተማሪዎች ከግቢው እንዳይወጡ የከለከለ ሲሆን ወንድ ተማሪዎች ከግቢው እንዲወጡ ከተደረጉ በኋላ መደብደባቸውንና መታሰራቸውን ተማሪዎቹ ለነገረ ኢትዮጵያ ገልጸዋል፡፡ የደኢህዴን 22 አመት ምስረታን ተከትሎ በሀዋሳ በርከት ያለ ፌደራል ፖሊስ እንደነበርና ተማሪዎቹ አበላቸው እንዲከፈላቸው በጠየቁበት ወቅት ‹‹ከተማው ውስጥ ፌደራል ሞልቷል፡፡ እናስደበደባችኋለን›› እያሉ ያስፈራሯቸው እንደነበር ታውቋል፡፡ የወሬው ምንጭ www.zehabesha.com ነው።

ደኢህዴን በኣጼ ምኒልክ ላይ የሰራው ዶክመንተሪ ብኣዴንን ኣስኮርፏል ተባለ

ደኢህዴን በአጼ ምኒልክ ላይ የሰራው ዶክመንተሪ ኢህአዴግ ውስጥ ቅራኔ ፈጠረ * • በርካታ የብአዴን ካድሬዎች በሰንደቅ አላማ በዓል አልተገኙም የደኢህዴን 22ኛ ዓመት ክብረ በዓልን ተከትሎ በፓርቲው ማዕከላዊ ኮሚቴ ‹‹ጮራ ፈንጣቂው ጉዟችን›› በሚል የተሰራውና አጼ ምኒልክ የደቡብ ህዝቦች ላይ አሰቃቂ ጭፍጨፋ እንደፈጸሙ የሚሳየው ዶክመንተሪ በዴኢህዴንና በብአዴን መካከል አለመግባባት መፍጠሩን አንድ ከፍተኛ የብአዴን ካድሬ ነገረ ኢትዮጵያ ገለጸ፡፡ ዶክመንተሪውን ተከትሎ የብአዴን ፖለቲከኞች ኢህአዴግ በተለይም የዶክመንተሪው አዘጋጅ ደኢህዴን ላይ ተቃውሞ ያስነሱ ሲሆን ‹‹በአንድ በኩል ምኒልክ ይወደሳል፡፡ በአንድ በኩል ደግሞ ይወገዛል፡፡ ፒያሳ ላይ ያለው ሀውልት ምኒልክ መልካም ነገር እንደሰሩ ለማሳየት የተሰራ ነው፡፡ እንዲህ የምታወግዙት ከሆነ ለምን ፒያሳ የሚገኘውን ሀውልቱንስ አታነሱትም?›› በማለት በህዝብ መካከል ግጭት ይፈጥራል ያሉት መቀስቀሻ ዶክመንተሪ ላይ ተቃውሟቸውን ማንሳታቸውን የብአዴን ከፍተኛ ካድሬ ለነገረ ኢትዮጵያ ገልጸዋል፡፡ የብአዴን ካድሬዎች ዶክመንተሪውን ባዘጋጀው ደኢህዴንም ሆነ ኢህአዴግ ላይ ባላቸው ቅሬታ የዛሬው የሰንደቅ አላማ በዓል ላይ እንዳልተገኙ ተገልጾአል፡፡ በዶክመንተሪው ምክንያት በኢህአዴግ አንዳንድ ፖሊሲዎች ላይ ጥያቄ ያነሱ ሲሆን ለአብነት ያህልም እስካሁን አንስተውት የማያውቁትንና ሰንደቅ አላማው ላይ ያለው ኮከብ ላይ ጥያቄ ማንሳታቸውን የብአዴኑ ካድሬ ገልጾዋል፡፡ በቅርቡ አጼ ምኒልክን በመኮነን ከተላለፈው ዶክመንተሪ በተጨማሪ ተማሪዎች፣ ለሰራተኞችና ለሌሎች የህብረተሰብ ክፍል በተሰጠው ስልጠና ህዝብን ከህዝብ የሚያጋጩ ታሪክ ነክ ወቀሳዎች የአብአዴን ካድሬዎች በደኢህዴንና ኢህአዴግ ላይ ላነሱት ተቃውሞ በተጨማሪ ም

From an Ethiopian Prison: Testimony of Befeqadu Hailu

Image
This testimony was written by blogger and human rights advocate Befeqadu Hailu in late August 2014. A founding member of the Zone9 blogging collective and a Global Voices community member, he was arrested and imprisoned on April 25, 2014 along with five fellow members of Zone9 and three journalist colleagues. On July 17, 2014, all nine detainees were charged under the country’s penal code and the Terrorism Proclamation of 2009. Befeqadu mentions in his text the names of several of his fellow detainees including Abel, Mahlet, and Natnael. All are members of the Zone9 collective. This is the first of two installments of an abridged version of Befeqadu’s testimony. It was translated from Amharic to English by Endalk Chala and edited for clarity and context by Ellery Roberts Biddle. The full, unabridged testimony is available in PDF form here. “So, what do you think is your crime?” My interrogator posed this question after forcing me to recount my work as an activist and progressiv