Posts

Man opens fire during Ethiopian Embassy protest in Washington

(Reuters) - A gunman opened fire during a protest on the Ethiopian Embassy grounds on Monday, according to a video of the incident, but no injuries were reported. A spokesman for the U.S. Secret Service said it had detained a possible shooter after a report at about 12:15 p.m. EDT (1615 GMT) that shots were fired near the embassy in northwest Washington, D.C. Witnesses said the gunfire took place inside the embassy compound during a protest against the Horn of Africa nation's government. "About half a block from the embassy, I heard at least four shots, and I thought there were people killed," demonstrator Tesfa Simagne told Reuters Television. A video taken inside the embassy gates and carried by the website of Ethiopian Satellite Television shows a man wearing a dark suit and brandishing a silver handgun. He points the weapon at others who argue with him and fires a single shot. Still waving the gun and arguing with protesters, the man backs up to an embassy

በቦርቻ ወረዳ በህክምና ማዕከላት የምወልዱ እናቶች ቁጥር 5 ከመቶ በታች መሆኑን ኣንድ ጥናት ኣመለከተ

Image
ዛሬ በኢንቴርናሽናል ጆርናል ኦፍ ፑብሊክ ሄልዥ ሳይንስ መጽሔት ላይ የወጣ ኣንድ ጥናት እንዳመለከተው በሲዳማ ዞን ቦርቻ ወረዳ ባለፈ ኣንድ ኣመት ውስጥ ልጅ ከወለዱ እናቶች መካከል 4 ነጥብ 9 ከመቶ የምሆኑት ብቻ በጤና ማዕከላ በሰለጠኑ የህክምና ባለሙያዎች ታግዘው የወለዱ ሲሆን፤ የተቀሩት ያለ ህክምና ባለሙያዎች እርዳታ መውለዳቸው ታውቋል። ባለፈው ኣንድ ኣመት ውስጥ ልጅ የወለዱትን ከ 540 በላይ እናቶች ባሳተፈው በዚህ ጥናት ላይ እንደተገለጸው፤ የቦርቻ ወረዳ እናቶች ከወልድ ጋር በተያያዘ በምከሰቱ ችግሮ ላይ ያላቸው ግንዛቤ ዝቅተኛ ከመሆኑ በላይ በጤና ጉዳዮቻቸው ላይም ውሳኔ የመውስድ ኣቅም ውስን መሆኑ ተመልክቷል። የቦርቻ ወረዳ የማዋለጃ የጤና ማእከላትን ሽፋን የመጨመር እና በጤና ማዕከላት የመውለድ ኣስፈላጊነት ላይ የእናቶች ግንዛቤ የማሳደግ ስራ በስፋት መስራት እንደምገባ ጥናቱ በማጠቃለያው ላይ ኣመልክቷል። Factors associated with Institutional delivery in Boricha district of Sidama zone, southern Ethiopia Tafese Tadele Gudura, Alemu Tamiso Debiso, Dr. Tariku Tadele Gudura Background: Every year, 40 million women give birth at home without the help of a skilled birth attendant. In 2011, 287,000 women died during pregnancy or childbirth. Almost all these deaths occur in developing countries where mothers and children lack access to basic health car

THE DEFINITIVE TOP 10 COFFEE-GROWING COUNTRIES IN THE WORLD, RANKED BY EXPERTS

Image
If coffee growing was an Olympic event, it'd be a marathon not a sprint. And not just because Africa totally dominates. Being a coffee superpower requires years of economic, infrastructural, and government investment. Plus a bean-friendly terrior, farmers dedicated to quality control, and a trust in industry buyers to bring the beans to the masses. So, which countries shell out the best beans? To get an idea, we asked a group of 11 roasters and writers to weigh in. Obviously, with all of the variables involved,  naming favorite countries is not an easy task . Almost all of our contributors expressed hesitation about throwing their hat into the ring (too much  Deadly Grounds ,  perhaps), and one roaster even pulled their choices for fear of upsetting their farmers. Naturally, personal bias in taste, education, and life experience influence one's picks, but by polling a diverse cross-section of the coffee world, we feel like this is an honest pulse of the industry,

በቡና ዘርፍ ማሻሻያ ሳይደረግ ከፍተኛ ገቢ ለማግኘት ታቀደ

•  ንግድ ሚኒስትር ሕገወጥ የቡና ንግድ ለመግታት ከነጋዴዎች ጋር መወያየት ጀመረ     • የቡና ላኪዎች ማኅበር የመፍትሔ ሐሳቦችን አቀረበ በቡና ወጪ ንግድ ዘርፍ የማሻሻያ ዕርምጃ ሳይወሰድ በ2007 በጀት ዓመት ከዘርፉ 900 ሚሊዮን ዶላር ለማግኘት ታቀደ፡፡ የንግድ ሚኒስቴር በበጀት ዓመቱ 235,000 ሜትሪክ ቶን ቡና ወደ ውጭ በመላክ 900 ሚሊዮን ዶላር ለማግኘት የተያዘውን ዕቅድ፣ በጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ የሚመራው ብሔራዊ የኤክስፖርት ምክር ቤት ማፅደቁ ታውቋል፡፡ ይኼንን ዕቅድ ለማሳካት ንግድ ሚኒስቴር በቅርቡ ዋነኛ ከሚላቸው 195 ቡና ላኪዎች ጋር ለመምከር እንደተዘጋጀ የሚናገሩት ምንጮች፣ ሚኒስቴሩ በቡና የወጪ ንግድ ዘርፍ ያሉትን መሠረታዊ ችግሮች እስካልፈታ ድረስ በታቀደው ዕቅድ ስኬት ላይ ጥርጣሬ እንዳላቸው እየገለጹ ነው፡፡ ‹‹በሕገወጥ ነጋዴዎች ምክንያት ሥራችን ለማካሄድ ተቸግረናል፤›› የሚሉ ቡና ላኪዎች ባይቀበሉትም፣ ንግድ ሚኒስቴር ሕገወጥ የቡና ንግድን ለማስቀረት ያስችላል ያለውን ሥራ ጀምሯል፡፡ ሚኒስቴሩ ደረስኩበት ያለው መረጃ እንደሚያመለክተው፣ በተለይ በአዲስ አበባ ከተማ በኤክስፖርት ደረጃ የተዘጋጀ ቡና በየሱፐር ማርኬቱና በየገበያው በብዛት ይገኛል፡፡ የዚህ ቡና ምንጩ አዲስ አበባ ውስጥ መፈልፈያ ጣቢያ ካላቸው ነጋዴዎች እንደሆነ የሚያስረዳው የሚኒስቴሩ መረጃ፣ እነዚህን ነጋዴዎች ማወያየት ያስፈልጋል የሚል ዕምነት እንዳሳደረ አመልክቷል፡፡ በዚህ መሠረት ካለፈው ሳምንት ጀምሮ የቡና መፈልፈያ ባለቤቶች ሚኒስቴሩ አንድ በአንድ እየጠራ በማነጋገር ላይ እንደሚገኝም ምንጮች ገልጸዋል፡፡ ነገር ግን ሕጋዊ ነኝ የሚሉ ነጋዴዎች በዚህ የሚኒስቴር ተግባር ዕምነት እንደሌላቸው ለሪፖርተር ገልጸዋል፡፡ ምክንያታቸው